ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ቱሉቦሎ » Fri Oct 05, 2012 3:55 am

እህምም wrote:ቱሉቶቦ , it's easy. you can be a good person and irresponsible, be good and a liar, be good and a cheater, be good and a bad father, etc.. people are not defined by one charachteristics. So being good or bad in and of itself doesn't make you a good partner.

ስንት አይነት ጀዝባ አለ በፈጣሪ :: ስራ ፈት :lol:

ልጂት አሜሪካ የምትማሪ መስሎኝ :: አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነው እንዴ ያለሽው እንዲህ አይን ያወጣ የቋንቋ ችግር የገጠመሽ
You need to look up the word GOOD in the dictionary.

irresponsible person IS NOT a good person

a liar IS NOT a good person

a cheater IS NOT a good person

a bad father IS NOT a good person

So if you can get it now a good person in and of itself DOES MAKE a good marriage.

እናም ልጂት አላህ ውድድ የሚያደግሽ ጥሩ ወንድ ይስጥሽ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ሙዝ1 » Fri Oct 05, 2012 10:10 am

እህምሚቲ ሰላም አይደለም እንዴ? ... ያዉ የቋንቋ ችግሬ እንደተጠበቀ ሆኖ .... የቱሉቦሎ መልስ ችግሩ አልታየኝም ... ኤኒዌይ እኔም እንደሱ በስሎ የሚያበስል አላህ ጀባ ይበልሽ :wink:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby እህምም » Fri Oct 05, 2012 1:32 pm

ሰላም ሀየትና ቱቡቶሎ

ልክ ናቹ ጥሩ ሰው ምን ማለት እንደሆነ ዲፋይን ማረግ ያልብን ይመስለኛል ::

I don't think ppl are one dimentional. what makes an action good or bad is the intention behind it. If you help the poor ለመታየት , ወይንም ለመመስግን that doesn't make you a good person; even though the action in and of itself is good. On the same token, doing something bad doesn't make you a bad person. ጥሩ መሆን ፍጹም መሆን አይደለም ::

You can be a bad father and good a person. Many men work lots of hrs to provide their family with the best money can buy. At the same time, these men are absentee fathers. they don't really know their children because they don't spend anytime with them. I don't think these men are bad people. they love their kids and their family. They just don't understand what it means to be a father.

A man can be an honest, sincere, loving person and still cheat. It's just a mistake he made when he was drunk. He didn't leave his house planing on cheating on his wife. it's not something he kept doing after that one incident. that doesn't make him a bad person. It just makes him flawed.

People lie for many reasons. በሰው ኤክስፔንስ ለመጠቀም ካልዋሹ they're not bad ppl. At least i dont think so.

The point I am making is that our entire personality isn't defined by one action. It is all about about intention and context.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby እህምም » Fri Oct 05, 2012 2:01 pm

ሙዝ thanx for the good wish sir :)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Fri Oct 05, 2012 2:03 pm

እህምም wrote:ሙዝ thanx for the good wish sir :)
:lol: :lol: :lol: @ ሰር... አልቀረበትም :lol: :lol: :lol:
ኦፍ ጅል ሆኛለሁ ዛሬ .. ጅል አይታቹ የማታውቁ .. ያው ለዛሬ እተባበራለሁ .. ምን ሆኜ ነው ሳቅ ሳቅ ያለኝ በጠዋቱ ???? አንቺ እህምም ያንቺ ጥፋት ነው ! :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Fri Oct 05, 2012 2:21 pm

recho wrote:
እህምም wrote:ሙዝ thanx for the good wish sir :)
:lol: :lol: :lol: @ ሰር... አልቀረበትም :lol: :lol: :lol:
ኦፍ ጅል ሆኛለሁ ዛሬ .. ጅል አይታቹ የማታውቁ .. ያው ለዛሬ እተባበራለሁ .. ምን ሆኜ ነው ሳቅ ሳቅ ያለኝ በጠዋቱ ???? አንቺ እህምም ያንቺ ጥፋት ነው ! :lol:

:lol: አንቺ ተንኮለኛ ልጅ.....ከምርን I wasn't being sarcastic. ትረብል ውስት ልታስገቢኝ ነው አይደል. አንቺን ማዳምን ስላላልኩሽ ነው :P
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Fri Oct 05, 2012 2:27 pm

እህምም wrote:
recho wrote:
እህምም wrote:ሙዝ thanx for the good wish sir :)
:lol: :lol: :lol: @ ሰር... አልቀረበትም :lol: :lol: :lol:
ኦፍ ጅል ሆኛለሁ ዛሬ .. ጅል አይታቹ የማታውቁ .. ያው ለዛሬ እተባበራለሁ .. ምን ሆኜ ነው ሳቅ ሳቅ ያለኝ በጠዋቱ ???? አንቺ እህምም ያንቺ ጥፋት ነው ! :lol:

:lol: አንቺ ተንኮለኛ ልጅ.....ከምርን I wasn't being sarcastic. ትረብል ውስት ልታስገቢኝ ነው አይደል. አንቺን ማዳምን ስላላልኩሽ ነው :P
ማንን ፈርተሽ ? ሙዝራስን ? ዝምበይው በብሄር ብሄረሰቦች ምት ግሽ ጉዋጉዋ ወይንም ደግሞ 66 ከግማሽ እንዲጸጽተው አርገን ነው የምናስቀምጠው ... የታባቱ ! ከታች ያረኩልሽን እያት.. :lol: :lol:
http://youtu.be/9PItbd3rHT4
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Fri Oct 05, 2012 2:40 pm

ሪችዬ ምነዉ? እንድንበሳጭ ነዉ የኔን ሊንክ የለጠፍሽዉ? ... ሶር አልጨረስኩትም ...

እህምም ዩ ዌልካም ማዳም :lol: ...
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Fri Oct 05, 2012 2:46 pm

ሙዝራስ እንዴዴዴዴ አለማቀፍ የመጃጃል ቀን ነው ብዬ እኮ ከላይ አውጃለሁ እንዴ :lol: የመውደድ መቤቴ ይጠበቅልኛ .. ቅቅቅቅ ግሽ ጉዋ ማደርግ ነበር :lol: :lol: አንተ ደግሞ እህምም ነህ እንዴ? እያት ያልኩት እስዋን ነው እንጂ አንተን ነው ? :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ቱሉቦሎ » Fri Oct 05, 2012 6:17 pm

Sheesh you really suck in languages . I would have flunked you big time if I were your language teacher. Big fat F for languages. Do you read what you write ?

እህምም wrote:ሰላም ሀየትና ቱቡቶሎ

ልክ ናቹ ጥሩ ሰው ምን ማለት እንደሆነ ዲፋይን ማረግ ያልብን ይመስለኛል ::

I don't think ppl are one dimentional. what makes an action good or bad is the intention behind it. If you help the poor ለመታየት , ወይንም ለመመስግን that doesn't make you a good person; even though the action in and of itself is good.

Don't be confused. What you describe here is a pretender NOT a good person.

On the same token, doing something bad doesn't make you a bad person.

Yes it does. If you do bad things you are a bad person.

You can be a bad father and good a person. Many men work lots of hrs to provide their family with the best money can buy. At the same time, these men are absentee fathers. they don't really know their children because they don't spend anytime with them. I don't think these men are bad people. they love their kids and their family. They just don't understand what it means to be a father.

A bad father can NOT be a good person. Just because he threw money at his children, which is a legal obligation of a father, does NOT make him a good person. If a man neglects his children he IS a bad father bad person.

A man can be an honest, sincere, loving person and still cheat. It's just a mistake he made when he was drunk. He didn't leave his house planing on cheating on his wife. it's not something he kept doing after that one incident. that doesn't make him a bad person. It just makes him flawed.

Did you read what you wrote here ? How can you describe a cheat as honest, sincere and loving ? How can a cheating husband be called a loving husband ? Isn't cheating the opposite of honesty ? All bad behaviors are character flaws. I don't know what you were trying to say by flawed. Too many contradictions in your above statment.

People lie for many reasons. በሰው ኤክስፔንስ ለመጠቀም ካልዋሹ they're not bad ppl. At least i dont think so.

Either you are confused or you don't know what you are saying. A liar is a liar and a BAD person. Period. Intention has got nothing to do with it.

The point I am making is that our entire personality isn't defined by one action. It is all about about intention and context.

Wrong again. If you steal with the intention of giving to the poor that doesn't make you a good person. If you steal, no matter what your intentions are , you are a thief and a bad person.

This girl is wearing me out. Somebody teach her the meanings of bad & good.

recho አንቺን ትሰማሻለች ባክሽ የጥሩና መጥፎ ሰውን ልዩነት አስረጃት:

እህምም አሁንም አላህ ውድድ ፍቅርርር የሚያደርግሽ ጥሩ ወንድ ይስጥሽ

አሜን በይ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby recho » Fri Oct 05, 2012 7:27 pm

ቱሉቦሎ wrote:recho አንቺን ትሰማሻለች ባክሽ የጥሩና መጥፎ ሰውን ልዩነት አስረጃት:
ይሺ እንግዲህ ከተጋበዝኩማ .. እንተንትነው

ልክ ናቹ ጥሩ ሰው ምን ማለት እንደሆነ ዲፋይን ማረግ ያልብን ይመስለኛል ::

አለገቢቶም! በምድር ላይ ጥሩ ሰው እና መጥፎ ሰው ተብሎ ዲፋይን ተደርጎ መሀተም ተመቶበት የተቀመጠ ሰው አለ እንዴ? ጥሩ እና መጥፎ በጣም ጀነራል ተርሞች ናቸው .. ሁሉም ሰው የሚስማማበት ጥሩና መጥፎ ነገር ይኖራል ለማለት ይከብዳል .. እንደ ጣት አሻራችን የተለያየን እና የተለያየ ፍላጎትና ስሜት ነው ያለን .. ምናልባት የተቀራረበ ዴፊኒሽን ያለን ልንኖር እንችላለን .. ፈጽሞ አንድ አይነት ግን ይኖራል ብዬ አላምንም ! ስለዚህ እህምም በራስዋ መንገድ ጥሩ ማለት ይሄ ነው .. እንዲሁም መጥፎ ማለት ይሄ ነው ብላ ዲፋይን ታደርገውና ያንን ፍለጋ ትኩዋትናለች ማለት ነው ..

ዲክሽነሪ.ኮም ጥሩ ሰውን እንዴት ዲፋይን እንዳረገው እዩትማ :lol: :lol:

Code: Select all
a person who is good to other people [ant: bad person]

እሺ ጥሩ ማለትስ ራሱ ምን ሆኖ ነው .. እንደገና የተንቦረቀቀ ዴፊኒሽን .. ይሄንን ያመጣሁበት ምክኒያት በሰረተ ሀሳብ ደረጃ እንኩዋን መስማማት የማንችልበት ሀሳብ ስለሆነ ነው .. የምንቀራረብ ሰዎች ወይንም ቶለሬት ተደራርገን መተላለፍ የምንችል ሰዎች ልኖር እንችላለን ግን በምናስበው ነገር ሁሉ አንዳይነት ከሆንን ያኔ እኔ የማስበው ከሁለት አንዳችን እየዋሸን ነው ... ሶሪ ይሄ የኔ ፐርሰናል አመለካከት ነው ..

A man can be an honest, sincere, loving person and still cheat. It's just a mistake he made when he was drunk.

እዚህጋር እኔና እህምም በከባዱ እንለያያለን ... ለኔ ቺት የፈለገውን ያክል ጥሩ ቢሆን ቺተር ኢዝ ኤ ባድ ፐርሰን .. ምክኒያቱም ቺቲንግ ኢዝ ኤ ማተር ኦፍ ቾይስ .. ሰክሮ ነው ከተባለ .. ዌል ስካር ኢዝ ኦልሶ ኤ ማተር ኦፍ ቾይስ .. ሪሌሽንሽፑን ለመጠበቅ ግዴታ የራሱ እንጂ የማንም አይደለም .. መጀመሪያውንው ወደቺቲንግ በሚያመራ መልኩ መጠጣቱ የራሱ ምርጫ ነው .. ስለዚህ በሪቾ መስፈርት መሰረት የመጨረሻው መጥፎ ሰው ነው .. ቺቲን የሚታለፍ ነገር አይደለም .. በተረቱም ሆድ ያባውን ነው ... ሞቅ ሲለው ተነስቶ ወደሚወዳት የመሄድ ምርጫነበረው .. እጅና እግሩ ታስሮ አፉን ወጥረው ከፍተው ግተውታል ከተባለ ያ ሌላ ነገር ነው ..

People lie for many reasons
በሪቾ መስፈርት መጥፎ ሰው ቁጥር ሁለት .. ሁልጊዜ እውነት የመናገር ነጻነት አለን .. መናገር የማንፈልገውን ነገር ደግሞ አልናገርም አትጠይቁኝ የማለት ... ስለጉዳዩ መዋሸት ግን መጥፎ ሰው መሆን ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው .. ውሸት ልምምድ ነው .. ትንሽዬ ውሸት ትጀመራለች .. ያቺ ውሸት ያመጣችልንን ድል እናይና እስዋ እንዳትነቃብን ሌላ ደግሞ እንጨምራለን ... የጨመርነውን ለመደበቅ ሌላ እንጨምራለን .. ከዛ ከማወቃችን በፊት አለማቀፍ ውሸታሞች ሆነን ቁጭ እንላለን .. ስለዚህ ለምንም ጉዳይ ይሁን ውሸት ስህተት ነው .. አሁንም በኔ መስፈርት .. ይሄ ማለት ደግሞ ሪቾ ፈጽሞ ዋሽታ አታውቅም እያልኩ አይደለም .. ድብን አርጋ ዋሽታ ታውቃለች .. ለምን .. ዌል ሰው ስለሆነች .. ብዙ ጊዜ ራሴን ስዋሽ የማገኘው ከሆነ ነገር ለማምለጥ ሳስብ ነው .. ጥሩ ኢስኬፕ ሜካኒዝም ስለሆነ .. ወይንም ደግሞ ጀስት ቀልድ ስለሆነ ሲሪየስሊ ሳይታሰብ ... በቁምነገር ታሪክ ፈጥሮ ያልሆኑትን ሆኖ .. አዲስ ፐርሰናሊቲ ገንብቶ አይነት ውሸት ግን .. ይገርመኛል ብቻ አይደለም .. ይደንቀኛል !

The point I am making is that our entire personality isn't defined by one action. It is all about about intention and context

ዌል ያስኬዳል ግን አንድ ነገር አለ .. በልባችን ያሰብነውን እና የወጠነውን አክሽናችን ይገልጸዋል ..እንደዚህ አይነት ጀብደኝነት ቆንጂትዬ በዚህ አለም ላይ አያዋጣም ... ጌት ኢት ፍሮም ሚ .. መጥፎ ሰዎች አክሽናቸው ይናገራል .. ያንን የማዳመጥና ራስሽን መከላከል ወይንም ቢያንስ ማምለጥ ያንቺ ስራ ነው .. ካለዛ ትጎጃለሽ .. አለማችን ስንት አይነት ጉዶች ይዛለች መሰለሽ ..ከምታስቢው በላይ አልፈው ሊጎዱሽ የሚችል ብቃት ያላቸው ሰዎች አሉ .. መልሰሽ ሰዎች ላይ እምነት እስከማይኖርሽ ድረስ ኮንፊውዝድ ሊያደርጉሽ በሚችሉበት መጠን ... ስለዚህ ነቅተሽ አክሽናቸውን እይ ... እናም እርምጃ ውሰጂ .. የዛን ሰአት ለነሱ ቲየሪ ምንም አያረግላቸው ስዊትሀርት .. የዋሸበት ኮንቴክስት ይጣራ ምናምን ውስጥ ከተገባ ዌል ምናልባት ኤክስኪውዝ ሊኖረው የሚችለው ሽጉጥ ጭንቅላቱ ላይ ተደግኖበት ነበር .. እና ጭንቅላቴ ይፈንዳ ካለ ዌል :lol: አንቺ እንድትወጂው , ዋው እንድትይለት , ብሎ ዋሽቶ የተጠጋሽን ግን ምን ሆነ ብለሽ ነው መጥፎሰው አይደለም የምትይው ? በውሸት አለሙ በህልሙ አስገብቶሻል .. ከህልሙ ሲነቃ አንቺን አያውቅሽም ... ይሄ እንግዲህ ትንሽዬ ምሳሌ ናት ..

A bad father can NOT be a good person. Just because he threw money at his children, which is a legal obligation of a father, does NOT make him a good person. If a man neglects his children he IS a bad father bad person.

ቱሉ እስማማለሁ ! ግን ደግሞ ሚስቱ ስለማትሰራ እሱ ረጅሙን ሰአቱን በስራ አሳልፎ ቤቱ ሲመጣ ቀኑን ሙሉ ከልጆች ጋር እና ከቤት እቃዎችዋ ጋር ተዘግታ የምታሳልፍ ሚስት ኖሮት .. ገና ሲገባ የተከሰከሰ ፊትዋን ከነተዝረከረከ ሁለመናዋ ጋር የምትጠብቀው ሴት ኖራ ጥሩ ፊት ያውጣ ወይንም ጥሩነት ያሳይ ማለት ይከብዳል .. ለሰውየው ጥሩነት ቤቱ ሲገባ የሚጠብቀው ነገርም ይወስነዋል .. ከዛ ውጪ ገንዘብ ስለወረወረ ጥሩ አባት ሊያስብለው አይችልም .. ያ ግዴታ ነው !

How can a cheating husband be called a loving husband ?
:lol: :lol: :lol: ተው እንጂ አንተ ደግሞ .. ሂ ላቭስ ላቭ ሶ ሂ ቺት ኤንድ ዛት ሜክስ ሂም ላቪንግ !

እፎይ ይሄንን አልነቃነቅ ያለ ሰአት ገደላቹልኝ .. እህምምሻ አሜን በይ አሁን ምርቃቱን ተቀበይ .. :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Fri Oct 05, 2012 7:48 pm

እህምሚና :D
አንድ ጥያቄ ይፈቀድልኝ ...

ሀሳብሽን ከመነሻው አያይዤ ነው ወደ ጥያቄ የማመራው::

ጥሩሰው መሆን በራሱ ለጋብቻ በቂ አይደለም ... የሚል ነገር መሰለኝ ለዚህ የትርጉም ክርክር መነሻ የሆነው::

ለምን ስትባይ

አንድ ሰው ጥሩና ውሸታም, ጥሩና ክፉ አባት, ጥሩና ሀላፊነት የጎደለው ... ወዘተ ሊሆን ይችላል ... የሚል መልስ ሰጠሽ::

እንዴት እንዲህ ሊሆን ይችላል ስትባይ ... ደግሞ ... በትክክል ተረድቼሽ ከሆነ ... አንድ ጥሩ ሰው ... በሁኔታዎች አስገዳጅነት ... (አንኢንቴንሺናሊ) ... ክፉ ነገር ሊሰራ ይችላል ... ሊዋሸ ይችላል ... ሀላፊነቱን ሊያጎድል ይችላል ... የሚል እንድምታ ያለው መልስ ሰጠሽ::

ታድያ ጥያቄው ... መጀመሪያ ፍርሀትሽን የገለጭሺበትና (ጥሩ ሰው በራሱ በቂ አይደለም .... በማለት ... እና) ... አሁን ደግሞ የሰጠሽው ... የክፉነት ጄስትፊኬሽኖችን ... በማያያዝ ... why being GOOD can't be sufficient "in and of" itself for a marriage, if you think the other negative qualities of that person are basically unintended outcomes of a seemingly "good" act? :wink: (ለምሳሌ አንቺ የጠቀስሽው ... በስራ ተጠምዶ ለልጆቹ በቂ ጊዜ የሌለውን አባት ... ማየት ይችላል ...)እህምም wrote:ሰላም ሀየትና ቱቡቶሎ

ልክ ናቹ ጥሩ ሰው ምን ማለት እንደሆነ ዲፋይን ማረግ ያልብን ይመስለኛል ::

I don't think ppl are one dimentional. what makes an action good or bad is the intention behind it. If you help the poor ለመታየት , ወይንም ለመመስግን that doesn't make you a good person; even though the action in and of itself is good. On the same token, doing something bad doesn't make you a bad person. ጥሩ መሆን ፍጹም መሆን አይደለም ::

You can be a bad father and good a person. Many men work lots of hrs to provide their family with the best money can buy. At the same time, these men are absentee fathers. they don't really know their children because they don't spend anytime with them. I don't think these men are bad people. they love their kids and their family. They just don't understand what it means to be a father.

A man can be an honest, sincere, loving person and still cheat. It's just a mistake he made when he was drunk. He didn't leave his house planing on cheating on his wife. it's not something he kept doing after that one incident. that doesn't make him a bad person. It just makes him flawed.

People lie for many reasons. በሰው ኤክስፔንስ ለመጠቀም ካልዋሹ they're not bad ppl. At least i dont think so.

The point I am making is that our entire personality isn't defined by one action. It is all about about intention and context.
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby እህምም » Fri Oct 05, 2012 8:34 pm

እኔ argue እያረኩ ያለሁት isolated singular actionኖችን ነው :: ሰውየው ሁሌም ሚስቱ ላይ ቺት እሚያረግ ከሆነ ወይ የሴቲዮዋን ስሜት መጠበቅ አይፈልግም/አይሞክርም ወይንም ሆንብሎ ሊጎዳት ይፈልጋል :: እንደሱ ከሆነ ከናንተ ጋር እስማማለሁ :: ነገር ግን what a person does at one time in their life doesn't make them good or bad. በቺቲንግ የተፋቱ የቤተሰብ ዘመድ አቃለሁ :: ሰውየው ያረገው ፎርጊቨብል አይደለም ግን ሰውየውን መጥፎ ሰው ነው አልልም :: መጥፎ ነገር ሰርቱዋል ግን ያ አክሽን ብቻውን ሰውየውን ዲፋይን ሊያረገው አይችልም :: If my husband cheats on me, there is no way i will stay with him. ግን መጥፎ ሰው ነው ግን አልልም:: My arguement isn't "forgive ppl for their mistakes". I marely making the point that ppl are not defined by one thing. If someone lies to me for any reason, ofcourse i'm not going to trust them. I'm not that naive. but i'm not going conclude that they're a bad person altogether. መጥፎ ናቸው ለማለት ባህሪያቸው ውስጥ ሌላም ነገር ካላየሁ በስተቀር :: ይሄ የአስተሳሰብ/የሂዎት እይታ ጉዳይ ነው:: There is no right answer per se. ቱሉቦሎ እኔ እንዳንተ ስላላሰብኩ ፍረስትሬትድ ልትሆን አይገባም :lol: live and let live brother.

ሀየት, ጥሩ ሰው ለፓርትነር ቢኖርህ ይመረጣል ግን you have to have things in common, or at least things you're both interested in. they also have to have qualities you're looking for. ብዙ ጥሩ ሰዎች አሉ ግን ሁሉም አንተ እምትፈልገው ነገር ላይራቸው ይችላል:: ስለዚህ ጥሩ መሆናቸው ብቻውን ጥሩ ፓርትነር ይሆናሉ ማለት አይደልም :: At least not for me.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሓየት11 » Fri Oct 05, 2012 8:50 pm

አንድ ጥሩ ጓደኛ ነበረኝ ... ጥሩ መካሪ:: ...በዕድሜ ኦልሞስት እኩል ነን ... ነገር ግን ቀደሞን የበሰለ ነበር:: ... እናም ያኔ በአፍላነት በእንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ኢሹ ስናወራ ... የሆነ ነገር ጠቀሰና ... ትልቅ ትምህርት ሰጠኝ:: ... ያቺ አባባሉ በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ትርጉም አላት እስከዛሬ ድረስ:: ላካፍልሽ ... ትጠቅማለች::

አንተ የምትፈልገውን ክራይተሪያ (ደቤ ሞቅ ሲለው ... ካኒቴራ ... ይለዋል አንዳንዴ :lol: ) የምታሟላ ሴት ስትፈልግ ኖረህ ስትፈልግ ብታረጅ ... ፈጽሞ አታገኝም:: ... ይልቅ የበለጠ ውጤታማ የሚሆነው ... በዓላማ ካንተ ጋር መጓዝ የምትችል ሴት ... መሆኗን ካረጋገጥክ ... ከዛ ብኋላ ... ህይወት ራሷ ... አንተ የሷን ... እሷም ያንተን ባህሪ ... እያጋራቻችሁ ... ኢኲሊብሬም ... ላይ ታስቀምጣችኋለች:: :idea: :idea:

ማለፊያም አደል?

እና ታድያ ... አንቺም በሂደት ባህሪውን የምትጋሪለት ... እሱም በሂደት ባህሪሽን የሚጋራልሽ ... እንዲሆን ከፈለግሽ ... ዕድሜ ባይገፋ ጥሩ ነው:: ... ምክንያቱም የሰው ልጅ ተፈጥሮ ሆኖ ... ዕድሜው በገፋ ቁጥር ... አዲስ ባህሪ የመፍጠርም ሆነ ... የመማር/የመጋራት አቅሙ ... ይቀንሳልና:: ... እና ካኒቴራሽን :lol: ... አሳጥሪና ... በጨበጣ ግቢበት:: ... ከዛም ትማማራላችሁ::

እህምም wrote:ሀየት, ጥሩ ሰው ለፓርትነር ቢኖርህ ይመረጣል ግን you have to have things in common, or at least things you're both interested in. they also have to have qualities you're looking for. ብዙ ጥሩ ሰዎች አሉ ግን ሁሉም አንተ እምትፈልገው ነገር ላይራቸው ይችላል:: ስለዚህ ጥሩ መሆናቸው ብቻውን ጥሩ ፓርትነር ይሆናሉ ማለት አይደልም :: At least not for me.
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby እህምም » Fri Oct 05, 2012 9:39 pm

recho wrote:
A man can be an honest, sincere, loving person and still cheat. It's just a mistake he made when he was drunk.

እዚህጋር እኔና እህምም በከባዱ እንለያያለን ... ለኔ ቺት የፈለገውን ያክል ጥሩ ቢሆን ቺተር ኢዝ ኤ ባድ ፐርሰን .. ምክኒያቱም ቺቲንግ ኢዝ ኤ ማተር ኦፍ ቾይስ .. ሰክሮ ነው ከተባለ .. ዌል ስካር ኢዝ ኦልሶ ኤ ማተር ኦፍ ቾይስ .. ሪሌሽንሽፑን ለመጠበቅ ግዴታ የራሱ እንጂ የማንም አይደለም .. መጀመሪያውንው ወደቺቲንግ በሚያመራ መልኩ መጠጣቱ የራሱ ምርጫ ነው .. ስለዚህ በሪቾ መስፈርት መሰረት የመጨረሻው መጥፎ ሰው ነው .. ቺቲን የሚታለፍ ነገር አይደለም .. በተረቱም ሆድ ያባውን ነው ... ሞቅ ሲለው ተነስቶ ወደሚወዳት የመሄድ ምርጫነበረው .. እጅና እግሩ ታስሮ አፉን ወጥረው ከፍተው ግተውታል ከተባለ ያ ሌላ ነገር ነው ..

Everything we do is determined by our choices እኮ; doing good or bad. እኔ ሰውየው ያረገው ነገር ይታለፍ አይታለፍ አይደለም ፖይንቴ :: ሰውየው በዛ አክሽን ብቻ ዲፋይን ይደረጋል ወይ ነው :: ይሄ ሰው ለልጆቹ ጥሩ አባት ከሆነ ከተፋቱም በሁዋላ ሴቲዮዋ አባታቹ መጥፎ ሰው ነው ብላ ትነግራቸዋለች ? ሰውየው ቁዋሚ ውሽማ ካለችው he's making a consious decision to disrespect his wife. እሱን ሰው መጥፎ ሰው ነው እላለሁ :: አክሽኖቹ ኢንቴንሽናል ናቸው ::

People lie for many reasons
በሪቾ መስፈርት መጥፎ ሰው ቁጥር ሁለት .. ሁልጊዜ እውነት የመናገር ነጻነት አለን .. መናገር የማንፈልገውን ነገር ደግሞ አልናገርም አትጠይቁኝ የማለት ... ስለጉዳዩ መዋሸት ግን መጥፎ ሰው መሆን ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው .. ውሸት ልምምድ ነው .. ትንሽዬ ውሸት ትጀመራለች .. ያቺ ውሸት ያመጣችልንን ድል እናይና እስዋ እንዳትነቃብን ሌላ ደግሞ እንጨምራለን ... የጨመርነውን ለመደበቅ ሌላ እንጨምራለን .. ከዛ ከማወቃችን በፊት አለማቀፍ ውሸታሞች ሆነን ቁጭ እንላለን .. ስለዚህ ለምንም ጉዳይ ይሁን ውሸት ስህተት ነው .. አሁንም በኔ መስፈርት .. ይሄ ማለት ደግሞ ሪቾ ፈጽሞ ዋሽታ አታውቅም እያልኩ አይደለም .. ድብን አርጋ ዋሽታ ታውቃለች .. ለምን .. ዌል ሰው ስለሆነች .. ብዙ ጊዜ ራሴን ስዋሽ የማገኘው ከሆነ ነገር ለማምለጥ ሳስብ ነው .. ጥሩ ኢስኬፕ ሜካኒዝም ስለሆነ .. ወይንም ደግሞ ጀስት ቀልድ ስለሆነ ሲሪየስሊ ሳይታሰብ ... በቁምነገር ታሪክ ፈጥሮ ያልሆኑትን ሆኖ .. አዲስ ፐርሰናሊቲ ገንብቶ አይነት ውሸት ግን .. ይገርመኛል ብቻ አይደለም .. ይደንቀኛል !

አንቺ ዲስክራይብ ያረግሻቸው ሰዎች አንቺን ለማታለል ሆን ብለው ኢንቴንሽናል የሆነ ድርጊት ነው :: it's a repetitive cycle. not just an idividual event. if a friend lies to me about where she was so she can hide a problem she's having at home, then she's not a bad person. That's why I said it's all about context and intention.

I'm actually playing the devil's advocate here. :lol: I was simply making a point that you can be good and do bad. It's not a universal statement. I just made few examples. and for those examples, that train of thought works.

The point I am making is that our entire personality isn't defined by one action. It is all about about intention and context

ዌል ያስኬዳል ግን አንድ ነገር አለ .. በልባችን ያሰብነውን እና የወጠነውን አክሽናችን ይገልጸዋል ..እንደዚህ አይነት ጀብደኝነት ቆንጂትዬ በዚህ አለም ላይ አያዋጣም ... ጌት ኢት ፍሮም ሚ .. መጥፎ ሰዎች አክሽናቸው ይናገራል .. ያንን የማዳመጥና ራስሽን መከላከል ወይንም ቢያንስ ማምለጥ ያንቺ ስራ ነው .. ካለዛ ትጎጃለሽ .. አለማችን ስንት አይነት ጉዶች ይዛለች መሰለሽ ..ከምታስቢው በላይ አልፈው ሊጎዱሽ የሚችል ብቃት ያላቸው ሰዎች አሉ .. መልሰሽ ሰዎች ላይ እምነት እስከማይኖርሽ ድረስ ኮንፊውዝድ ሊያደርጉሽ በሚችሉበት መጠን ... ስለዚህ ነቅተሽ አክሽናቸውን እይ ... እናም እርምጃ ውሰጂ .. የዛን ሰአት ለነሱ ቲየሪ ምንም አያረግላቸው ስዊትሀርት .. የዋሸበት ኮንቴክስት ይጣራ ምናምን ውስጥ ከተገባ ዌል ምናልባት ኤክስኪውዝ ሊኖረው የሚችለው ሽጉጥ ጭንቅላቱ ላይ ተደግኖበት ነበር .. እና ጭንቅላቴ ይፈንዳ ካለ ዌል :lol: አንቺ እንድትወጂው , ዋው እንድትይለት , ብሎ ዋሽቶ የተጠጋሽን ግን ምን ሆነ ብለሽ ነው መጥፎሰው አይደለም የምትይው ? በውሸት አለሙ በህልሙ አስገብቶሻል .. ከህልሙ ሲነቃ አንቺን አያውቅሽም ... ይሄ እንግዲህ ትንሽዬ ምሳሌ ናት ..

I agree with you rech. if the person keep hurting you and lying to you then that speaks to their character. And ofcourse you'll do what's best for you.

A bad father can NOT be a good person. Just because he threw money at his children, which is a legal obligation of a father, does NOT make him a good person. If a man neglects his children he IS a bad father bad person.

ቱሉ እስማማለሁ ! ግን ደግሞ ሚስቱ ስለማትሰራ እሱ ረጅሙን ሰአቱን በስራ አሳልፎ ቤቱ ሲመጣ ቀኑን ሙሉ ከልጆች ጋር እና ከቤት እቃዎችዋ ጋር ተዘግታ የምታሳልፍ ሚስት ኖሮት .. ገና ሲገባ የተከሰከሰ ፊትዋን ከነተዝረከረከ ሁለመናዋ ጋር የምትጠብቀው ሴት ኖራ ጥሩ ፊት ያውጣ ወይንም ጥሩነት ያሳይ ማለት ይከብዳል .. ለሰውየው ጥሩነት ቤቱ ሲገባ የሚጠብቀው ነገርም ይወስነዋል .. ከዛ ውጪ ገንዘብ ስለወረወረ ጥሩ አባት ሊያስብለው አይችልም .. ያ ግዴታ ነው !

ገንዘብ ወረወረ is a bit rough. I know a guy who loves his kids to death but he leaves home at 5am and come home at 1am. he only sees his kids one day a week. and even then it's after his errands. Does that make him a bad person? I don't think so.

The point I'm making is that just because a person does something bad once, it doesn't define them as a person. If that's the case all of us are bad ppl cuz we all have made mistakes before.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 6 guests