እድል wrote:
ሚስቴ ሆዴ የኔ ገላ
ባታውቅም እኔን በድላ
ልተዋት ነው ይለናላ:
ምን ላርግ ታዲያ....እቃዋ ቦርቅቋላ
ሞኒካ ወይ ትትና በሉኛ እስቲ መላ
መፍትሄ አምጡ blah blah blah blah
በነ ት(ህ)ትና ትንተና
ባለጉዳይ ሲል ዘና
የሞኒካን ወግ ጥረቃ
ሲከታተል ብሎ ነቃ
እንዲያ ቢሆን ደሞ እንደዚ
ስትለው ማድሞዜል? ደብዚ
ይላታል thank you! now I see!
Oh now I really really see!
እድል
Monica**** wrote:እድል ያገር ልጅ
በጣም ቆንጆ አጻጻፍ ነው በርታልን
አንተና Debzi በጣም ትስማማላችሁ በአጻጻፍ እስኪ ደብዚዬ እንደድሮው አዝናኝን የኔ ቆንጆ!
አክባሪህ
ሞኒካ
Debzi wrote:Where is 4get.this by the way????
Monica**** wrote:እኔ እምለው አልታይም እንዴ ይሄን ያህል :?: :?: :?: :?: :?: :lol: :lol:
ሁለታችሁም ለትህትና ምስጋናውን ስታዥጎደጉዱላት ሞኒካና ለና አመስግናለሁ ለድጋፍሽም አይባልም ወይስ የኔና የለና ጽሁፍ እናንተ ስክሪን ላይ አይወጣም :lol: :lol: :lol:
ትትናዬ እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ላንቺ ተመቅኝቼ አይደለም እንደው ቀንቼ ነው :oops: :cry: :oops: :cry:
እንደፈለጋችሁ ዝጉኝ እንጂ እኔ ለናንተ ያለኝን አድናቆት አይቀንስውም!!!
ስላም ሁኑልኝ
አድናቂያችሁ
ሞኒካ
Monica**** wrote:እድል ያገር ልጅ
በጣም ቆንጆ አጻጻፍ ነው በርታልን
አንተና Debzi በጣም ትስማማላችሁ በአጻጻፍ እስኪ ደብዚዬ እንደድሮው አዝናኝን የኔ ቆንጆ!
አክባሪህ
ሞኒካ
Debzi wrote:......ጌታ ዱላውን ይዞ እንዳያስወጣን!
ጌታ wrote:Debzi wrote:......ጌታ ዱላውን ይዞ እንዳያስወጣን!
ምን ለማለት ነው ይብራራልኝ!!! እኔ ተደባዳቢ ነኝ? ወይስ ሽማግሌ ነው ዱላ ይዞ ነው የሚሄደው ነው ወይስ ምንድነው?????????? ያውሮፓ ወንዶች አያምሩም ያልሽው እንደው አይመለከተኝም:: ባላምርም አውሮፓ አይደለምና ያለሁት::
እስካሁንስ ቀልድ ነበር አሁን ግን ከምር ሳንጣላ አንቀርም:: ጥሩ መልስ ካላገኘሁ ዱላ ፍለጋ መሄዴ ነው:: የት እንዳለሽ ሞኒካ በpm ነግራኛለች::
ጌታ wrote:Debzi wrote:Where is 4get.this by the way????
Debzi, 4get.this ለሁለት ሳምንታት ያህል እንደማይኖር አጫውቶኛል-Seriously :: ከእህቶቻችን የሚመጣ ማንኛውንም ሙገሳም ሆነ ስጦታ በሱ ስም እንድቀበል ሙሉ ውክልና ተሰጥቶኛል::
Debzi wrote: 4get.this ለምን ላንተ ብቻ ነገረ ማለቴ ነው:: አቤት አቤት አሁን ደሞ 4get.this ሲመጣ ሌላ ወቀሳ ያቀርብብኛል...በአንድ ዊኬንድ ሶስት ሰው አስቀየምኩ ማለት ነው! ኧረ አንድ በሉኝ......አበስ ገበርኩ!!
ብሎ ጁላይ 26 ቀን ተናግሯል:: መከታተል የራስሽው ፋንታ ነው::እኔም በቅርብ ለተወሰነ ጊዜ ወጣ ስለምል ሳልጠፋ አልቀርም
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests