Mo's coffee house!!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሻቬዝ-x » Mon Apr 04, 2011 8:22 am

ሰላም ሁሜዲ

ይቅርታ አንድ እረኛ በጫዋታችን መሀል ገብቶ ነው :lol: ::

አንተ እንግዲህ ወርቅነሽ ሴት ነች ካልክ ከኔ የተሻለ ታውቃታለሀና በሴትነት እንውሰዳት ሆኑም አጥብቀህ ብትመክራት አንተን ትሰማሀለች የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ብዙ የጋራ ነገር አላቹህ ለምሳሌ አንተ ደጉን በጣም ትጠላዋለህ እሷም እንዳንተው አንተ ፈላሻ ትጠላለህ እሷም እንዳንተ ከፈላሻ ጋር ግብግብ ትወዳለች አንተ ሞኒካን እንደምትወደው እስዋም ሞኒካን ትወዳለች በመሆኑም ያንተን ምክር በደንብ ልትሰማ ትችላለች አይደል?ለዋርካ መበላሸት ዋነኛ ምክንያት ወርቅነሽ ነች የሚል እምነት አለኝ እኔ

ፈላሽ ያው ጎንደርም የተናቁ ነበሩ እና እስራኤል ሄደው መናቁ ቢጨምርም የተሻለ ህይወት ስለሚመሩ መሄዳቸውን ብደግፍላቸውም የማናውቃቸው ይመስል እዚህ እየመጡ የጎንደር አራዳ ሲሆኑብን ነው ቅር የሚለኝ ሁሉንም ማለቴ አይደለም ጥሩ እና ስርአት ያላቸው ፈላሻዎችም ይኖራሉ

አንተ ግን ደጉ ምን ቢያደርግህ ነው እንዲህ ያንገፈገፈህና ዛፍ እንዲሆን የተመኘኽለት እስቲ ፈቃደኛ ከሆንክ ንገረኝ :lol: :lol: :lol:

ሞኒካ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ላልከው ሞኒካ የራስዋ ፕሪንሲፕል ያላት ሰው ስለሆነች ለምን እንደጠፋች እና ምን ቢሆን ልትመልስ እንደምትችል የምታውቀው እሷ ብቻ ናት ያው የኔ ግምት በደደብ ፈላሻዎችና በለዛ ቢሷ ወርቅነሽ ምክንያት ይመስለኛል መፍሄውም ምናልባት የነሱ መወገድ ወይንም ስርአት መያዝ ሊሆን ይችላል እላለው አንተስ ምን ትላለህ ?

ለዋርካ ህይወት ከሚሰጡት ጥቂት ሰዎች አንዷ ሞኒካ ስለነበርች የአሷ መሰናበት ዋርካን እንዳፈዘዘውና እንዲያስጠላ እንዳደረገው በቀላሉ ማየት ተችሏል!

ሰላም ሁንማ
humaidi wrote:ሰላም ሻቬዝ,

እኔም በሻቬዝነትህ ና በኢትዮጽያዊነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ::

ከዚህ በፊት እንደነገርኩህ ወርቅነሸ እኔም አልወደድኳትም:: በግልም ጽፌላት እንድትቆጠብ ና አደብ እንድትገዛ ጠይቂያት ነበር:: ካንተ ጋር ግን አንድ ሰሞን የፍቀር ጨዋታ ጀምራ እንደነበር ትዝ ይለኛል:: እኔ ግን ወንዳ ወንድ ሴት ትመሰልኛለች::

ደጉ ግን ---- የሆነ ውሸታም ፍጥረት መሆኑን አውቃለሁ:: ፈላሾች ግን ከሰው የተለየን ፍጥረት ነን ብለው የሚገምቱ ቢሆኑም ከሀዲያን ናቸው:: ከሀዲዎችም የሆኑበት ምክኒያት እንደ በግ ሀሳባቸው ና ፍላጎታቸው ሳር ና ውሀ ነው:: ምናልባት ፈላሾች የነሱ ብጤ ወዳጆች ሊኖራቸው ቢችልም ደጉ ግን ወዳጅ ቀርቶ ዘመድም ያለው አይመሰልም:: ምናልባት የዛፍ ቁራጭ ወይም ብጣሸ ሳይሆን አይቀርም::

ያም ሆነ ይህ ዋናው አሳሳቢና አንገብጋቢ የሆነው ጉዳይ የሞኒካ ነው:: ሰለዚህ እሷ ለሚልዮኖቹ አንባቢዎቿ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ?

ሰላም ሁሜዲ

በሁሜዲነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ

ሆኖም ወርቅነሽ ወንድ ይመስለኛል ጽሁፉ በአስቀያሚ ስድቦች የተሞላ ፍጹም ከኢዮጵያዊት እንስት ሊወጣ የማይችል ነው ለዚህ ነው ቀሚስ አጥልቆ የመጣ ወንድ የመሰለኝ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ከወርቅነሽ የሚወጡ አይነት ቃላትን አያወጣም

ወርቅነሽ ወንድም ሆነ ሴት ግን ወርቅነሽ ላይ የሰፈረ ሰይጣን መገሰጥ አለበት

እኔም እንዳንተ ደጉ ብዙ አይመቸኝም አራዳ አትለው ፋራ የሆነ መሀል ላይ የቀረ ነገር ነው ቂጡ ቆበር እስኪያወጣ ቁጭ ብሎ ስለራሱ ስለለቀለቀ ትልቅ የሆነ መስሎ የሚሰማው ለናዚ አጎብዳጅ ትንሽ ሰው ነው ብዬ እኔ አምናለው ፈላሻዎችም ገጠሬ አትላቸው ከተሜ የማንነት ክራይሲስ ውስጥ የገቡ ናቸው ዝቅተኝነት የሚሰማው ሰው ደግሞ ነካ ካደረግከው መዘላበዱ አይቀርም ቢሆንም ቢሆንም ደጉን እኔ ባልወደውም ሌሎች ብዙ ወዳጆች ሊኖሩት ይችላሉ ፈላሻዎችም እንደዛው የሚወዳቸው አለ እኔ እንሱን አልወዳቸውም እነሱም አይወዱኝም በቃ እዛ ጋ ኬዙ ይዘጋል እንጂ ከኍላ ከኋላቸው እየሄድኩ ከነሱ ጋር መለካከፍ አለብኝ እንዴ ?

መሀል ላይ ግጭት ቢኖርም ተጋጭቶ መርሳት እንጂ ይሄ የወርቅነሽ አይነት የግመል ቂም ...........እኔም አልወደድኩላትም ይህን ስል ከፈለገች ዋርካዊ መብትዋን ተጠቃማ ስድቦችዋን መቀጠልና እንደሞኒካ አይነት የቀሩ ጥቂት ሰዎችን ማባረርና እስዋ ደጉና ፈላሻዎች ብቻ ዋርካ እንዲቀሩ ማድረግ ትችላለች እነሱ እንደሆነ እሷ ትጩህ እንጂ ንቅንቅ አይልዋትም

ሁሜዲ እንግዲህ ምናልባት ነገሮች ተስተካክለው ካየች ሞኒካየሚልዮኖቹን ጥሪ ሰምታ ትመጣ ይሆናል ብለን እንጠብቅ ይሆን ??

ባለህበት ሰላም ሁንልኝ
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ገልብጤ » Mon Apr 04, 2011 11:20 am

ሻቬዝ-x wrote:ሰላም ሁሜዲ

ይቅርታ አንድ እረኛ በጫዋታችን መሀል ገብቶ ነው :lol: ::

አንተ እንግዲህ ወርቅነሽ ሴት ነች ካልክ ከኔ የተሻለ ታውቃታለሀና በሴትነት እንውሰዳት ሆኑም አጥብቀህ ብትመክራት አንተን ትሰማሀለች የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ብዙ የጋራ ነገር አላቹህ ለምሳሌ አንተ ደጉን በጣም ትጠላዋለህ እሷም እንዳንተው አንተ ፈላሻ ትጠላለህ
እሷም እንዳንተ ከፈላሻ ጋር ግብግብ ትወዳለች አንተ ሞኒካን እንደምትወደው እስዋም ሞኒካን ትወዳለች በመሆኑም ያንተን ምክር በደንብ ልትሰማ ትችላለች አይደል?ለዋርካ መበላሸት ዋነኛ ምክንያት ወርቅነሽ ነች የሚል እምነት አለኝ እኔ

ሾተል + ኮርማው+ ሁሜዲ..ባፍ ባፍንጫህ ይንፉህ ሌላ ምን እላለሁ ...ከንዳንተ አይነቱ ጀዝባ ይሰውረን ነው የሚባለው ..ሁሜዲ ማለት እንዳንተ ቀሚስ ለብሶ የሚንከላወስ ወንዳገረድ ነው ከንደዚህ አይነቱ ሰው ጋር ማውራት የራስን ክብር ዝቅ ስለሚያደርግ ..እክ እንቱፍ ብዬብሀለሁ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሻቬዝ-x » Mon Apr 04, 2011 2:02 pm

ገልብጤ wrote:

አይ አንተ ገልብጤ ነኝ ብለህ የመጣህ ቀን እኮ ነው ሁሉም ነገር የተገለበጠብህ

እኔ ከማንም ጋር ላውራ ምን ጥልቅ አረገህ አንት በረንዳ ራስ ! :lol: :lol: :lol:

ስማኝ አሁንም ሂድና እረኛ ወንድሞችህን ፈልገህ ይህን ጋዝ ጋዝ የሚል ጨዋታህን አጫውታቸው ገሪባ :lol: :lol:
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby humaidi » Wed Apr 06, 2011 6:12 am

ሁሜዲ (ወርቅነሽ ) አንተው ለራስህ ነው ደብዳቤ ጻፍኩ የምትለው.....ደጉ ካንተ ይሻለል እኮ ይህንን ማንም የሚያውቀው ነው...ሻቬዝ ደግሞ አስመሳይ ቅጥቅጥ መሀይም እኔ አውቃለሁ ብለህ ከ ደጉ ጋር ከዚህ በፊት ስትሳፈጥ አናት አናትህን ቀጥቅጦ ዳርህን አስያዘህ እና በአሁኑ ጊዜ ወርቅነሽ ሁሜዲ ..ብቻ ነው ካንተ ጋር ማውራት የሚችለው

ገልብጤ በጣም የምትገርም ፍጥረት ነህ ወይም ፍጥረት ነሸ::
ይኸው ለወርቅነሸ ብቻ ሳይሆን ላንቺም ደብዳቤ ጽፊያለሁ :lol: የኔን አናት አናት የሚቀጠቅጥ ገና እንዳልተፈጠረ ና እንደማይፈጠር ደጉ ካንቺ የበለጠ ያውቀዋል :wink: :cry:
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby humaidi » Wed Apr 06, 2011 7:53 am

ይቅርታ አንድ እረኛ በጫዋታችን መሀል ገብቶ ነው :lol: ::

ሻቬዝ ምንም ችግር የለውም,ይህ እረኛ የእርጎ ዝንብ ሆኖ የደጉን ጸባይ ነው የሚያንጸባርቀው :lol:

አንተ እንግዲህ ወርቅነሽ ሴት ነች ካልክ ከኔ የተሻለ ታውቃታለሀና በሴትነት እንውሰዳት ሆኑም አጥብቀህ ብትመክራት አንተን ትሰማሀለች የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ብዙ የጋራ ነገር አላቹህ ለምሳሌ አንተ ደጉን በጣም ትጠላዋለህ እሷም እንዳንተው አንተ ፈላሻ ትጠላለህ እሷም እንዳንተ ከፈላሻ ጋር ግብግብ ትወዳለች አንተ ሞኒካን እንደምትወደው እስዋም ሞኒካን ትወዳለች በመሆኑም ያንተን ምክር በደንብ ልትሰማ ትችላለች አይደል?ለዋርካ መበላሸት ዋነኛ ምክንያት ወርቅነሽ ነች የሚል እምነት አለኝ እኔ

እምነትህን አከብራለሁ:: ሰለ ወርቅነሸ ግን የተጠቀምከው ሚዛን አጠራጣሪ ነው:: ምክኒያቱም እነደ ወርቅነሽ ሞኒካን የሚወድ, ደጉን የሚጠላ ና ከፈላሾች ጋር ግብግብ የተያያዘ ሁሉ ወርቅነሸ ናት ማለት ይችላል ? ለዋርካ መበላሸት ግን የዋርካ አሰተዳዳሪዎች የኢትዮጽያዊነት አመለካከታቸው ንቃታቸው በጣም ዝቅተኛ ና ደካማ ሰለሆነ መሰለኝ::

ፈላሽ ያው ጎንደርም የተናቁ ነበሩ እና እስራኤል ሄደው መናቁ ቢጨምርም የተሻለ ህይወት ስለሚመሩ መሄዳቸውን ብደግፍላቸውም የማናውቃቸው ይመስል እዚህ እየመጡ የጎንደር አራዳ ሲሆኑብን ነው ቅር የሚለኝ ሁሉንም ማለቴ አይደለም ጥሩ እና ስርአት ያላቸው ፈላሻዎችም ይኖራሉ

ሻፌዝ እባክህን አታሰቀኝ:: ጎንደርም ሆነ ሌላ ቦታ የሚናቁት እኮ በሰራቸው ና በአመላቸው ነው :lol: ባለፈው ሁለት ሳምንት እስራኤል ውስጥ የወጣው የዜግነት መንጠቅ ህግ እነሱን በቀጥታ ይመለከታል:: ይህ የተሻለ ሂወት ነው ካልክ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ :wink:
አንተ ግን ደጉ ምን ቢያደርግህ ነው እንዲህ ያንገፈገፈህና ዛፍ እንዲሆን የተመኘኽለት እስቲ ፈቃደኛ ከሆንክ ንገረኝ :lol: :lol: :lol:

ከዚህ በፊት አጫውቼሀለሁ ዘረኛ ነው ብዮ:: ከዚህ በፊት ሦስት ጊዜ በግንባር አይቼው አልተዋጠልኝም:: እንደ ገልብጤ በማያገባው ሁሉ ጥልቅ ማለትም ይወዳል:: እዚህ ዋርካ ላይ የማውቃቸው ብዙ አሉ ግን ሞኒካን ና ፓን አባፈርዳን በግንባር አይቻቸውም አላውቅም:: እንደነሱ የማውቃቸውም አሉ አንዱም ዲጎኔ ወገኔ ነው:: ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዲጎኔ ጋር በደንብ ብንተዋወቅም እሰከዛሬ ድረስ ሊያውቀኝ አልቻለም:: እስካሁን ድረሰ ዲጎኔ የሚያውቀው ያስተማርዮ ጎደኛ መሆኑን ብቻ ነው :lol: ያወቀ ለት እንግዲህ ጉዴ ፈላ ማለት ነው :lol:

ሌሎችም አሉ እንደነ ሚሚ Love እንደነ ቁም ነገር 2ን ያካትታል:: ሚሚ ዲግሪዋን ለማግኘት ሶሰት ወር ሰለሚቀራት አሁን ኢትዮጽያ ውስጥ ብዙ አንገኛንም ግን ትምህርቷን ሰትጨርሰ እንደ ድሮ ብዙ ጊዜ እየተገናኘን እንጫወታለን:: ከሷ ጋር ቁጭ ብሎ ቡና መጠጣት እወዳለሁ:: እሷ ግን ቡና አትጠጣም::

ቁም ነገር 2 በጣም የማከብራት ትሁት ና ታታሪ ልጅ ናት:: ገና 24 ዓመት በነበርችበት ጊዜ ነው ማስተሯን ያጠናቀቀችው:: ባሁኑ ጊዜ ዘላን ሆናለች :lol: የፊልድ ስራ ሰለሚበዛባት ብዙ ጊዜ ከኢትዮጽያ ውጭ ይልኳታል:: ብዙውም ያፍሪካ አህጉር መሄድ ሰለ ሰለቻት አፍሪካ መሄድን ትታ ዮሮፕ ተመድባለች:: ድሮ ኢትዮጽያ ባመት ከ 20 ጊዜ በላይ ሰመላለስ ከቁም ነገር 2 ጋር ሁሌ እንገናኛለን:: በተለይ ካባትዋ ጋር ቁጭ ብዮ መጫወት እወዳለሁ:: አሁን ግን ኢትዮጽያ ባመት 40 ጊዜ እየተመላለሰኩ አንዴ ወይም ሁልቴ እደለኛ ሆኜ ኢትዮጽያ ካለች ላጭር ጊዜ እንገናኛለን::

ሞኒካ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ላልከው ሞኒካ የራስዋ ፕሪንሲፕል ያላት ሰው ስለሆነች ለምን እንደጠፋች እና ምን ቢሆን ልትመልስ እንደምትችል የምታውቀው እሷ ብቻ ናት ያው የኔ ግምት በደደብ ፈላሻዎችና በለዛ ቢሷ ወርቅነሽ ምክንያት ይመስለኛል መፍሄውም ምናልባት የነሱ መወገድ ወይንም ስርአት መያዝ ሊሆን ይችላል እላለው አንተስ ምን ትላለህ

በርግጥ ሞኒካ ኢትዮጽያዊነቷ ሰለተነካ ነው የጠፋችው እንጂ በፈላሻዎችና በወረቅነሽ አይመሰለኝም:: ሞንካ ከማንም ጋር መኖር የምትችል መሆኗን አረጋግጣለች:: ግን ከኢትዮጽያዊነትዋ ውጪ ወይም ኢትዮጽያዊነትዋን የሚደፍር ጋር መኖር የምትችል አይመሰለኝም ! ወርቅነሸ መታገዷን ወርቅነች ተናግራለች ! ለፈላሻዎቹ ሉጋም መፍለግ አለበት::

ለዋርካ ህይወት ከሚሰጡት ጥቂት ሰዎች አንዷ ሞኒካ ስለነበርች የአሷ መሰናበት ዋርካን እንዳፈዘዘውና እንዲያስጠላ እንዳደረገው በቀላሉ ማየት ተችሏል!

ትክክል ብለሀል:: ሰለዚህም ገልብጤንም ቢሆን አሰተባብረን እንድትመለሰ ማድረግ አለብን:: እንዲሁም ዋርካዊያንን ና የምናውቃቸውን ሁሉ አሰተባብረን መፍትሄ መፈለግ አለብን ! ምን ይመሰለሀል?

ሰላም ሁንማ

ካንድ ሰዓት በህዋላ ወደ ኢትዮጽያ የምትጎዝ አውሮፕላን መያዝ አለብኝ:: ጊዜውም ከ እኩለ ለሊት ብህዋል ሆኗል:: እሁድ አፕሪል 10 እምለሳለሁ:: እስከዚያው አንትም ሰላም ሁን:: ሰለ ሞንካም የምትመለሰበትን መንገድ ፈለጋ እየተመካከርን እንቀጥላለን::
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ዲጎኔ » Wed Apr 06, 2011 5:41 pm

ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም/ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል::እርም/ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1ኛ በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Apr 06, 2011 11:27 pm

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም/ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል::እርም/ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1ኛ በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
ዲጎኔ ሞረቴው ...ሶሻሊስቱ አባ ፈርዳ ተብሎ ይስተካከልልኝ ...በተፈ ደሞ :የሀበሻውን ጀብዱ ..አነባብና ....ከጉራገው ትንሹ ወንድሜ ጋር እንካ ሰላምታ ግጠም ....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..የሀበሻ ጀብዱ ተርጓሚ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby humaidi » Mon Apr 18, 2011 11:05 am

ሰላም ዲጎኔ ወገኔ,

እውነትም የሁሉም መልካም መናሀሪያ ሁሉም ተደስቶ ና ተጫውቶ የሚገናኝበት ቤት ነው:: ሞኒካም መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል::

አባ ፈርዳም ቢራ ሲሰለቸው ኮሚኒሰት በነበረበት ዘመን እዚህ እየመጣ ቡና ይጠጣ ነበር:: አሁን ግን ተሻሸሎ ሶሻሊስት ሰለሆነ ኮሚኒሰት መባሉ ቀርቶ የሀበሻ ጀብዱ ሶሻሊስቱ አባ ፈርዳ ተብሎ እንዲሰተካከልለት በትህትና ጥይቋል :lol:

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም/ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል::እርም/ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1ኛ በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby humaidi » Mon Apr 18, 2011 11:24 am

ሰላም አባ ፈርዳ,

ትዝ ይልህ እንደሆን ድሮ ለችግር ዘመን ትጠቅመናለች ብለን ቋጥረን የደብቅናትን ሳንቲም አውጥቼ 50 የሀበሻውን ጀብዱ መጽሀፍ ገዝቻለሁ:: መቼም ያችን ሳንቲም በማባከኔ እንደማትቀየመኝ ተሰፋ እያደረኩኝ ፊርማህን ባንዱ ኮፒ ላይ እንድታሰፈር አንድ መጽሀፍ ለመላክ ከጅያለሁና አደራሀን::

እኔ ጉሬው ትንሹ ወንድምህ ዲጎኔን በጣም የማከብረው ወገኔ መሆኑን እውቅ:: ሰለዚህ ከወዲሁ ሆኜ ወፍራም ሰላምታ ይድረሰው ብያለሁ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ሁሜዲ ከበኒን ሰፈር ኑር መሰጊድ

ፓን ሪዚኮ wrote:
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም/ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል::እርም/ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1ኛ በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
ዲጎኔ ሞረቴው ...ሶሻሊስቱ አባ ፈርዳ ተብሎ ይስተካከልልኝ ...በተፈ ደሞ :የሀበሻውን ጀብዱ ..አነባብና ....ከጉራገው ትንሹ ወንድሜ ጋር እንካ ሰላምታ ግጠም ....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..የሀበሻ ጀብዱ ተርጓሚ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ዲጎኔ » Mon Apr 18, 2011 3:13 pm

ሰላም ለሁላችን
ውድ ሁሜዲ ሰላምታውን በአክብሮት ተቀብያለሁ::
አባ ፈርዳ ምን ነካው ጎተት እያለ ነው የሚመጣው አረጀ እንዴ?አባፈርዳ ዘሩን ሞረቴዎቹ የምንመርቃቸው ከማንም በላይ ፈልሰን ስንመጣ የተቀበሉን በባህላችን ስርአታችንን አባቶቻችን ሲፈጽሙ ሲገርዙ ሙረቴዎች/የተቆረጡ የሚል ስም ያወጡልን የሰላሌና አካባቢው ኦሮሞዎች ትውልድ ነው::ለእኔማ ከወረገኑ አርሲ ኦሮሞው ክላን ለተወለድኩ አንድ ኦሮሚያ መርህ ስጋዬ ነው::ጀባዱ ኦበሌሳ አባፈርዳ!
ዲጎኔ ሞረቴው ከጥንቱ ዳርጌ ከአሁኑ ቢፍቱ አጠቃላይ አሰላ

humaidi wrote:ሰላም አባ ፈርዳ,

Postby ፓን ሪዚኮ » Fri Apr 22, 2011 12:01 am

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን

ሰላም ጎበዝ...ሞረቴው..ጉሬውን ታናሹን ወንድሜን አትንካብኝ......ኤንደምታውቀው እኛ እጆሌ ሰላሌዎች ለአቢዮቱ ለአቢዮቱ ካሳደግናቸው ሞረቴዎች እየመረጥን ከታላቅ ፍቅርና ከሶስቱ ስላሰዎች መልካም ፍቃድ ጋር ነው ......እንግዲህ ጉሬው ትንሹ ወንድሜ በዛ ገንዘብ ቆጣቢነቱ 50 ብር አውጥቶ መጽሀፌን ገዝቶት ከሆነ እውነትም መንግስት ሊወድቅ ነው ማለት ነው ...በሉ ..ከቻላቹህና ከገባቹህ እንደነገሩ አንብቡት ...ብዙ የተደከመበት ስራ ነው
ፓኑ አባ ፈርዳ
ወንድም ለሁለቱም
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ኦፕሬተር » Fri Apr 22, 2011 8:38 am

ወቾ ጉድ እኔስ ይሄ ቤትን ሳየው የሞኝ ነገር ሞኒክ መጣች ብዬ ነበር::
ዋርካ ላይ አልጽፍም ብዬ ነበር እርም የለኝም መቼም! ቅቅቅቅቅ
ይሄ ቤት አሁንም የጦር ሜዳ እንደሆነ ነው ማለት ነው???
አንዴ ፈላሻ አንዴ ምን....እረ ወዲያ!!!
ኦፕሬተር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 281
Joined: Wed May 16, 2007 9:03 pm
Location: who cares?

Postby humaidi » Sat Apr 23, 2011 1:50 pm

ሰላም ዲጎኔ ወገኔ,

አሁንም ዳግም ሰላምታዮ ይድረሰህ::

አባ ፈርዳ ምንም አልነካውም:: አንዳንዴ ግን አለበት, በተለይ ያቺን ቢራ ፉት ካደረገ እዚህ ቤት መጥቶ ቡና እስኪቀምሰ ድረሰ ተንገዳግዶ ሰለሚደርሰ ትንሸ ጎተት እያለ ነው:: እኔሰ የገረመኝ የሻቬዝ መጥፋት ነው:: ግን ሞረቴ ማለት የተቆረጠ ወይም የተገረዘ መሆኑን ዛሬ ገና ነው የማውቀው ? ለመሆኑ ሞኒካ የት እንደጠፋች የሚያውቅ አለ ?

ሰላም

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ውድ ሁሜዲ ሰላምታውን በአክብሮት ተቀብያለሁ::
አባ ፈርዳ ምን ነካው ጎተት እያለ ነው የሚመጣው አረጀ እንዴ?አባፈርዳ ዘሩን ሞረቴዎቹ የምንመርቃቸው ከማንም በላይ ፈልሰን ስንመጣ የተቀበሉን በባህላችን ስርአታችንን አባቶቻችን ሲፈጽሙ ሲገርዙ ሙረቴዎች/የተቆረጡ የሚል ስም ያወጡልን የሰላሌና አካባቢው ኦሮሞዎች ትውልድ ነው::ለእኔማ ከወረገኑ አርሲ ኦሮሞው ክላን ለተወለድኩ አንድ ኦሮሚያ መርህ ስጋዬ ነው::ጀባዱ ኦበሌሳ አባፈርዳ!
ዲጎኔ ሞረቴው ከጥንቱ ዳርጌ ከአሁኑ ቢፍቱ አጠቃላይ አሰላ

humaidi wrote:ሰላም አባ ፈርዳ,

ትዝ ይልህ እንደሆን ድሮ ለችግር ዘመን ትጠቅመናለች ብለን ቋጥረን የደብቅናትን ሳንቲም አውጥቼ 50 የሀበሻውን ጀብዱ መጽሀፍ ገዝቻለሁ:: መቼም ያችን ሳንቲም በማባከኔ እንደማትቀየመኝ ተሰፋ እያደረኩኝ ፊርማህን ባንዱ ኮፒ ላይ እንድታሰፈር አንድ መጽሀፍ ለመላክ ከጅያለሁና አደራሀን::

እኔ ጉሬው ትንሹ ወንድምህ ዲጎኔን በጣም የማከብረው ወገኔ መሆኑን እውቅ:: ሰለዚህ ከወዲሁ ሆኜ ወፍራም ሰላምታ ይድረሰው ብያለሁ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ሁሜዲ ከበኒን ሰፈር ኑር መሰጊድ

ፓን ሪዚኮ wrote:
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም/ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል::እርም/ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1ኛ በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
ዲጎኔ ሞረቴው ...ሶሻሊስቱ አባ ፈርዳ ተብሎ ይስተካከልልኝ ...በተፈ ደሞ :የሀበሻውን ጀብዱ ..አነባብና ....ከጉራገው ትንሹ ወንድሜ ጋር እንካ ሰላምታ ግጠም ....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..የሀበሻ ጀብዱ ተርጓሚ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby humaidi » Sat Apr 23, 2011 2:07 pm

ሰላም አባፈርዳ,

እኔና ዲጎኔ ወገናሞች ሰለሆን አይዞህ ትንሹ ወንድምህን ጉሬውን እንደማይነካው አረጋግጣለሁ:: እኔ 50 መጽሀፍ ነው የገዛሁት አንዱን ላንተ ልኬ ፊርማህን ልክክ አርግህ እንድትልክለኝ ነብር የፈለኩት:: ያቺ የምታውቃትን አጠራቅመን የቋጠርናት 50 ብር አሁንም አለች:: መንግሥት ለመገልበጥ ትውላላች ብዮ አሁንም ጭብጥ አርጌ ይዣታለሁ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ሞኒካ የት ገባች ብሎ ይጠይቀሀልፓን ሪዚኮ wrote:
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ውድ ሁሜዲ ሰላምታውን በአክብሮት ተቀብያለሁ::
አባ ፈርዳ ምን ነካው ጎተት እያለ ነው የሚመጣው አረጀ እንዴ?አባፈርዳ ዘሩን ሞረቴዎቹ የምንመርቃቸው ከማንም በላይ ፈልሰን ስንመጣ የተቀበሉን በባህላችን ስርአታችንን አባቶቻችን ሲፈጽሙ ሲገርዙ ሙረቴዎች/የተቆረጡ የሚል ስም ያወጡልን የሰላሌና አካባቢው ኦሮሞዎች ትውልድ ነው::ለእኔማ ከወረገኑ አርሲ ኦሮሞው ክላን ለተወለድኩ አንድ ኦሮሚያ መርህ ስጋዬ ነው::ጀባዱ ኦበሌሳ አባፈርዳ!
ዲጎኔ ሞረቴው ከጥንቱ ዳርጌ ከአሁኑ ቢፍቱ አጠቃላይ አሰላ

humaidi wrote:ሰላም አባ ፈርዳ,

ትዝ ይልህ እንደሆን ድሮ ለችግር ዘመን ትጠቅመናለች ብለን ቋጥረን የደብቅናትን ሳንቲም አውጥቼ 50 የሀበሻውን ጀብዱ መጽሀፍ ገዝቻለሁ:: መቼም ያችን ሳንቲም በማባከኔ እንደማትቀየመኝ ተሰፋ እያደረኩኝ ፊርማህን ባንዱ ኮፒ ላይ እንድታሰፈር አንድ መጽሀፍ ለመላክ ከጅያለሁና አደራሀን::

እኔ ጉሬው ትንሹ ወንድምህ ዲጎኔን በጣም የማከብረው ወገኔ መሆኑን እውቅ:: ሰለዚህ ከወዲሁ ሆኜ ወፍራም ሰላምታ ይድረሰው ብያለሁ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ሁሜዲ ከበኒን ሰፈር ኑር መሰጊድ

ፓን ሪዚኮ wrote:
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም/ሻሎምኤሎኩም
ውድ ወገኖች ይሁዲ ክርስቲያን ሙስሊሙ ኮምኒስቱ አባ ፈርዳ ሳይቀር የሚገናኝበት መልካም መናህሪያ እንዲህ ተጎድቶ ውዲቱ እህታችን መጥፋቷ በጣም ያሳዝናል::እኒህ በሳይበር እንዲህ የሚሳደቡና የሚባሉ በነባሩ አለም በአካል ምን እንዲሉ መገመት ይቻላል::እርም/ሀራም በዝቶ እነሆ በሁሉ ክፋት 1ኛ በሁሉ በጎነገር ውራ የሆነው::ሁሉን ቻይ ሁሉን የፈጠረ ጌታ ይታረቀን ይማረን::
ዲጎኔ ሞረቴው ተሀድሶ ጸሎት ቤት ሻሎም ምኩራብ በላይ ከበኒን መስጂድ ማዶ
ዲጎኔ ሞረቴው ...ሶሻሊስቱ አባ ፈርዳ ተብሎ ይስተካከልልኝ ...በተፈ ደሞ :የሀበሻውን ጀብዱ ..አነባብና ....ከጉራገው ትንሹ ወንድሜ ጋር እንካ ሰላምታ ግጠም ....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..የሀበሻ ጀብዱ ተርጓሚ
ሰላም ጎበዝ...ሞረቴው..ጉሬውን ታናሹን ወንድሜን አትንካብኝ......ኤንደምታውቀው እኛ እጆሌ ሰላሌዎች ለአቢዮቱ ለአቢዮቱ ካሳደግናቸው ሞረቴዎች እየመረጥን ከታላቅ ፍቅርና ከሶስቱ ስላሰዎች መልካም ፍቃድ ጋር ነው ......እንግዲህ ጉሬው ትንሹ ወንድሜ በዛ ገንዘብ ቆጣቢነቱ 50 ብር አውጥቶ መጽሀፌን ገዝቶት ከሆነ እውነትም መንግስት ሊወድቅ ነው ማለት ነው ...በሉ ..ከቻላቹህና ከገባቹህ እንደነገሩ አንብቡት ...ብዙ የተደከመበት ስራ ነው
ፓኑ አባ ፈርዳ
ወንድም ለሁለቱም
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby humaidi » Sun Apr 24, 2011 12:48 pm

ለሞኒካና ለዚህ ቤት ታዳሚዎች እንኳን ለፋሲካ በሰላም አደረሳችሁ::
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron