ቀልድ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ቀልድ

Postby nebsie » Wed Nov 30, 2005 6:36 am

አንድ ወንድማችን የኦሮሞ ተወላጅ ቤቱ ውስጥ ኤልክትሪክ ሊሰራ ፈልጎ ኮርኒሱ ከፍ ያለ ስለሆነ ገመዱን ሊደርስበት አልቻለም ከዛ አብረዉት ያሉትን ሰዎች ተሸከሙኝ አላቸው ወደ ላይ ሲሸከሙት ተንጠራርቶ ደርሰበትና የገመዱን ጫፍ በቃ አሁን ልቀቁኝ ልስራው አለ አሉ;; ሲባል ሰማን;
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby ጂሚ » Wed Nov 30, 2005 8:53 am

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ቀልደህ ሞተህል አንተ እራስህ ከብት ነገር ነህ
ጂሚ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 26
Joined: Sun Feb 22, 2004 6:39 am

አሪፍ ነው

Postby ሳምሶን13 » Wed Nov 30, 2005 4:12 pm

ስማ ጂሚ ካሳቀክ ሳቅ ነው እንጂ የተባልከው ተሳደብ አልተባልክም ዝም ብለህ ኦሮሞ አትሁን የሆንክ ቀንዳም ነገር
ነብሲ በጣም አሪፍ ቀልድ ነው ኢሊትርኩ እላይ አድርሱት ቢፈጠፍጠው ቆንጆ ነበር :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

Postby ጃንሚዳ » Thu Dec 01, 2005 12:01 pm

ታሪኩ እውነተኛ ነው የተፈጸመውም ቺካጎ ውስጥ ነው:: ሁለት የሀረርጌ ልጆች ከኬኒያ መጥተው የቺካጎን ዳውን ታውን ውበት ማርኩኣቸው ያው እንደአገራችን የጓደኝነት ልማድ ተቃቅፈው ሲሔዱ :lol: ፈረንጆቹ በብዛት እንዲህ አሉኣቸው ""hay guys are u gays""ሲሉዓቸው ምስኪኖቹም የሀረርጌ ልጆች yes ሲሉ ውለው በጌይዎቹ ሻይ ቡና ተብለው
ቤታቸው ሲገቡ እንዲህ እያሉ እስፖንሰራቸውን አሙ :lol: ምን አይነት ወሬኛ ነው ከሀረርጌ እንደመጣን ለዚህ ሁሉ ነጭ ምን አስወራው አይ አበሻ!!
ብለው አስቀውና :lol:
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

Postby ጃንሚዳ » Thu Dec 01, 2005 12:10 pm

እዚሁ የምኖርበት ከተማ ሁለት የትግራይ ክፍለ ሀገር ተወላጆች ወደ አንድ supera america store ገብተው ዶሮ መግዛት ፈለጉ እናም እንደምንም ብለው የዶሮ ዕንቁላሉን ከያዙ በሁዋላ ወደ ተረኛ ካሺሩ ዘንድ ቀርበው እንቁላሉን እያሳዩት እንዲህ ብለው ጠየቁት where is the mother :lol:ይታያቹ እንቁላል እያሳዩ እናቲቱዓ የት ናት ሲሉ :lol: :lol:
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

Postby ጃንሚዳ » Thu Dec 01, 2005 12:19 pm

አንዱ ጎንደሬ ደግሞ cub food ውስጥ ገብቶ እርጎ ፍለጋ ቢንከራተት እርጎ እንዴት ያግኝ ? በመጨረሻም ቅቅቅቅቅቅ
ወደካሺሩ ቀርቦ hay you where is yesterday milk ብሎ ሲጠይቀው ካሺሩም የትናንቱን date line እያሳየው የሄ የትናንት ወተት ነው ቢለው,ዕንዴት ይግባቡ እየደጋገመ where is yesterday milk ቢላቸው እርጎ መሆኑ ስላልገባቸው
በመጨረሻም የርሱ ጓደኛ ሌላው ጎንደሬ እንዲህ ብሎ ነገራቸው :lol: when you pour it say ዶቅ ዶቅ ዶቅ :lol:ፈረንጆቹን በሳቅ ፈጃቸው :lol:
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

Postby ገልብጤ » Thu Jan 10, 2013 11:54 pm

ጃንሚዳ wrote:አንዱ ጎንደሬ ደግሞ cub food ውስጥ ገብቶ እርጎ ፍለጋ ቢንከራተት እርጎ እንዴት ያግኝ ? በመጨረሻም ቅቅቅቅቅቅ
ወደካሺሩ ቀርቦ hay you where is yesterday milk ብሎ ሲጠይቀው ካሺሩም የትናንቱን date line እያሳየው የሄ የትናንት ወተት ነው ቢለው,ዕንዴት ይግባቡ እየደጋገመ where is yesterday milk ቢላቸው እርጎ መሆኑ ስላልገባቸው
በመጨረሻም የርሱ ጓደኛ ሌላው ጎንደሬ እንዲህ ብሎ ነገራቸው :lol: when you pour it say ዶቅ ዶቅ ዶቅ :lol:ፈረንጆቹን በሳቅ ፈጃቸው :lol:


አይ ጃኑ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron