Mo's coffee house!!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby humaidi » Wed Sep 15, 2010 10:13 am

ተድላ ሀይሉ wrote:
Monica**** wrote:ስላም ለምወዳችሁና ለምትወዱኝ እንዲሁም ለምትጠሉኝና እኔ ገና ላልጠላህዋችሁ ፈላሻን እንወክላለን እያላችሁ እዚህ የምታለቃቅሱ....አንድም ሶስትም ስዎች ለሆናችሁ ጭምር ከዛ ሌላ ለመላው ፍቅር ለሆኑ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን እና ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ወ ዳ ጆ ች እንክዋን ለአዲሱ አመት በስላም አደረሳችሁ!!!
በዚህ አጋጣሚ ለሁለቱ ያይህራድ ወንድማማቾችም እንክዋን አደረሳችሁ እላለሁ!!!!
መጪው አመት የስላም የፍቅርና የጤና....ተናካሾቹም አፋችው በፍቅር የሚለጎምበት ኢትዮጵያን የማያከብሩም ጭንቅላቱን አምላክ እንዲስጣችው ምኞቴ ነው በዚህ አጋጣሚ ለእስልምና ሀይማኖት ተከታዮችም ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ትላንት ይሁን ዛሬ እንጃ!!!
የአሜሪካኑ ፓስተርም ቁራንን ላለማቃጠል እግዚአብሄርን አነጋግሮ አቁም ብሎታል :lol: ( ዋት አን ኢዲየት) 50 ፓሪሽነር ያለው ቸርች እስኪ ያንን ሁሉ ሚዲያ አቴንሽን ማግኝት ምን ይሉታል???
ኤኒዌይስ አዲሱ አመት እንደዛ አይነት ቅራኔዎች የሚወገዱበት አመት እንደሚሆን ተስፋ አለኝ!!!
በቸር ይግጠመን


ሞኒክ :-

አሜን : በየዓመቱ ያምጣሽ :D :D :D

ተድላ


ይህሰ ምን ይሉታል ምርቃት ወይሰ እርግማን ? በየቀኑ ያምጣት ብላችሁ ጸልዩ:: ሞኒካ ሁሌም ለዘላለምም ያምጣሸ, አሜን::

ሁሜዲ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Sep 21, 2010 9:48 am

humaidi wrote:
ተድላ ሀይሉ wrote:
Monica**** wrote:ስላም ለምወዳችሁና ለምትወዱኝ እንዲሁም ለምትጠሉኝና እኔ ገና ላልጠላህዋችሁ ፈላሻን እንወክላለን እያላችሁ እዚህ የምታለቃቅሱ....አንድም ሶስትም ስዎች ለሆናችሁ ጭምር ከዛ ሌላ ለመላው ፍቅር ለሆኑ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን እና ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ወ ዳ ጆ ች እንክዋን ለአዲሱ አመት በስላም አደረሳችሁ!!!
በዚህ አጋጣሚ ለሁለቱ ያይህራድ ወንድማማቾችም እንክዋን አደረሳችሁ እላለሁ!!!!
መጪው አመት የስላም የፍቅርና የጤና....ተናካሾቹም አፋችው በፍቅር የሚለጎምበት ኢትዮጵያን የማያከብሩም ጭንቅላቱን አምላክ እንዲስጣችው ምኞቴ ነው በዚህ አጋጣሚ ለእስልምና ሀይማኖት ተከታዮችም ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ትላንት ይሁን ዛሬ እንጃ!!!
የአሜሪካኑ ፓስተርም ቁራንን ላለማቃጠል እግዚአብሄርን አነጋግሮ አቁም ብሎታል :lol: ( ዋት አን ኢዲየት) 50 ፓሪሽነር ያለው ቸርች እስኪ ያንን ሁሉ ሚዲያ አቴንሽን ማግኝት ምን ይሉታል???
ኤኒዌይስ አዲሱ አመት እንደዛ አይነት ቅራኔዎች የሚወገዱበት አመት እንደሚሆን ተስፋ አለኝ!!!
በቸር ይግጠመን


ሞኒክ :-

አሜን : በየዓመቱ ያምጣሽ :D :D :D

ተድላ


ይህሰ ምን ይሉታል ምርቃት ወይሰ እርግማን ? በየቀኑ ያምጣት ብላችሁ ጸልዩ:: ሞኒካ ሁሌም ለዘላለምም ያምጣሸ, አሜን::

ሁሜዲ
ጉሬው መልካም አዲስ የእድገትና የመሰረታዊ ለውጥ አመት...እንግዲህ አማሪኛ እንደ ቁምጣ ላጠራቸው ኢህ አደጎች የትርጉም ስራ ለመስርራት ያህል ትራንስፎርሜሽን ምናምኑን ለማቃናት የታሰበ አይነት ነገር ነውች...ውጋ ንቀል ቢኖር ብትክክል ይተረጉመው ነበር ....ሆነ ቀረ መልካም አዲስ አመት ትንጢየው ጉራጌው ወንድሜ
ፓኑ አባ ፈርዳ ዘ ብሄረ ሰላሌ ነፍጠኛ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby humaidi » Wed Sep 22, 2010 3:08 pm

ውድ ፊታውራሪ ነፍጠኛው አባ ፈርዳ,

እኔ ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ቢዘግይም እንኳን ለዒድ አል ፊጥር ና ላዲሱ ዓመት በስላም ና በደስታ እንዲሁም ለሚባለው ትራንስፎርሜሸን አንተና የልጅ ልጆህ እንዲበቁ እንዲሁም የጠፋቸው የዋርካ ልእልት ሞኒካ ብልጽግና እንዲሆንላችሁ ሰመኝ የቤቱ ታዳሚዎችንም ያካትታል::

በተረፈ ውድ ፊታውራሪ, ቀኝ አዝማች ና ግራ ተቆጣጣሪና ትልቁ ወንድሜ አባ ፈርዳ, በዋርካ ላይ የደረሰው ጥቃት ትንሹ ወንድምህን ጉሬውን በጣም ከማስቆጣቱ ሌላ ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቶት አርበኞችን አሰጠርቶ ዘመቻ ለመጀምር እየተዘጋጀ ሰለሆን አንትም በዚሁ ዘመቻ እንድትሳተፍ ጦርህን አሰከትተህ በዝግጀት ና በትጠንቀቅ እንድትቆይ ይሁን ከዚሁ ተእዛዝ አሰተላልፈናል :lol:

ውድ ትልቁ ወንድማችን አባፈርዳ,

በዋርካ ላይ ብቻ ሳይሆን በሞኒካ ቤታችን በሌላው ግንባር ሰንዋጋ ክፉኛ ዘመቻ እኛ በሌለንበት ተካሄዶ ይኽውልህ ሞኒካም ለሚቀጥለው ጦርነት የተዋጊዎች ና የጀግኖች እርፍት ላይ ነች:: እኛም በበኩላችን የከበቡንን ጠላቶች ለመደምሰስ እሸቅደድም ላይ ነን::

ዘመቻችን የተሳካ እንዲሆን ያቺን ቢራህን ለጊዜውም ቢሆን እርግፍ አድርገህ በመተው ከኛ ጋር እንድትተባበር ይህችን መልእክት አስተላልፍንለሀል::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ከተደበቀበት የጎሮ ምሸግ !
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Sep 22, 2010 10:08 pm

ይድረስ ትንሹ ጉሬው ወንድሜ ለፊታውራሪ ሁሚዲ ....እንኳን በሰላም ለሁሉም አደረሰን ....አሁን እንግዲህ ተመስቀል በአል ማግስት ጦርነቱን ልክ በ 00.6 ሰአት ላይ ብናውጀው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ እስቲ እንግዲህ ጦርህንና የጦር አበጋዞጭን ሰብስበህ በዳመራ ለት ልጦር ምክር እንገናኝ ...እስከዛው መልካም ግዜ
ታላቁ ወንድምህ ደጃዝማች ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby gmm » Thu Sep 23, 2010 5:48 pm

የጠላቶቻችሁ ማንነት ይነገረንና እኛም ለጦርነቱ በቆራጥነት እንሰለፍ የእስላም አክራሪዎች ከሆኑ በጦር መሪነት ልምዳችን ከማካፈል ወደኋላ አንልም
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እስራኤላዊው ጂ.ኤም.ኤም
gmm
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 85
Joined: Sat Apr 02, 2005 4:36 am
Location: united states

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Sep 23, 2010 8:52 pm

gmm wrote:የጠላቶቻችሁ ማንነት ይነገረንና እኛም ለጦርነቱ በቆራጥነት እንሰለፍ የእስላም አክራሪዎች ከሆኑ በጦር መሪነት ልምዳችን ከማካፈል ወደኋላ አንልም
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እስራኤላዊው ጂ.ኤም.ኤም
የፈላሻ ጦረኛ አይተንም ሰምተንም አናውቅም ...........ይቅርታ!!!!!
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby menzewu » Fri Sep 24, 2010 6:19 am

ፓን ሪዚኮ wrote: ጂ.ኤም.ኤም
የፈላሻ ጦረኛ አይተንም ሰምተንም አናውቅም ...........ይቅርታ!!!!![/quote]

እስኪ የአክሱምን ሀውልት አንድዜ ቁጭ ብለህ አውጋኝ በለው. የፈላሻ ጦር የወጋው ጎኑን ያሳይሀል....
menzewu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Fri Dec 25, 2009 4:40 am

Postby ኦፕሬተር » Fri Sep 24, 2010 7:59 am

ሞኒክ
ትቀልጃለሽ ወይስ ከምርሽ ነው ስንብቱ??????
ለአንዳንድ ደካማ ፍጥረታቶች ብለሽ 10 አመት የቆየሽበትን ቤት ለቀሽ ከሄድሽ በጣም አዝናለሁ::
በተለይ አንድ ጥሬ ቬኑስ( ቆንጂት) እዚህ ቤት መጥቶ/መጥታ ስለተዝረከረከ/ች አንቺ በዛ ተናደሽ ከሆነ እረ እባክሽ አስቢበት ከስንቱ ጋር ዋርካ ላይ ተዋግተሽ ድል አድርገሻል እኮ::
አንቺ ቆንጂት እንዴት ግግም ያለሽ ፋራ ነሽ??? ያን ያህልእንዳላከበርኩሽ አሁን ደሞ የዛንው ያህል ናቅኩሽ:: በእውነት ጥሩ ስው መስልሽኝ ነበር የሳር ውስጥ እባብ ይሉሻል አንቺን ነው::
ተራ ቤት እንዳደግሽ አስመስከርሽ!! አመለቢስ አስቀያሚ አሮጊት ነሽ!!!! ፈላሻው ሁሉ እንደአንቺና ቬኑስና ማሜ ከሆነ እነዛ ፍልስጤሞች ይውቀጡልኝ ደህና አድርገው ተርፋችሁም ምንም እማትጠቅሙ ያገር ሽክሞች ናችሁ ማለት ነው:: ሞኒካ ሄዳ አንቺ ዋርካ ውስጥ በስላም እኖራለሁ ብለሽ ከሆነ እንደመልክሽ ጭንቅላትሽም ደንዟል ማለት ነው::
ሞኒክ በናትሽ እስኪ ስለአዲስ ትንሽ ላጫውትሽ እፈልጋለሁና ይሄ መልክት ሲደርስሽ በፕራይቬትም ቢሆን ጻፊልኝ!!!
በጣም እጅጉን በጣም የተናደደው ስልከኛው ወንድምሽ
ከስቶክሆልም! :evil: :evil: :evil:
ኦፕሬተር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 281
Joined: Wed May 16, 2007 9:03 pm
Location: who cares?

Postby ቬኑስ » Fri Sep 24, 2010 9:11 pm

እስኪ ዛረ ነግረ ካለቅ ወዲህ ደግሞ ፈረተህ ሮጠህ የነበረክ ዛሬ ምን ያሳድብሀል አሮጊትዋ እንደሆነ በቃ ቡና ቤት በቃኝ የነጻ ብድ ሰለቸኝ ብላ ጠፍታለች አንተ ባለትዳርነኝ አላልክም እንዴ
የምን ባደባባይ ቂጥ መላስ አታፍረም ትንሽ ሜዳ ያደግህ ቆርቆሮ ሳይነኩት ይሾሀል ይባል የለ ኦፕረተር ማለት እራስዋ አሮጊትዋ ወ/ሞኒካ ትሆናለች እንጂ አሁን ነገር ካለቅ ወዲህ መጥቶ መቅዘን ምን ይባላል አንተ ለአሮጊትዋ የቡናቤቱ ባለቤት ስትቆረቆር እኛም ለይሁዲ ወንድሞቻችን እንቆረቆራለን ያላሰብነውን የተውነውን ነገር ውስጥ አትክተተን ኦፕሬተር ወንድማ ብትሆን ኖሮ ቤቱን የበጠበጡትን ወንዶች ትሰድቢአይቸው ነበር ገረድ ነገር ባሁኑ ሳት በየአህገሩ ተሰደን ያገር ሸክም የሆነው እኛ ኢትዮጵያዊአያኖች እንጂ ፈላሾች አደሉም ደንቆሮ ቱልቱላ ባደባባይ መበዳቱ ከሰላቻት አሮጊትዋ በስልክ ተናፉ ምን እዚ አምጥቶ ሰው ያሳድብሀል/ሻል ኦፕሬተር/ሞኒካ ቤተእስራኤሎቹ ሰላም ነው የሚፈልጉት ስምሽን እየለዋወጥሽ ዋርካን አታግሚ ባንቺ ዋርካ ሸተተ .
ቬኑስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 192
Joined: Sun Oct 04, 2009 7:55 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Fri Sep 24, 2010 11:03 pm

menzewu wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote: ጂ.ኤም.ኤም
የፈላሻ ጦረኛ አይተንም ሰምተንም አናውቅም ...........ይቅርታ!!!!!


እስኪ የአክሱምን ሀውልት አንድዜ ቁጭ ብለህ አውጋኝ በለው. የፈላሻ ጦር የወጋው ጎኑን ያሳይሀል....[/quote][
ስማኝማ መንዜው የአክሱም ሀውልት አንተ ጠፍጥፈህ የሰራኸው ጋን መሰለህ እንዴ ???..............ተው ሰባራ እንስራ ያለሽ እያሉ የሚዞሩት እንዳይሰሙህ ....ባይሆን የነቃን የናንተን ስራ የሚጠጋግኑት እነሱ ናቸው :: ተው አንተ ፈላሻ ክፉ አታናግረኝ ተው !!!!!!!!!!!!!!!
[/color]
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ጌታህ » Sat Sep 25, 2010 8:55 am

ፓን ሪዚኮ wrote:ይድረስ ትንሹ ጉሬው ወንድሜ ለፊታውራሪ ሁሚዲ ....እንኳን በሰላም ለሁሉም አደረሰን ....አሁን እንግዲህ ተመስቀል በአል ማግስት ጦርነቱን ልክ በ 00.6 ሰአት ላይ ብናውጀው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ እስቲ እንግዲህ ጦርህንና የጦር አበጋዞጭን ሰብስበህ በዳመራ ለት ልጦር ምክር እንገናኝ ...እስከዛው መልካም ግዜ
ታላቁ ወንድምህ ደጃዝማች ፓኑ አባ ፈርዳ


ፓኑ ባፈርዳ ትልቁ ወንድሜ ሆይ,

የጦርነት ጊዜና ቦታ በይፋ የሚገለጽበት ዘመን አልፏል::አባቶቻችን ና አያቶቻችን ጠላታቸውን ሁሉ ያከብሩበት የነበር ያ ዘመን ያባቶቻችን የጀግኖቹ ዘመን ነበር::

አሁን ጊዜው ተቀይሮ በካሀዲዎችና በሰርጎ ገብ ወዳጅ መስሎ ጠላት ዘመን ሰለተቀየረ የጦር ሰልታችንን ቀይረን ጠላታችንን በቅጽበት ና በማያሰበው ዘይቤ የምንደምሰሰብት እቅድ ላይ ማትኮርን አለብን::

በተመሰቀል በአል ጠላት አድፍጦ ጥቃት እንዳያደርሰብን ንቁህ ሆነን አይኖቻችንን እንደሞኒካ የቡና ሲኒ ብልጭ አርገን ከፍተን መጠባበቅ አለብን:: ሰለዚህ ጦርነቱ የሚታወጅበት ቦታና ሰዓት በሚሰጢር እንዲያዝ መክረናል::

የጦር እሰረኞቻችን እነ ወርቅነሸን ነጻ እስከናወጣቸው ድረሰ ጦርነቱ እንዲቆይ ተወሰኗል :lol:

ሰርጎ ገብ ጠላት የሚደመሰሰበት ወቅት እየተቃረብ ነው ብሎ ያምናል ትንሹ ወንድምህ ጉሬው..ሁሜዲ..ጌታህ..??...??ወርቅነሸ...??..??..??..አረ ሰንቱን ልንገርህ::
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Postby gmm » Sat Sep 25, 2010 1:01 pm

ሰላም ፖን ደህና ነህ ወይ ?
እኔ እስካሁን በዘረኝነትህ አላውቅህምና እባክህ አትለወጥ ታስታውስ ከሆነ ከ3 ወይም 4 ዐመት በፊት ብዙ ያወራን መሰለኝ እና ጥሩ ወዳጄ ነበርክ አሁን እዚህ ሞኒካ ቤት የተፈጠረው ውጥረት ይረግብና እንዳንተዛዘብ ከስሜት ተነስተህ ሳይሆን አስብበትና ጻፈው
ምንም ብዙ ባይጻፍም ስለ ይሁዳዊትዋ ዮዲት አንድ ይሁን ሁለት ገጽ የኢትዮፒያ ነገስታት ታርክ መጽሀፍ ላይ ተጽፍዋልና አምብበው 40 ዐመት የገዛች ፈላሻ ታሪክዋ በደምብ አለመጻፉ የሚገርም ቢሆንም ............
ጂ ኤም ኤም ከእስራኤል
gmm
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 85
Joined: Sat Apr 02, 2005 4:36 am
Location: united states

Postby humaidi » Sun Sep 26, 2010 4:08 pm

ውድ ፊት አውራሪ ነፍጠኛው አባ ፈርዳ,

አቶ ጌታህ በጠቀሰው እስትራቴጂና ታክቲክ እሰማማለሁ:: ዳሩ ግን የትንሹ ወንድምህን ሰም ነጥቆ በመሰመር ገብቶ ያደረገውን ጠለፋ አልሰማማበትም::

ይህም ለጦርነቱ በሚደረገው ዝግጅት እንደ አሳሳቢ ጉዳይ ታይቶ የግንኙነታችን መስመሮች እንዳይደፈሩ, ጠላት እንዳይጠልፋቸው ና ሚስጢራችን እንዳይባክን, ከዚያም አልፎ የተምታት ና ጠላት የደፈረው የግንኙነት መሰመር እንዳይሆን ና ፊታውራሪ ነፍጠኛው አባ ፈርዳ ያሚያስተለልፋቸውን ተእዛዞች እንዳይምታቱ የመገናኛ መስመሮቻችን ጥብቅ ጥንቃቄ እንዲደረግላችው ያሰፈልጋል::

ሰለዚህ አሁንም ጦሩ እንዳይናጋ ያቺ የምትወዳትን ቢራ ቀነሰ እያደረክ ለሚቀጥለው ዙር ተዘጋጅተህ እንድትቆየን ይሁን::

ትንሹ ወንድምህ ፊታውራሪ ሁሜዲ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ገራዶ » Sun Sep 26, 2010 11:08 pm

ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን

እኔ ሁል ጊዜ የማይገባኝ እና ሊገባኝም ያልቻለ ነገር ቢኖር ኤርትራዉያን በየሄዱበት ሁሉ የኢትዮጵያን ስም ማቆሸሽ ለምን እንደሚያስደስታቸው አይገባኝም. ስሜን አሜሪካ እና ስካንዲኔቪያን ሁሉም ነቃባቸው አሁን ፈስዋን እንድፈሳች ጦጣ ጅራታቸዉን ቆልፈው እስራኤል እና ኦሮሚያ አድፍጠው ኢትዮጵያዉያንን መከፋፈል እና ማቁሰሉን ተያይዘዉታል.

እኔ በሰማሁት ነገር ቢዘገንነንኝም ኤርትራዉያንም በዚህ በኩል ነጻ አለመሆናቸውን እና ሀሜታው የተጋነነ መሆኑ ጠቅሼለት ይልቁንስ ኤርትራዉያን ለምን በፈላሻወች ህይወት ዉስጥ መፈትፈት አስፈለጋቸው? ምንስ አስጨነቃቸው በማለት ደጋሜ ብጠይቀውም አንተ የነሱ ነገረ-ፈጅ ነህ ወይ...ጨዋታዉን ለምን አትጫወትም በማለት መልሶ ስለጠየቀኝ እነዚህ ከይሲ ኤርትራዉያን አንድ ነገር እያደረጉ መሁኑን ፍንጭ ማግኘቱ በቂ መሆኑን አምኜበት ተለያየን. ይህ የኔ አጪር ገጠመኝ ሲሆን ሌሎች በርካታ ሊኖራቸው ይችላል ብየ እገምታለሁ.

እዚህ መድረክም በተለያየ የብእር ስም እየገቡ የሚያተራምሱን ኤርትራዉያን ሲሆኑ በተለይ በአሁኑ ሰአት ደግሞ የዋህ ኦሮሞዎችን በጸረ-ኢትዮጵያ ቅኝት እየቃኙዋቸው የ100 አመት የቤት ስራ የሚባለዉን እያጣደፉት ይገኛሉ.ኢትዮጵያዉያን የሚያስቀና ህብረት እና ስምምነት በሚኖራቸው ሰአት ልዩነት እና መናቆር እንዲሁም ብጥብጥ ካለ ወይ ወያኔ ካልሆነም ሻእብያ እጆች እንዳለበት መጠራጠር ደግ ነው.

ሻእብያወች...የኛን 100 አመት የቤት ስራ አሳጥረን ለናንተ በሺህ አመት የሚገባደድ የቤት ስራ እንደምንሰጣችሁ አትጠራጠሩ.
Last edited by ገራዶ on Thu Oct 14, 2010 8:57 am, edited 2 times in total.
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
ገራዶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 514
Joined: Wed Nov 03, 2004 2:09 am
Location: ethiopia

Postby ጌታህ » Mon Sep 27, 2010 3:48 pm

የፒያሳው አሸኬናዚ ና የ 7ኛው ሰፈርዲም ዩዲት ጉዲት ቤተ ክርሰቲያን አፍርሳ ያቃጠለች ኩሺ መሆንዋን ቄሶች በደንብ ዘክረው የመዘገቡት ታሪክ ሆኖ ሳለ ፓኑ አባ ፈርዳ በቢራ የዞረበትና ሶሻሊስት ቢሆንም እምዮ ኢትዮጵያን ሸጦ የማይለውጥ ጀግና ኮትኳች መሆኑን ከወዲሁ እናውጃለን :lol:

ጌታህ ከፒያሳ


gmm wrote:ሰላም ፖን ደህና ነህ ወይ ?
እኔ እስካሁን በዘረኝነትህ አላውቅህምና እባክህ አትለወጥ ታስታውስ ከሆነ ከ3 ወይም 4 ዐመት በፊት ብዙ ያወራን መሰለኝ እና ጥሩ ወዳጄ ነበርክ አሁን እዚህ ሞኒካ ቤት የተፈጠረው ውጥረት ይረግብና እንዳንተዛዘብ ከስሜት ተነስተህ ሳይሆን አስብበትና ጻፈው
ምንም ብዙ ባይጻፍም ስለ ይሁዳዊትዋ ዮዲት አንድ ይሁን ሁለት ገጽ የኢትዮፒያ ነገስታት ታርክ መጽሀፍ ላይ ተጽፍዋልና አምብበው 40 ዐመት የገዛች ፈላሻ ታሪክዋ በደምብ አለመጻፉ የሚገርም ቢሆንም ............
ጂ ኤም ኤም ከእስራኤል
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests