ዶማው2005 wrote:ኤኒዌይስ ብቅ እያልን እንጨዋወት...
ሰላም
ፋይናሊ !!!!! :lol: ዚስ ኢዝ ዋት አም ቶኪንግ አባውት ! አንተ እምዳም ጥፋ አሉህ በዛው ደግሞ .. ! ዌልካም ባክ :)
ShyBoy wrote:I am so annoyed that every media is obsessed with Usian Bolt as if he did something no other athlete has ever done. እነጥሩነሽ: እነቀነኒሳ (ያሁኑን ሳይጨምር) ያን ሁሉ ገድል ሲሰሩ የት ነበሩ:: የገረመኝ ግን ፌልፕስ ራሱ የቦልትን ያህል ከቨሬጅ አለማግኝቱ ነው:: አቤት ወረት!
recho wrote:ድሮም ይሄ ያላቻ ጋብቻ ይቅርብህ ብዬህ ነበር .. ጭርጭስ ሽማግሌ ያቺን የመሰለች እምቦቀቅላ ቆንጆ .... :lol: እዚህ መጥተህ አሁን ስታወራ ከአያታችን እንደምናወራ ይሄ ሁሉ ዋርካዊ ቢያቅ አየየየየይ :lol:ሙዝ1 wrote:እኔንማ አትቀድሙኝም ....
ይሄ የትዉልድ ልዩነት ትዳሬን ሳያፈርሰዉ ይቀራል ብላችሁ ነዉ?
እንትን እንሂድ .... እንትን እንብላ .... እንትን እንይ .... እቤት ስገባ የእንትና ዘፈን ... እንትን መጽሄት ....
ተድላ ሀይሉ wrote:ShyBoy wrote:I am so annoyed that every media is obsessed with Usian Bolt as if he did something no other athlete has ever done. እነጥሩነሽ: እነቀነኒሳ (ያሁኑን ሳይጨምር) ያን ሁሉ ገድል ሲሰሩ የት ነበሩ:: የገረመኝ ግን ፌልፕስ ራሱ የቦልትን ያህል ከቨሬጅ አለማግኝቱ ነው:: አቤት ወረት!
አንተ ቆፍጣና ጎበዝ :-
ደህና ነህ ወይ ?
ልክ በሌላውም ነገር ያለቲፎዞ የማይኖርባት ዓለም እንደሆነችው ሁሉ በኦሎምፒክ ውድድሮች የሚገኙ ውጤቶችም ጣራ ነክተው የሚናፈሡት በቲፎዞ ጩኸት ነው:: ዩሲያን ቦልት የብዙ የማስታወቂያ ኩባንያዎች አስተዋዋቂ ስለሆነ ስለእርሱ 365/24 የሚወራው በሌላ ምክንያት አይደለም :: እንደምታውቀው የ100 ሜትር ሩጫ ከ10 ሴኮንድ ባነሠ ጊዜ የሚጠናቀቅ የሩጫ ዓይነት ነው :: ይህ ደግሞ የ30 ሴኮንድ ማስታወቂያ ለሚሠሩ ኩባንያዎች በጣም የተመቸ ስለሆነ ስለሌላው የሩጫ ዓይነት አሸናፊዎች ማውራት አይፈልጉም :: ደግሞም ትላንት የ10,000 ሜትር ሩጫ በማሸነፋቸው ለዘለዓለም ይህንኑ ታሪክ እንደ ፀሎት ሲደጋግሙት ትሠማዋለህ ::
ወንድሜ ይህቺ ዓለም ወረተኛ : የወረተኞች መቅበጫ ናት ....
ተድላ
ShyBoy wrote:ተድላ ሀይሉ wrote:ShyBoy wrote:I am so annoyed that every media is obsessed with Usian Bolt as if he did something no other athlete has ever done. እነጥሩነሽ: እነቀነኒሳ (ያሁኑን ሳይጨምር) ያን ሁሉ ገድል ሲሰሩ የት ነበሩ:: የገረመኝ ግን ፌልፕስ ራሱ የቦልትን ያህል ከቨሬጅ አለማግኝቱ ነው:: አቤት ወረት!
አንተ ቆፍጣና ጎበዝ :-
ደህና ነህ ወይ ?
ልክ በሌላውም ነገር ያለቲፎዞ የማይኖርባት ዓለም እንደሆነችው ሁሉ በኦሎምፒክ ውድድሮች የሚገኙ ውጤቶችም ጣራ ነክተው የሚናፈሡት በቲፎዞ ጩኸት ነው:: ዩሲያን ቦልት የብዙ የማስታወቂያ ኩባንያዎች አስተዋዋቂ ስለሆነ ስለእርሱ 365/24 የሚወራው በሌላ ምክንያት አይደለም :: እንደምታውቀው የ100 ሜትር ሩጫ ከ10 ሴኮንድ ባነሠ ጊዜ የሚጠናቀቅ የሩጫ ዓይነት ነው :: ይህ ደግሞ የ30 ሴኮንድ ማስታወቂያ ለሚሠሩ ኩባንያዎች በጣም የተመቸ ስለሆነ ስለሌላው የሩጫ ዓይነት አሸናፊዎች ማውራት አይፈልጉም :: ደግሞም ትላንት የ10,000 ሜትር ሩጫ በማሸነፋቸው ለዘለዓለም ይህንኑ ታሪክ እንደ ፀሎት ሲደጋግሙት ትሠማዋለህ ::
ወንድሜ ይህቺ ዓለም ወረተኛ : የወረተኞች መቅበጫ ናት ....
ተድላ
ሁለገቡ እና ታታሪው ተድላ: እንደምን አለህ? ደሞ "ቆፍጣና ጎበዝ" አልኸኝ? ምን ያህል ዘልዛላ እንደሆንሁ ብታውቅ እንዲህ አትልም ነበር :D
ShyBoy wrote:የቲፎዞነቱን ነገር አታንሳው:: የምር ከልባቸው አድንቀውት እና ደግፈውት ከሆነ ጥሩ ነው:: ማድነቅ እና መደገፍ የግድ ሁሉንም ከመብለጥ ጋር አይያያዝም--subjective ነው:: ግን አንተ እንዳልኸው ከስፖንሰሮች ጋር አያይዘውት ከሆነ የሚገርም ነው:: ትላልቅ ጋዜጦች እና ቲቪ ቻናሎች ብቻ አይደሉም እኮ ደሞ--ባቡር ስንገባ በነጻ የምናነባቸው የሰፈር ጋዜጦች ራሱ በስፖርት አምዳቸው ሳይሆን በፊት ገጻቸው ነበር በቦልት ፎቶግራፍ የተሞሉት:: የማሽቃበጣቸው ምክንያት አልገባኝም::
እውነትነቱ ምን ያህል እንደሆን ባላውቅም: ከዓመታት በፊት የሆነ ዌብሳይት ላይ ቀነኒሳ የቦልት መጋነን ተሰምቶት በ800 ሜትር እንወዳደር እና ይለይልን አይነት ነገር ብሎ ነበር:: ዌብሳይቱ ራሱ በውጤታማነት ቀነኒሳ ከቦልት ይልቅ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ አልሸሸገም ነበር:: በነገራችን ላይ የቦልትን ችሎታ ማሳነሴ አይደለም:: በጣም ጎበዝ አትሌት እንደሆነ ማንም አያጣውም:: ግን ከሱ ያላነሰ: ብሎም የበለጠ ታሪክ የሰሩ አትሌቶች ምንም ሳይነገርላቸው የሱ እንዲህ መግነኑ ገርሞኝ ነው::
ShyBoy wrote:መልካም ጊዜ ይሁንልህ ::
እህምም wrote:"He just stoped by to drop somethings" she said. at 1am.
I wear a hijab; it's a rock i live under. :lol:
ጦምኔው wrote:እህምም wrote:"He just stoped by to drop somethings" she said. at 1am.
I wear a hijab; it's a rock i live under. :lol:
She might be right! He probably did drop something on her :D
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: Bing [Bot] and 4 guests