Mo's coffee house!!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሚሚlove » Wed May 11, 2011 6:14 am

ስላም ለናንተ ይሁን . . . እንሆ ካለንበት በድጋሜ ብቅ ለማለት በቃን የምውደውን የሞኒካንም ቤት ለመቀላቀል በመብቃቴ ድስስስ ብሎኛል. . .

ሞኒካዬ ቤት ለቦሳ ብለሽ አትቀበይኝም እንዴ የሩቅ እንግዳ መቶ ከቤትሽ ደጅ ቆሜያለሁ . . .
ሚሚlove
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 825
Joined: Tue Sep 20, 2005 8:40 am
Location: Ethiopia

Postby humaidi » Sun May 29, 2011 1:11 pm

ሰላም ሻቬዝ, ብዙ ሰለዘገየሁ ይቅርታ::

አባ ገበረ ማርያም በጣም ዝነኛ መካሪ አባት ነበሩ እንዲያውም ትዝ ይለኛል አንደኛ ዲሲፕሊን ሁሊተኛ ዲስፒሊን ሦሰተኛ ዲስፒሊን ይሉ ነበር:: አሁን የት እድንዳሉ ባላውቅም የዛሬ ሰንት ዓመት ጣልያን እንደነብሩ ሰምቻለሁ::

ሻቬዝ በጣም ነው ያሳከኝ ባይህ አውቀሀለሁ ሰትል ምክኒያቱም እኔ ካወቅኩህ ሰንብቷል :lol: እኔ ያወከኝ መሰሎኝ ነበር 8) ቴፒ አሁንም አለ:: እሱን ሁሌ ላጠቃው የምችለው በባላ ብቻ ነበር:: አንድ ቀን ከሱ ጋር ተስማምቼም አላውቅ:: አሁን ግን ጸባይ ገዝቷል::

ሞኒካን እዚህ መጥታ ሰለሷ ደህንነትና ጤና እንድናውቅ በማድረግህ እናመሰግናለን ዳሩ ግን ሞኒካ አንዴ ብቅ ብላ መጥፋቷ ተገቢ አይደለም::

ሰላም

ሻቬዝ-x wrote:ሀይ ሁሜዲ

ካተድራልና አካባቢውማ የህይወቴ አንዱ አካል ነው ከ KG በፊት አቧራ ሜዳ ይባል ከነበረው አንስቶ እስከ ስምንተኛ የተማርኩት እዛ ነው አባ ገ/ማርያም የተባሉ ጥሩ አባት ጥሩ መክረው ነው ያሳደጉን 8) ይገርምሀል እዛ አካባቢ ያሉ ሻይ ቤቶች ምግብ ቤቶች ዳቦ ቤቶች ....አካባቢው በሙሉ ትዝ ይለኛል እኛን በልጅነታችን መኪና ያሻግረን የነበረ ፔቲ የሚባል የትምርትቤቱ ትራፊክ አሁንም እዛው ብዙም ሳይለወጥ አይቸው ገርሞኛል :: አንተም እዛ ታዘወትር ከነበረ እርግጠኛ ነኝ ባይህ አውቅሀለው :)

ለመጽሀፉ አመስግኛለው ካጡት ካንተ እንዲወስዱልኝ እነግራቸዋለው

ለሞኒካ እንዳልከኝ በግል መልእክቱን አድርሻለው አንድ መመር ብትሆንም አንጀት የምትበላ ነች :lol: ካነበበችውና ከመለሰችልኝ እነግርሀለው

አህመድ1 ሞኒካ ስትሰማ ሰማሁት ያለውን ሙዚቃ ግን መስማት የለባትም ቡዙ ማኩረፍ ጥሩ አይደለም የሞኒካን ምርጫ እኔ አውቀዋለው የድሮ ሆነው ለስለስ ብለው ልብ የሚነኩት ናቸው ምርጫዎችዋ ! ሪሀና እና ሌዲ ጋጋን ብዙም የምትመርጣቸው አይመስለኝም

ስለዚህ እኔ ለሞኒካ በሀሳብ ፈረስ ትንሽ ወደህዋላ እንድትሄድ ወደዋርካም ጎራ እንድትል የዶሊ ፓርተንን ለትዝታ መርጬላታለው

when you think about love....humaidi wrote:ሰላም ሻቬዝ, በቃ አንተም የሰፈሬ ልጅ ልትሆን ትንሸ ነው የቀረህ ማለት ነው.....ካቴድራል ት/ቤት እግር ኳስ መጫወት የጀመርኩበት ነው በተለይ ታችኛው ሜዳ..በሩ ከተዘጋብን በዚያው በወንዙ በኩል አርገን እንኳትን ነበር:: በጣም ቆንጆ የሆኑ ገርል ተማርዎች ነበሩ ካቴድራል የሚማሩት :wink:

እንሬኮ ኬክ ቤት አሁንም አለ..ልክ ነህ መጽሀፍ ቤቱ ፊት ለፊቱ ነው ያለው:: የሞኒካ ቤት ቡና አይነት ባይሆንም ጥሩ ቡና አላቸው:: ለመጽሀፉ ምንም ችግር የለም አንተ ንገርኝና አንዱን እዚያው መጽሀፍት ቤትም ቢሆን እተውለሀለሁ::

በል እንግዲህ ይኸው Ahemd-1 ተሰፋ የቆረጠ ይመሰላል:: እንደሱ እንዳንሆን:: ጽፍህላት የምትለውን እንሰማ::

አህመድ አንድ, ተስፋ አትቁረጥ:: ሞኒካ እንደሆን ጨዋና ቆጆ ናት ሰለዚህ እሷን መልሰን ማግኘት አለብን:-

ቆንጆ ቆንጆ ናት ከንቅልፏ ሰትነቃም
ሰነፍ ሰነፍ ነው መቶ ቀን ቢለፋም

ምን ትላላህ ?

ሻቬዝ-x wrote:ሁሜይዲ

አገር ቤት በአመት አንዴማ ለአንድ ወር ተኩል አካባቢ እሄዳለው ያው አንዴ ስለሆነች ብርቅ ትሆንብኛለች እንጂ :lol: ያንተን አስበው በአመት 40 ጊዜ በየስምንት ቀኑ አንዴ ደረስ ብለህ ትመለሳለህ ማለት እኮ ነው እኔ ደግሞ እንኳን የግል ቦይንግ ልመኝ ምንም እንኳን እንደየኢትዮጵያ አይነት ጥሩ አየር መንገድ ብመርጥም ፈርስት ክላስ እንኳን ገብቼ አላውቅም ሁሌ በኢኮኖሚ ክላስ ነው የምሄደው ግን በዛም ደስተኛ ነኝ

ያ ያልከኝ መጽሀፍት ቤት ኩራዝ መጽሀፍት መደብር ይባል የነበረው ይሆን ? እኔ የካቴድራል ልደታ ወንዶች ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩና ያን አካባቢ በደንብ አውቀዋለው ኤንሪኮ የተባለ ጥሩ ኬክ ቤት ፊት ለፊቱ እንደነበር ትዝ ይለኛል እንግዲህ መጽሀፉ እዛ ካለ አስገዛለው ካልተገኘ እንግዲህ አንተን አስቸግራለው እንጂ ምን አደርጋለው 50 ኮፒ ገዝተህ አንዱን ለኔ አትጨክንብኝም አይደል? :lol:

የሞኒካ ነገርማ ተወኝ የዋርካ ጭቅጭቅ ምር-------------ር ብሏት ወደ ፌስ ቡክ ሺፍት አደረገች መሰለኝ :: ቢሆንም እንዳልከኝ እስቲ በግልም "ሞኒክዬ ምነው ምነው ምነው ምን አጠፋን ..." የሚል አይነት መልእክት እልክላትና መልስ ከሰጠችኝ የጠፋችበትን ምክንያት አሳውቅሀለው :)

ደሀና ሁን
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby humaidi » Sun May 29, 2011 1:22 pm

ሰላም ሞኒካ,

ምነው ምነው ምነው አንዴ ብቅ ብለሸ ጠፋሸ::በሰፊው እሰክጸፈላችሁ ብለሸ ?

ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን

Monica**** wrote:ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች, የውጭ አገር ዜጎች( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም :lol:) ጭምር!!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም!!!
አይ ሚስድ ዩ ጋይስ!!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby humaidi » Sun May 29, 2011 1:45 pm

Postby ወርቅነች » Thu Jun 02, 2011 8:34 am

ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:

ሰላም የዋርካዋ ቆንጆ ሞኒካ...እንዴነሸ ባያሌው....ግን ቢን ላዲን ከቤቱ የወጣው እንደ ቄሰ ና እንደፈላሻ ዳቦ ና ጠላ ልመና አይደለም እኮ :lol:

አንቺ ብቅ ማለትሸ ደሰ ብሎኝ ሳለ የኔ X ቆንጆ ሻቬዝ ሲያሾፍ አይቼው ግርም ነው ያለኝ...የኔ ቆንጆ ሻፌዝ ሁሜዲ ከሰፈሬ ከባንኮ ዲሮማ በማህተመ ጋንዲ በኩል አድርጎ እንሬኮ ድረሰ ይዞህ ሲዞር ለመናፈሰ ሽርሸር ይዞህ የሄደ መስሎህ ነበር እንዴ :lol: እንዴት ያለከው ቀሺም ነህ ባክህ :lol: ደግሞ.... አይ ብቻ ይቅር...

ሞኒካ እንኳንም ደህና መጣሸ ትላለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና

Monica**** wrote:ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች, የውጭ አገር ዜጎች( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም :lol:) ጭምር!!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም!!!
አይ ሚስድ ዩ ጋይስ!!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Jun 08, 2011 12:23 am

ወርቅነች wrote:

አቢዮታዊ ጓድ ወደዚች ቡና ቤት ብቅ ያለበ ጸረ ኢትዮጲያውያንን ለመመንጠር ብቻ ነው !!! ትግላችን ይቀጥላል!!! እናሸንፋለን
ጓድ ፓን ሪዚኮ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ጆጆ » Sun Jun 12, 2011 5:20 pm

ሞኒካ አንዴም እውነት ሳትወሪ ለዚህ በቃሽ ::ሳስብሽ ክሞቅ ያለው እድሜሽ ጋር እንደገና ወፍራም ዝቡጥቡጥ በዛ ላይ ሰካራም ነው የምትመሲዪኝ ምን አሳደበህ መባል የለብኝም ነሽ ::ፓን ሪዚኮ ከላንጎ ቻት ጀምሮ አወቀዋለሁ ሁሌ እውነታም ነው ግን ለምን እስካሁን ከቼክ እንዳልተመለስ አይገባኝም አሁንም እየተማረ ነው አይመስለኝም ::.ቢራ ይወዳል ቼክ ያለ ሰው ለምን እንደዛ እንደሆነ ነው አንዱማ ለበርሊን እየሄደ ሽምቶ ይመለሳል አሁን ወደ ሞኒካ ሰካራም ለመሆንሽ ቨርጂኒያ ሰርግ ላይ የሆንሽው ትዝ እንደሚሊሽ ነው ::ወሽቱን ግን ቀንሺ .ያስጠይቅሻል ብቻ ሳይሆን ያሳስርሻልም ::
ጆጆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 153
Joined: Mon Oct 06, 2003 2:19 am

Postby ያገር ተስፋ » Tue Jun 14, 2011 9:21 am

ጆጆ አይ የስው ነገር ጃጆ ቢሉህ ይቀላል::
እውን እንደው ስታስበው አሁን ዋርካ ውስጥ ከመቶ 10 አይሆንም በትክክለኛ ማንነቱን የሚናገረው!!!
እና ወይዘሮ ሞኒካ ማንነቷን ብትደብቅ ሀጥያት ነው ያስብላል???
የጃጀህ ጅላጅል ነገር ነህና አቦ!!! እሷ ደሞ በታላቋ ብሪታንያ እንደምትኖር ደጋግማ ስትናገር ስምቻለሁ ታዲያ ከወዴት አምጥተህ ነው ቨርጂኒያ የከተትካት??? በዛ ላይ ስካራም ሆነች ድራግ አጫሽ ሆነች የማንም ጉዳይ አይደለም:: ሞኒካን በብእር ገጸ ባህሪዋ እዚህ ዋርካ ላይ ብዙ ስው ይወዳታል ልክ እኔ ቆንጂት የእስራኤሏን እና ትትናን እንደምወዳችው ማለት ነው:: ከዛ በተረፈ ቆንጂት የእስራኤሏና ትትናን በእውኑ አለማችው ምን አይነት ስዎች እንደሆኑ አላውቅም ማወቅም አልፈልግም እንዲሁ በብእራችው እወዳችዋለሁ!!!
አንተ የዞረብህ አጁዛ ጠይቀሀት እምቢ ብላህ ይሆናል እንዲህ የምታጥላላት!!!
እረ አይምሮ ለማስቢያ ነው የተስራው እያስብን እንጻፍ!!!
ጆጆ wrote:ሞኒካ አንዴም እውነት ሳትወሪ ለዚህ በቃሽ ::ሳስብሽ ክሞቅ ያለው እድሜሽ ጋር እንደገና ወፍራም ዝቡጥቡጥ በዛ ላይ ሰካራም ነው የምትመሲዪኝ ምን አሳደበህ መባል የለብኝም ነሽ ::ፓን ሪዚኮ ከላንጎ ቻት ጀምሮ አወቀዋለሁ ሁሌ እውነታም ነው ግን ለምን እስካሁን ከቼክ እንዳልተመለስ አይገባኝም አሁንም እየተማረ ነው አይመስለኝም ::.ቢራ ይወዳል ቼክ ያለ ሰው ለምን እንደዛ እንደሆነ ነው አንዱማ ለበርሊን እየሄደ ሽምቶ ይመለሳል አሁን ወደ ሞኒካ ሰካራም ለመሆንሽ ቨርጂኒያ ሰርግ ላይ የሆንሽው ትዝ እንደሚሊሽ ነው ::ወሽቱን ግን ቀንሺ .ያስጠይቅሻል ብቻ ሳይሆን ያሳስርሻልም ::
ያገር ተስፋ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Wed Apr 27, 2005 11:22 am
Location: ethiopia

Postby ሻቬዝ-x » Wed Jun 15, 2011 6:31 am

እኔ ድሮ የጳውሎስ ኞኞን ስም ስሰማ የአባቱ ስም ይገርመኝ ነበር በየትኛው ብሄረሰብ ይሆን 'ኞኞ' የሚል ስም የሚወጣው እል ነበር 'ጆጆ' ግን ከ'ኞኞ' ይሻላል....መሰለኝእና በቃ አባባ ማህሙድን አዳምጡ
.....አትጣሉ እሺ

ወርቅነሽ ግን አሁንም ቸርችል ጎዳና እየተንከራተች ነው :lol: ?
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ተድላ ሀይሉ » Wed Jun 15, 2011 6:47 am

ሻቬዝ-x wrote:እኔ ድሮ የጳውሎስ ኞኞን ስም ስሰማ የአባቱ ስም ይገርመኝ ነበር በየትኛው ብሄረሰብ ይሆን 'ኞኞ' የሚል ስም የሚወጣው እል ነበር ...

አፈሩ ይቅለለውና የጋዜጠኛ ፓውሎስ ኞኞ አባት አርመናዊ ነበሩ ::

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ሻቬዝ-x » Wed Jun 15, 2011 6:59 am

ተድላ ሀይሉ wrote:
ሻቬዝ-x wrote:እኔ ድሮ የጳውሎስ ኞኞን ስም ስሰማ የአባቱ ስም ይገርመኝ ነበር በየትኛው ብሄረሰብ ይሆን 'ኞኞ' የሚል ስም የሚወጣው እል ነበር ...

አፈሩ ይቅለለውና የጋዜጠኛ ፓውሎስ ኞኞ አባት አርመናዊ ነበሩ ::

ተድላ

አመሰግናለው ተድላ ይህን አላውቅም ነበር ሚስጥሩን ፈትተህልኛል ! በልጅነቴ 'አስድናቂ ታሪኮች" የሚል መጻህፍቱን መከታተል እወድ ነበረ ::
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ወርቅነች » Thu Jun 16, 2011 8:11 am

አይዞን ጓድ ፓኑ...ቡና እየቀመቅመን ጸረ ኢትዮጲያውያንን እንደመሰሳለን :lol:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

ፓን ሪዚኮ wrote:
ወርቅነች wrote:
ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:

ሰላም የዋርካዋ ቆንጆ ሞኒካ...እንዴነሸ ባያሌው....ግን ቢን ላዲን ከቤቱ የወጣው እንደ ቄሰ ና እንደፈላሻ ዳቦ ና ጠላ ልመና አይደለም እኮ :lol:

አንቺ ብቅ ማለትሸ ደሰ ብሎኝ ሳለ የኔ X ቆንጆ ሻቬዝ ሲያሾፍ አይቼው ግርም ነው ያለኝ...የኔ ቆንጆ ሻፌዝ ሁሜዲ ከሰፈሬ ከባንኮ ዲሮማ በማህተመ ጋንዲ በኩል አድርጎ እንሬኮ ድረሰ ይዞህ ሲዞር ለመናፈሰ ሽርሸር ይዞህ የሄደ መስሎህ ነበር እንዴ :lol: እንዴት ያለከው ቀሺም ነህ ባክህ :lol: ደግሞ.... አይ ብቻ ይቅር...

ሞኒካ እንኳንም ደህና መጣሸ ትላለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና

Monica**** wrote:ስላምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ለሁላችሁም ያገር ልጆች, የውጭ አገር ዜጎች( ኤክስ ኢትዮጵያውያኖችም :lol:) ጭምር!!!!
አሁንም ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ማለት ነው??? ተዉ እባካችሁ ስላም አውርዱ ለቢን ላዲንም አልጠቀመም :lol:
በችኮላ ስለገባሁ ስም እየጠራሁ ሁላችሁንም ስላም ለማለት አልቻልኩኝም!!!
አይ ሚስድ ዩ ጋይስ!!!
ዋርካ ምን አዲስ ነገር አለ???
በግል ለጻፋችሁልኝ ሁሉ አሁን ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነውና በስፊው እስክጽፍላችሁ ድረስ ስላምና ፍቅር ጤና ከሁላችሁም ጋር እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
ከብዙ መወደድ ጋር
ሞኒካ ነኝ
አቢዮታዊ ጓድ ወደዚች ቡና ቤት ብቅ ያለበ ጸረ ኢትዮጲያውያንን ለመመንጠር ብቻ ነው !!! ትግላችን ይቀጥላል!!! እናሸንፋለን
ጓድ ፓን ሪዚኮ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ወርቅነች » Thu Jun 16, 2011 8:32 am

አንት ፈዛዛ..አሁንም አላርፍ ብለሀል...ኞኞ ምን ማለት እንደሆን አንዱን ጎንደሬ ብትጠይቀው ጸረ ኢትዮጲያውያንን ፈላሾቹን ጠይቅ ብሎ ይመለሰልሀል :lol: ጳውሎስ ኞኞ የሀይለ ሰላሴ አጎብጋቢ ነበር...እሱ ና አጼው የደም ግባታቸው ማለትም ቅላታቸው, አፍንጫቸው ና ጢማቸው ይመሳሰል ነበር...ሁለቱም ኦጋዴን ዘምተዋል :lol:

ጳውሎስ ኞኞ ካንተ ጋር የሚመሳሰለበትም ነገር አለው...አንተ ጥያቄ ሰትጠየቅ መልሰ የለህም መልሰ ቢኖርህም አባቱ አርመናዊ ነው የሚል አይነት ሆኖ ሳለ ሌላው ችሎታህ ኮፒ አድርገህ ዋርካ ላይ ሊንኮችን መለጥፍ ብቻ ነው :lol: የጳውሎስ ኞኞ ችሎታ ደግሞ ጥያቄና መልሰ የሚል አምድ ባአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ላይ ራሱን እየጠየቀ ለራሱ መልሰ ይሰጥ ነበር :lol: ሁሌ አርቲሰቲክ ማታሚያ ቤት አይጠፋም ነበር ውሸቶቹን ሁሉ እዚያው ነበር የሚያትመው... :lol:

የኔ ሻቬዝ... ጳውሎስ ኞኞ ቸርችል ጎዳና የማይመጣበት ዋና ምክኒያቱ የሴጣን ጭራ ብለን እናባረው ሰለነበር ነው... ችርችል ብቅ ያለ ሁሉ ይንከራተት ነበር :lol:

ፈዛዛው አንተም አፈሩ እንዲቀልህ ካሁኑ በርትተህ ሥራ... ጳውሎስ ኞኞ እንደሆን ያን ሁሉ ውሸት ተሸክሞ አፈሩ የሚቀለው አይመስለልኝም ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol:ተድላ ሀይሉ wrote:
ሻቬዝ-x wrote:እኔ ድሮ የጳውሎስ ኞኞን ስም ስሰማ የአባቱ ስም ይገርመኝ ነበር በየትኛው ብሄረሰብ ይሆን 'ኞኞ' የሚል ስም የሚወጣው እል ነበር ...

አፈሩ ይቅለለውና የጋዜጠኛ ፓውሎስ ኞኞ አባት አርመናዊ ነበሩ ::

ተድላ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ወዲአክሱም » Thu Jun 16, 2011 7:25 pm

ስለምንድን መሆኑ ባይገባኝም የቡና ሰካራሞች ናችሁ
ወዲአክሱም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Wed Nov 12, 2003 2:33 am

Postby ወርቅነች » Sat Jun 18, 2011 2:55 pm

ወዲጢዙመክ ሆነህ ምን ይገባሀል :lol:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests