ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ክቡራን » Thu Dec 13, 2012 3:28 pm

እንደው ጥሩ ጥሩ ውይይቶች የሚያኬሀዱባቸው ቤቶች እኮ ወደታች እየወረዱ ሳንጠግባቸው ና ሳናጣጥማቸው ይሄዱብናል...እስኪ ለክፉ ለደጉም እቺን ቤት :D ወደዚህ ላምጣት..ሪች ነፍሴ ደህና ነሽ ..? ጠፋሽ እኮ በሰላም ነው..? :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9235
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Fri Dec 14, 2012 4:28 pm

ክቡራን wrote:እንደው ጥሩ ጥሩ ውይይቶች የሚያኬሀዱባቸው ቤቶች እኮ ወደታች እየወረዱ ሳንጠግባቸው ና ሳናጣጥማቸው ይሄዱብናል...እስኪ ለክፉ ለደጉም እቺን ቤት :D ወደዚህ ላምጣት..ሪች ነፍሴ ደህና ነሽ ..? ጠፋሽ እኮ በሰላም ነው..? :D
ክቡሻዬ አለሁልህ ብሮ .. አማን ነው ? ጠፋሁ አይደል ? ፈላጊ አያሳጣኝ ነው ... ይሄው አንተ ባትኖር ኖሮ ማን ይፈልገኝ ነበር .... አለሁ ዛሬ ... በሰፊው . አመቱ አርብ አይደል ..... :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ምን ይሰማቹዋል?

Postby ዶማው2005 » Sat Oct 22, 2016 6:44 am

ለ 45 ደቂቃ የ 11 ቦርቃ ዶማውን እነበብኩት.

How has everyone been? I'm talking about you guys who have been through it all along.
I just ready my young-er days posts. Damn!
I don't know if I will ever sign back and check this site but if you happen to stop by, say hello. You know, like Adele. :)
ብዞወቻቹ መልስ ትመልሳላቹ ብየ ተሰፋ እደርጋለው፡፡

ሰላም
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Re: ምን ይሰማቹዋል?

Postby ኤሊየን » Sat Oct 22, 2016 8:18 am

Howdy Domex !!!!!!!!!
I hope all is well.All we are living in guilt zone. Never mind back in days you were younger and less mature kikiki
ኤሊየን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Wed Oct 12, 2016 7:21 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests