ምንትሴ ... ቅብርጥሴ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ትትና » Mon Jan 02, 2006 5:15 am

ሚ:- ሚሪንዳ
ስ:- ስትጠጣ
ት:- ትኖራለህ

ያለችው የማ ሚስት ነበረች? እዚሁ ዋርካ ላይ ነው ያነበብኩት::

ትዳር ጣፋጭ ነው የምናመረው እኛ ሰነፍ ሰራቶኞቹ ነን!!!

አክባሪያችሁ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

ባላገር ገራገር !!

Postby ክሪስታል » Mon Jan 02, 2006 4:54 pm

ባልና ሚስት ናቸው ...... ከወደ ገጠሩ ሀገራችን ክፍል የመጡ:: ሚስት ትታመምና ወደከተማ ከባሏ ጋር ትወጣለች ... ሆስፒታል ለመታከም:: ዶክተር ጋር ትቀርባለች .... ባል ከውጪ ሆኖ ይጠብቃል:: ወዲያው ሚስት ከዶክተሩ ምርመራ ክፍል ትወጣለች::

ባል: ግራ ተጋብቶ ...."ምነው ቶሎ ወጣሽ'

ሚስት: እረ ተወኝ ... ልብስሽን አውልቀሽ ተጋደሚ ይሉኛል እና ደንግጬ ወጣሁ

ባል: አይ ያንቺ ነገር ... ደንቡ እንደዚያ ነው... ዶክተር ያሉሽንማ ማድረግ ነው....

ሚስትም ተመልሳ ምርመራው ክፍል ትገባለች ትገባለች....እናም ዶክተሩ እንዳሏት ልብሷን አውልቃ ትጋደማለች::
ዶክተሩም መዘጋጀቷን ጠይቀው አዎን ስትላቸው ወደ ክፍሉ ሲገቡ ወደግድግዳው ተጠግታ ተኝታለች:: ስለራቀቻቸው ... ወደዚህ ጠጋ በይ እንጂ ይሏታል::
ሚስትም .... እንዴ እርሶ የት ሊሆኑ?
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ዩፎ » Tue Jan 03, 2006 4:20 am

ሰላም ምጥኔ:- ጥሩ ኢንፎ ነው ያመጣሽው:: ሴቶች ከወንዶች የሚለዩባቸው (እኛ ወንዶች ብዙ ጊዜ የማይገባን) መሰረታዊ ነገሮች አሉና እነዚህን ማወቁ ለሁላችንም ይበጃል:: አንድ ስቶሪ ትዝ አለኝ:: አንዴ አንዱ 'ሚስት እፈልጋለሁ' የሚል ad ጋዜጣ ላይ ያወጣል:: በርካታ የመልስ ደብዳቤዎች ደረሱት:: የሚገርመው ነገር አብዛኞቹ ደብዳቤዎች የደረሱት ከወንዶች ነው; መልእክታቸውም እንዲህ የሚል ነው 'የኔን ሚስት መውሰድ ትችላለህ' :wink:

መልካም ቆይታ!
ዩፎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 132
Joined: Sat Dec 25, 2004 10:29 pm
Location: united states

COMMUNICATION BETWEEN TWO SPECIES!

Postby ክሪስታል » Tue Jan 31, 2006 7:20 pm

COMMUNICATION BETWEEN TWO DIFFERENT SPECIES
Image
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Communication

Postby ክሪስታል » Thu Feb 23, 2006 12:31 pm

..
Last edited by ክሪስታል on Thu Feb 23, 2006 12:36 pm, edited 1 time in total.
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Communication

Postby ክሪስታል » Thu Feb 23, 2006 12:34 pm

..

በጀርመን ያለ አንድ ጫካ ውስጥ በአንድ ወቅት ለጎብኚዎች የተለጠፈ ማስታወቂያ እንዲህ ይነበብ ነበር አሉ:-

It is strictly forbidden on our black forest camping site that people of different sex, for instance, men and women, live together in one tent unless they are married with each other for that purpose.


አንድ የ ዙሪክ ሆቴል ይህን ለጥፎ ነበር:-

Because of the impropriety of entertaining guests of the opposite sex in the bedroom, it is suggested that the lobby be used for this purpose.


ሌላው የጃፓን ሆቴል ደግሞ ....
You are invited to take advantage of the chambermaid.


ባንግኮክ (ታይላንድ) ያለ አንድ የቡድሀ ቤተ መቅደስ ውስጥ ደግሞ ጎብኚዎች በተገቢው ሁኔታ እንዲለብሱ ለማሳሰብ ይህ ማስታወቂያ ተለጥፎ ታይቷል:-

It is forbidden to enter a woman even a foreigner if dressed as a man.


አዲስ አበባ: "ሃምሌ 19" መናፈሻ ተብሎ የሚታወቀው ደግሞ እንዲህ የሚል ማስታወቂያ ለጥፎ ነበር (በተለይ ደበቅ ደበቅ ባሉት ቦታዎች ላይ)

መተሻሸትና መተቃቀፍ በጥብቅ የተከለከለ ነው!!
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Miscommunication

Postby ክሪስታል » Thu Feb 23, 2006 6:04 pm

አንድ ሰውዬ እየተንገዳገደ ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል ይደርሳል። ታዲያ ፊቱ ተሞጫጭሯል፡ አይኑም ክፉኛ በልዟል። ዶክተሩም ምን ሆነህ ነው ብሎ መጠየቅ።

እ - እንዲህ ነው ነገሩ ብሎ ይጀምራል - ሰውዬው።
….. ዘና ባለ መንፈስ ከሚስቴ ጋር ጎልፍ እየተጫወትን ነበር። እና እሷ ኳሷን በምትመታበት ጊዜ ሄዶ ሄዶ በአካባቢው ከነበሩት የላሞች መንጋ መሃል ይወድቃል። አብረን ሄደን ፍለጋ ጀመርን - ማለት - እላሞቹ መሀከል። ከዚያ እኔ ከነበርኩበት ትንሽ ራቅ ብላ ከቆመች ላም መቀመጫ - እ እ እ - ላም አይቀመጥም ለካ - - እሺ የላሟ ቂጥ አካባቢ ነጭ ነገር ተቀርቅሮ እየሁኝ። ቆይ እስቲ ብዬ ሄድኩና ጭራዋን ከፍ አድርጌ ሳየው የሚስቴ የጎልፍ ኳስ ራሱ ነበር - እና መሃል ለመሃል ተቀርቅሯል። ከዚያ አንድ ትልቅ ስህተት ሰራሁ።

ምን አደረግክ? ይላል ዶክተሩ።

እ እ - ጭራዋን አነሳሁና ወደ ሚስቴ ጮክ ብዬ - “እየውልሽ እዚጋ፡ ያንቺን ይመስላል!” አልኳ …..

“አይይይይይይይይይይይይ” - ዶክተሩ
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Fri Feb 24, 2006 9:34 am

..
ምክር:---ቶሎ ለሚበሳጩ የዋርካ ፍቅር ደምበኞች!

አስታውሱ፡ አንድ ሰው ሲያናድዳችሁ ወይ ሲያበሳጫችሁ ፊታችሁን ለማኮሳተር 42 የፊት ጡንቻዎችን ማነቃነቅ ያስፈልጋችኍል። ነገር ግን እጅን ሰንዝሮ ያንን አስሆል በቃሪያ ጥፊ ለማላስ ወይም በቦክስ ለማናፈጥ 4 ጡንቻዎቻችንን ብቻ ነው ማንቀሳቀስ የሚጠበቅባችሁ።
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Mon Mar 20, 2006 5:52 pm

.... አለባማ ስቴት ውስጥ: የተለያየ ዝርያ ባላቸውን ሰዎች መሀከል የሚደረግ ጋብቻን የሚከለክል ህግ እስከ ኖቬምበር 2000 ድረስ ነበራቸው:: ከዚያ ብኍላ ነበር ህዝቡ ድምጽ እንዲሰጥ ተደርጎ በተገኘው ውጤት መሰረት ህጉ የተሰረዘው::

ህጉ ቢሰረዝም ግን 40% የሚሆነው ህዝብ እንዲቀጥል ነበር ድምፅ የሰጡት:: አሁንም ብዙ ስዎች በነጭና በጥቁር ዘሮች መሀከል የሚደረግ ጋብቻን የሚያግድ ህግ ቢኖር ይመርጣሉ... (wikipedia)

አሜሪካ ውስጥ እስከ 2000 ድረስ እንዲህ አይነት ህግ መቆየቱ ይገርማል::

ሌሎች ስቴቶችና ሀገሮች ላይ አሁን ያለው ስታቲስቲክስ እንዴት ይሆን?
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

ምቀኝነት

Postby ክሪስታል » Thu Jul 20, 2006 9:30 am

A man is dying of cancer.

His son: "Dad why you keep telling people you're dying of AIDS??".

Answer: "So that when I die, no one will dare screw your mother."
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Mon Jul 24, 2006 11:26 am

"I am your Doctor. sorry to inform you that you have a brain

problem. Your brain is in 2 parts... Left and right.

The left part has nothing right in it, and the right has nothing left in it"
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

ቅመምዬ

Postby ቅመምዬ » Mon Jul 24, 2006 4:35 pm

ባ: ባገባሁ
ል: ልቃጠል?? :oops: ወይ ጉድ
GB
ቅመምዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 405
Joined: Tue Jun 06, 2006 8:16 pm

Postby ክሪስታል » Tue Jul 25, 2006 8:39 am

አንድ ሽማግሌ ገበሬ ነው… ከቤቱ ጀርባ ትልቅ ኩሬ አለው…የኩሬው አካባቢም በደንብ ለመናፈሻነት እንዲሆን ተብሎ የተዘጋጀ ነው … የአፕል እና የብርቱካን ዛፎች ዙሪያውን በብዛት ተተክለውበታል… ኩሬውም ለመዋኘት የሚያስችል አይነት ነው። እና አንድ ምሽት ላይ ይህ ሽማግሌ ወደ ኩሬው ከሄደ ብዙ ጊዜ እንዳለፈው ተገንዝቦ ጎብኘት አድርጎት ለመመለስ ይነሳል። ፍራፍሬ ሰብስቦ የሚያመጣበት ተለቅ ያለ ሸንኬሎ (ባልዲ) ነገርም ይይዛል። ወደኩሬው ሲቃረብ የሚጮሁ የሚስቁ በቃ በደስታ የሚያስካኩ ሰዎች ድምፅ ይሰማዋል … ጠጋ ብሎ በደምብ ሲያይም ቆንጆ ቆንጆ ወጣት ሴቶች ናቸው…. በቃ እንዲያው መለመላቸውን ማለት ራቁታቸውን ኩሬው ውስጥ ይምቦራጨቃሉ። ድምጽ ለማሰማት እኅኅኅህም ምናምን ብሎ በአካባቢው ሌላ ሰው መኖሩን እንዲያውቁ ያደርጋል…. እነሱም ደንግጠው ስምጥ ወደሆነው የኩሬው ክፍል ይሸሻሉ.. እራቁት ሰውነታቸው እንዳይታይ ማለት ነው። አንዷ ሴትም … ከዚህ ገለል ካላልክ ከኩሬው ውስጥ አንወጣም ብላ ትጮህበታለች። ሽማግሌውም ኮስተር ብሎ… እኔ እዚህ የመጣሁት እናንተ እዚህ እርቃናችሁን ስትዋኙ ለማየት ወይም ከኩሬው ራቁታችሁን ላስወጣችሁ አይደለም። ባልዲውን ከፍ አድርጎ እያሳያቸው …. እኔ የመጣሁት የተራበ አዞዬን ልመግብ ነው።
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Wed Jul 26, 2006 9:39 am

The 3 tragedies in a man's life:

1- life sucks
2- job sucks
3- Wife does NOT!
:oops: :oops: :oops:
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby Debzi » Wed Jul 26, 2006 3:18 pm

ክሪስታል ሰላም
ጥሩ ጥሩ ጆኮች አሉበት በጣም እሚያዝናና!! እስቲ እየዞርኩ እንዲህ እሚያዝናኑ ቶፒኮችን ልቃኝ እንጂ.........
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests