ስላም ክሪስ
እሺ አሁን ጥያቄው ገባኝ......... ይቅርታ
እስቲ ጥያቄውን ላንብበው በድንብ
አይ ደብዚ አደነጋገርሺኝ እኮ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደልሺኝ :lol: :lol: :lol:
ክሪስታል wrote:
ማህደረ - አሁን እኔ ወርቅን ያገኘ ነው ትክክል ብዬ ብናገርና ጠጅ ብከለከል ቆይ አንቺ ምን ትጠቀሚያለሽ እስቲ?
Debzi wrote:እሺ ማህደርዬ እስቲ ጥያቄውን ረዘም እናድርገው 5 ላይ አያቁም.....
1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
6 = ??
እንግዲህ 5=1 ብለሽ የመለሽው 1=5 ከሚለው ተነስተሽ ስለመሰለኝ ነው ይህንን ልጠይቅ የፈለኩት
ክሪስታል wrote:ማህደረ - አሁን እኔ ወርቅን ያገኘ ነው ትክክል ብዬ ብናገርና ጠጅ ብከለከል ቆይ አንቺ ምን ትጠቀሚያለሽ እስቲ?
*ማህደረ* wrote::
ደብዚ በይ አሁን የእኔ ተራ ነው ጥያቄ መጠየቅ በይ ተዘጋጂ ከምሬ ነው ይህን ከመለሽ ሁለተኛ ጠጅ ቤት ወይ አረቂ ቤት መክፈቻ ገንዘብ ትሸለሚያለሽ :wink:
ማህደረ ነኝ
ሲያቀብጠኝ እጠይቃለሁ ብዪ ምን እንደምጠይቅ ግራ ገባኝ :lol: ለካስ መጠየቅ አላውቅም :lol: ከምሬ ነው.....በይ ይህን ጥያቄ በቀላሉ እንደምትመልሺው በመተማመን አቅርቤለሁ ያው ከንግድሽ ጋ ይገናኛል በሚል ነው :wink:Debzi wrote:እሺ እሺ ይኸው መጥቻለሁ:: ለቅዳሜ ለቅዳሜ የሚሆን አንገት ላይ የምትንጠለጠል computer መግዛት አለብኝ ምንም ነገር እንዳያመልጠኝ!!
የሆኖ ሆኖ.....በይ ጠይቂኝ ጠይቂኝ:: ሌላ ሚኒ ጠጅ ቤት ዋርካ ፍቅር ላይ ከፍትበታለሁ:: የክሪስታልን ጥያቄዎች እንዳወኩና እንዳሸነፍኩ ይሄንንም እንደማሸንፍ አውቀዋለሁ:: ውይ እማምዬ ዛሬ መቸም ገደልሽኝ:: ጤነኛ competition ደስ አይልሽም? ጥሩኮ ነው::
በይ ፈትኚኝ ሲመችሽ.....
*ማህደረ* wrote:
1ኛ ምግብ ተላምጦ ከተዋጠ በኋላ ሆድ ከረጢት (stomach) ጋ ለመድረስ ስንት ጊዜ ይፈጅበታል?
2ኛ. የተለመደን ምግብ (typical meal) አንድ ሰዉ ከበላ በኍላ ፕሮሰሱን (የመፈጨት; መገርደፍ; ያው የተለምደውን :lol: ) ጨርሶ ወደ ቆሻሻነት(faeces) ሆኖ (rectum) ሲደርስ ስንት ጊዜ ይፈጅበታል?
ሌላ በይበልጥ ቀለል ያለ ጥያቄ ደግሞ ይህው.....
3ኛ. World Health Organization ላይ ያለው አርማ (የሆነ ነገር ላይ የተጠመጠመ የሚመስለው እባብ) ከምን ጋ የተያዪዘ ነው? ትርጉሙስ?
ማህደረ ነኝ
*ማህደረ* wrote:አንቺ ደብዚ መልሱን መልሰሽ አልነበር እንዴ? የት ሰርዝሺው? :lol: አሀ...ወይስ በቃ ለየልኝ አረጀሁ?....
ማህደረ
አይቼው ነበር ደብዚ...ስራ ላይ ስለነበርኩ አልቻልኩም እንጂ .....አይ የወንዶቹን ነገር መተው ነው :D ክፉ ተናግሬ ደግሞ እንዳይጨርሱኝ እንጂ :lol: መልሱን ትክክል ትመስይኛለሽ እንግዲህ ጠያቂው የለም....Debzi wrote:ውይ ማህደርዬ! ለካ አይተሽው ነበር! እኔማ ላንቺ ቅድሚያ ለመስጠት ነበራ::
ካየሽውማ አዎን እንግዲህ የመጀመሪያው ጥያቄ - 17
የሁለተኛው ደሞ 36 ነው ያልኩት::
ሰዎቹ ግን ቤት እየከፈቱ ጥለው ጥፍት የሚሉት ለምን ይሆን? ወንዶች ሲባሉ ትግስት የላቸውም የሚባለው እውነት ይሆን?
*ማህደረ* wrote:አይቼው ነበር ደብዚ...ስራ ላይ ስለነበርኩ አልቻልኩም እንጂ .....አይ የወንዶቹን ነገር መተው ነው :D ክፉ ተናግሬ ደግሞ እንዳይጨርሱኝ እንጂ :lol: መልሱን ትክክል ትመስይኛለሽ እንግዲህ ጠያቂው የለም....Debzi wrote:ውይ ማህደርዬ! ለካ አይተሽው ነበር! እኔማ ላንቺ ቅድሚያ ለመስጠት ነበራ::
ካየሽውማ አዎን እንግዲህ የመጀመሪያው ጥያቄ - 17
የሁለተኛው ደሞ 36 ነው ያልኩት::
ሰዎቹ ግን ቤት እየከፈቱ ጥለው ጥፍት የሚሉት ለምን ይሆን? ወንዶች ሲባሉ ትግስት የላቸውም የሚባለው እውነት ይሆን?
መልካሙን ሁሉ ላንቺ
ማህደረ
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests