ዶማው2005 wrote:"are you mad @ me?" ተብላቹ ስትጠየቁ ምንም ብትሉ የጠየቃቹን ሰው ዲስ አፖይንት ማድረጋቹ አይቀርም...
"No, I'm not...itz cool" ብላቹ ብታድበሰብሱት...ጠታቂዋ/ው ያደረጉትን ስላወቁ...እየዋሻቹ እንደሆነ ስለሚያቁ መልሳቹ አይዋጥም...."Yeah" ብላቹ ከመለሳቹ ደግሞ...ፎር አቪየስ ሪዝንስ የባሰ ነገር ይመጣል እንጅ...መናደዳቹን ማንም "yeah, you should be..." ብሎ ሚቀባላቹ የለም.....ከባድ ጥያቄ ነው::
ሰላም
.......... ለኔ ከባድ አይደለም ... ከተናደድኩባት አዎ ተናድጄብሻለሁ ነው የምንላት ... ግን ግን ካሳውን መክፈል አለባት የንዴቴን.........ከዛ በቃ .... ሰደቃ ወጣ :wink: ........ I hope u kno wat i mean :oops: