ምንትሴ ... ቅብርጥሴ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ክሪስታል » Fri May 02, 2008 5:38 pm

"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Sat May 03, 2008 10:31 am

Perfect marriage

They're living proof of the union of marriage. They have two minds but only one thought — hers.
ልደት

አንድ የሚመቸኝ አባባል አለ.... here's how it goes...
በሴት ልጅ ህይወት ወይም እድሜ ውስጥ በጣም የማይጠገቡት አመታት በ30 እና 31ኛ ልደቷ መሀከል ያሉት 10(አስር) አመታት ናቸው::
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Sat May 03, 2008 3:23 pm

እሷ:----- እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ ይህ መልኬ የሚጠፋ ይመስልሀል
እሱ:----- እድለኛ ከሆንሽ? አዎ!

>>>>

እሷ:---- ታቃለህ?!... ገና አሁን ከውበት ሳሎን መመለሴ ነው እኮ
እሱ:---- ያሳዝናል ... ዛሬ ዝግ ናቸው ማለት ነው?

>>>>

እሷ:----- እንዲያው አንተ ባሌ ብትሆን ኖሮ ... የአይጥ መርዝ ቡናህ ውስጥ ጨምሬ ነበር የምሰጥህ
እሱ:----- እኔ ደግሞ አንቺ ሚስቴ ብትሆኚ ... ቡናውን ጥጥት ነበር የማደርገው
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Sun May 04, 2008 9:00 am


የመቃብር ላይ ጽሁፍ


Here lies my wife.
Here let her lie!
Now she's at rest, And so am I.


ቅናት፡


እሷ ባሏን ቅንጣት ታህል አታምነውም … በጣም ቅናተኛ ናት
ጃኬቱ ላይ ረጅም ፀጉር ካገኘች አለቀለት… ትዘለዝለዋለች
ባታገኝም ችግር የለውም…. ያው ከመላጣ ሴት ጋር ሲማግጥ እንደዋለ በቀላሉ ታረጋግጣለች

መጠጥ፡


እሷ እና እሱ መጠጥ ይጠጣሉ… አልኮል… እናም
እሱ፦----- ታውቂያለሽ!? መጠጥ ውበትሽን ያወጣዋል…. ቁንጅት አልሽ
አሷ፦----- ታንክ ዩ ማይ ዲር…. ግን እኮ ይሄ ገና የመጀመሪያ ብርጭቆዬ ነው
እሱ፦----- ስላንቺ መጠጥ አላወራሁም … እራሴ ስለምጠጣው እንጂ


Complement

እሱ፦----- የምትገርሚ ነሽ
እሷ፦----- እንዴት ማለት
እሱ፦----- የወንድ ልጅ ህልም የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ታሟያለሽ
እሷ፦----- ታንክ ዩ ዲር…… ግን እንዴት ማለት
እሱ፦----- ፂም …. ያበጡ ጡንቻዎች…. እ…
እሷ፦----- አፍክን አትክፈት እሺ… የማነው!?
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ክሪስታል » Sat May 17, 2008 4:17 pm

ቀጣሪዎች የስራ ቃለ-መጠይቅ ላይ በ ዕርግጥ ስላጋጠሟቸው የሚገርሙ መልሶች የተናገሩትን ሲ ኤን ኤን ላይ ሰሞኑን አነበብኩ::

በአጠቃላይ ተወዳዳሪዎችን የሚጥሏቸው እና ተደጋጋሚ ስህተቶች ናቸው የሚሏቸው …. ዝርክርክ አለባበስ…. ስለ ስራው የግዴለሽነት ምልክት ማሳየት ወይም ጉጉት አለማሳየት…. ግትርነት ወይም ለጥያቄዎች በቂ መልስ አለመስጠት… ሲሆኑ ሌሎች ያጋጠሟቸውና በፍጹም የማይረሷቸው የኢንተርቪው ስህተቶች ያሏቸውን ደግሞ እንደዚህ አቅርበዋቸዋል…

-አንድ ተወዳዳሪ ኢንተርቪው የሚደረግበት ቢሮ ውስጥ ሆኖ ሴል ፎኑ ሲጠራ ጥሪውን መመለስ ብቻ ሳይሆን ቃለ መጠይቁን ሊያደርግ የተቀመጠውን ሰውዬ …’እባክህን የማወራው ጉዳይ ሚስጥር ሰለሆነ አንዴ ውጪ ቆይልኝ’ መጠየቁ..
-አንዱ ደሞ "ሃብታም አጎቴ ደከም ነገር ብሏል… በቅርብ መጫሩ አይቀርም እና ያ ከሆነ ውርስ ሰለማገኝ ስራው ላይ ብዙ ላልቆይ እችላለሁ”
-ኢንተርቪው አድራጊውን ሊፍት እንዲሰጠው የጠየቀም ነበር
-አንዱ ደግሞ ወደ ኢንተርቪው ቢሮ እየገባ እያለ ብብቱን አሸቶ ቼክ ሲያደርግ በጠያቂዎቹ መታየቱ
- አንዷ.. ከዚህ በፊት የጻፈችውን ጥናት ለናሙና እንድታሳይ ስትጠየቅ.. “ለ ሲ አይ ኤ የጻፍኩት ሰለሆነ ሚስጥር ነው ማለቷ
-አንዱ ከዚህ በፊት የነበረውን አለቃ ስለመደብደቡ መናገሩ
-ቢሮ ውስጥ ምግብ ነገር ነበር እና እንዲያነሳ/እንዲበላ ሲጠየቅ…. “አልፈልግም.. ልጠጣ ሰለምሄድ ከመጠጥ በፊት ሆዴን በዘይት አልወጥርም” ምናምን ማለቱ
-ለሂሳብ ሰራ ኢንተርቪው እየተደረገች ሳለ ለቀረበላት ጥያቄ … ‘እኔ 'People person' እንጂ 'Numbers person' አይደለሁም ማለቷ
-አንዱ ደግሞ እራሱ ቤት ሆኖ የቴሌፎን ኢንተርቪው እያደረገ እያለ … ቶይሌቱን ፍለሽ ሲያደርግ መሰማቱ
-አንዷ ጠያቂዎቿ ፊት የፀጉር ሚዶ አውጥታ ጸጉሯን ማበጠሯ
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby ብራንጎናትርን » Sat May 17, 2008 4:23 pm

ክሪስታል wrote:እሷ:----- እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ ይህ መልኬ የሚጠፋ ይመስልሀል
እሱ:----- እድለኛ ከሆንሽ? አዎ!

>>>>

እሷ:---- ታቃለህ?!... ገና አሁን ከውበት ሳሎን መመለሴ ነው እኮ
እሱ:---- ያሳዝናል ... ዛሬ ዝግ ናቸው ማለት ነው?

>>>>

እሷ:----- እንዲያው አንተ ባሌ ብትሆን ኖሮ ... የአይጥ መርዝ ቡናህ ውስጥ ጨምሬ ነበር የምሰጥህ
እሱ:----- እኔ ደግሞ አንቺ ሚስቴ ብትሆኚ ... ቡናውን ጥጥት ነበር የማደርገው


:lol:

እውነት በጣም ደስ ይላል:: በርታ/ቺ/! 8)
"The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats
ብራንጎናትርን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 736
Joined: Fri Dec 29, 2006 6:31 pm

Postby ክሪስታል » Tue Jan 05, 2010 1:43 am

አንዱ መኪናውን እንደጉድ እያከነፈ ሲነዳ ትራፊክ ፖሊስ ያስቆመዋል...

ባለመኪናው ለፖሊሱ: ጌታዬ ምን አጠፋሁ..... ከፍ ባለ ፍጥነት በረርኩ እንዴ?

ትራፊክ ፖሊስ: አይ እንደሱ ሳይሆን ዝቅ ብለህ ነው የበረርከው.......... ማለት እንደ አውሮፕላን!
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Sworn virgins of albania

Postby ክሪስታል » Tue Jan 22, 2013 2:25 am

የሆኑ አገሮች አሉ ... እኔን የገረመኝ ባህል ያላቸው - ሴት ልጆችን የሚመለከት ማለት ነው....
ያው እንደብዙዎች ... ተፈጥሮአዊ የሆነው አይነት ድሪም ያላቸውን ሴት ልጆችን አስቡ ... ምናልባት አግብተው መኖር - መውለድ’ና እናት መሆን አይነት ነገሮችን የሚመኙ...
ቤተሰባቸው አንዳ’ ንዴ ምን ይጠይቃል መሰላችሁ? - ባል ሳያገቡ’ና ሳይነጩ ህይወታቸውን ለማሳለፍ እንዲወስኑ!!!
ለምን? አትሉም....
ገዳም እንዲገቡ?
ስህተት!!
ያ የሚሆነው .. በቤተሰቡ ውስጥ የወንድ ሳይኖር ሲቀር .. እንደምትክ ለቤተሰባቸው ፕሮቴክተር የመሆንን ክብር እንዲቀዳጁ ... በቃ ወንድ እንዲሆኑ .... ብረት መዝጊያ ምናምን ማለት ነው የሚፈለገው።
... ሌላ ጊዜ ደግሞ አንዱ ላግባት የሚል ጥያቄ ያቀርብና ቤተሰብ ሳይቀበለው ሲቀር፣ ጠያቂው ክብሬ ተነካ ብሎ የብቀላ ድርጊቶችን እንዳያረግ ለመከላከል ይሆናል ... ቺኳን እንደ ማያ ወደ ወንድነት ከቀየሯት ዝምቧን እሽ ሊላት አይችልማ! - በባህሉ መሰረት።
በነገራችን ላይ እነዚህ ሴቶች ይህን ሁሉ በብላሽ እንዲያደርጉ አይጠበቅም....
ተፈጥሮአዊ ማንነታችውን መስዋዕት ላረጉበት ብዙ ወንዳወንዳዊ ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ.... ከነዚህ ጥቂቶቹ፡
በቀሚስ ፋንታ ሱሪ’ና ባለቁልፍ ኮት መልበስ...
በረጅም ጸጉር ምትክ በከምከሞ የወንድ ቁርጥ መጀነን...
ሴሽ እንደናቱ ማጨስ’ና... ከተማ ለከተማ በማናለብኝነት መንጎማለል ሲሆኑ .... ጋሼ፣ አጎቴ ምናምን በሚሉ መጠሪያዎች መጠራትንም ይጨምራል
ሌላው ምክንያት... በነዚህ አገሮች የተለመደው .. እኛ... ‘ ደም ማውጣት ‘ ምናምን የምንለው - በብቀላ የመገዳደል ፕራክቲስ ሲሆን .. ሴት ልጅ ሞታ የደም ካሳ ጥያቄ ከተነሳ የክፍያው ስሌት ፦ “የሴት ህይወት = ግማሽ ላይፍ” በሚለው ሳይሆን በ ‘ ሙሉ ‘ ላይፍ ሂሳብ እንዲሰላ መንገድ ከፋች መሆኑም አንዱ ምክያት ነው...
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby Gosa » Wed Feb 20, 2013 1:38 pm

ክሪስታል wrote:Perfect marriage

They're living proof of the union of marriage. They have two minds but only one thought — hers.

ልደት

አንድ የሚመቸኝ አባባል አለ.... here's how it goes...
በሴት ልጅ ህይወት ወይም እድሜ ውስጥ በጣም የማይጠገቡት አመታት በ30 እና 31ኛ ልደቷ መሀከል ያሉት 10(አስር) አመታት ናቸው::

በምን ስሌት ይሆን?
ኧረ በምን ሂሳብ?
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ክሪስታል » Wed Apr 24, 2013 12:40 am

የ Microsoftቱ ቢል ጌትስ ከዋና ስራው ጎን በ ቢል ጌትስ ፋውንዴሽን ስር ከሚስራባቸው ዋና ጉዳዮች አንዱ HIV Aidsን ይመለከታል... ከዚያ'ጋ በተያያዘ መሰለኝ በጣም ጠንካራ የሆነ ኮንዶም (የማይበጠስ) ዴቨሎፕ ማድረግ አስፈላጊ ነው በሚል ይህ የቢል ጌትስ ፋውንዴሽን በዛ ያለ ገንዘብ በጉዳዩ ላይ ኢንቨስት አርጓል የሚል ዜና ሲወጣ አንዱ የ አሜሪካ ቧልተኛ ምን አላገጠ መሰላችሁ...

'ቢልጌትስማ ኮንዶምን ለሌሎች ማሰራቱ ምንም አጠ'" ያያቂ ነገር አይደለም... ማይክሮ ሶፍት የሚባልን ኮንዶም ድሮስ ማን ይገዛዋል ... 'Microsoft >>>>> ይታያችሁ 'ጥንጥዬ እና ዝልግልግ' : ) !
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Re: ምንትሴ ... ቅብርጥሴ

Postby ክሪስታል » Mon Nov 14, 2016 6:07 pm

This Indian family was posing for a picture and the camera man was moving around and looking through the camera to take his best shot --- but he was taking too long....

One of the guys posing for the pic went--- "what is this guy doing"'
Another guy in the group tried to explain--- "ሂ ኢዝ ድትራይንግ ቱ focus--- ሂ ኢዝ ትራይንግ ቶ ፋከስ"

Then the grandma in the group went ---- ALL OF US!!!!!


Obviously, what she heard was "he is trying to ፋክ us"
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Re:

Postby ክሪስታል » Mon Nov 14, 2016 6:42 pm

ክሪስታል wrote:ሴትዮዋ … አሮጊት ነገር ናቸው… ዶክተር ጋ ይሄዳሉ።

ዶክተሩም … ምን ልርዳዎት? ሲላቸው
… ‘በርዝ ኮንትሮል ፒልስ እፈልጋለሁ” ይሉታል።

በነገሩ የተገረመው ዶክተር ትንሽ አሰብ አድርጎ…. “ይቅርታ ወይዘሮ ትህትና….እ … እድሜዎን 75 አመት ያሉ መሰለኝ። እና የወሊድ መቆጣጠሪያ ኪኒን ምን ይጠቅመኛል ብለው ነው።

“ጥሩ እንቅልፍ ኖሮኝ እንድተኛ ይረዱኛል”

ዶክተሩ አሁንም አሰብ አድርጎ… “እንዴት ሆኖ ነው ፒልስ .. ማለት.. በርዝ ኮንትሮል ፒልስ ለ እንቅልፍ የሚረዳዎት።”

የማሳድጋት የልጅ ልጄ… የሞኒካ ብርቱካን ጭማቂ ውስጥ እጨምራቸውና… እኔ ምሽቱን የሰላም እንቅልፍ ይወስደኛል።ይሄም ጆክ ነበረ እንዴ .... ይገርማል ልጄ እያደገች ስትመጣ ----- it is beginning to sound to me like an extract from the big book : )
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests