Mo's coffee house!!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገራዶ » Tue Sep 28, 2010 5:29 am

ሰላም

እንደቀትር እባብ በኢትዮፕያዊ ስም እና ማንነት ተጠልለው
ኤርትራዉያን ሻእብያውያን በየአካባቢው የሚፈጽሙትን
አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል.

ይህን በጥሞና ያዳምጡ..የተሰጡ አስተያየቶችንም ሳይታክቱ
ይገምግሙ.ከእስራኤል እስከ ኦሮሞ የተጠመደ ፈንጂ መኖሩን ያረጋግጣሉ.

ኢትዮጵያዉያን በዚህ ተፈርዶብናል መሰል እንታመሳለን.
http://www.ethiotube.net/video/10869/we ... ilu-Kitaba

ጨረስኩ. ከሰላምታ ጋር.

ገራዶ......ከገራዶ አፋፉ ስር!!!!
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
ገራዶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 514
Joined: Wed Nov 03, 2004 2:09 am
Location: ethiopia

Postby ጌታህ » Wed Sep 29, 2010 2:42 pm

እስኪ መጀመሪያ አንባሻ ና ኩሸሪ ጥገቡ :P

ጌታህ ከፒያሳ
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Postby ይሁኔ » Thu Sep 30, 2010 9:34 am

ጌታህ ... እስካሁን እዚሁ ነህ ??? ቅቅቅቅቅ ስራም የለህ እንዴ ? እንዴትስ አይሰለችህም ???
አይ ጭንቅላት አለ ሰውየው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እስራኤላዊው ይሁኔ
ይሁኔ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Sat Sep 17, 2005 5:45 pm
Location: india

Postby ጌታህ » Thu Sep 30, 2010 10:40 am

ይሁኔ wrote:ጌታህ ... እስካሁን እዚሁ ነህ ??? ቅቅቅቅቅ ስራም የለህ እንዴ ? እንዴትስ አይሰለችህም ???
አይ ጭንቅላት አለ ሰውየው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እስራኤላዊው ይሁኔ


ቅቅቅቅ.... ምነው ልታሰወግደኝ እየጣርክ ሳይሆን አይቀርም...መቼም ሰፈርዲሞች ተንበርክካችሁ እምዮ ኢትዮጵያ ማሪኝ እሰክትሉ ድረሰ አይሰለቸኝም :P

ጌታህ ከፒያሳ
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Postby ኦፕሬተር » Wed Oct 06, 2010 11:47 am

አቤት ጥፍራም ህዝብ ሁሉ ሲንጫጫ ማየት ምነኛ ደስ ይላል ባካችሁ?
ጥሩ ስው በስድብ አባራችሁ እናንተ እዚህ አትከርሟት::
ኦፕሬተር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 281
Joined: Wed May 16, 2007 9:03 pm
Location: who cares?

Postby ወርቅነች » Mon Oct 11, 2010 3:24 pm

gmm wrote:ውይይይይ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅብሽቅ ማለታችሁን በሚገባ አውቃለሁ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር በአንድ እግዛብሄር ብቻ እመኑ እግዛብሄር አጋፋሪ አይሻም
ይሄ ትጠፋላችሁ ምናምን የምትሉት ነገር ስለኛ አጸቡ ማሰብ ከፈለጋችሁ ከኤርትራና ከኢትዮ እየፈለሱ የሚመጡ ወንድሞቻችሁን አውጡ ገና ያልተሰራ ኒኩለር አይደለም እኛን የሚያጠፋን የትኛው ቦምብ ቀድሞ እንደሚፈነዳ እግዛብሄር ብቻ ነው የሚያውቀው የምታሳዝኑት ያሁኖቹ የኢትዮ ተቆርቋሪዎች ግን ክላሽን ነው የሚያባርራችሁ ታድያ ምን ያህእገር ፍቅር እንዳላችሁ የታወቀ ነው ከምትገምጡት ሀምቡርገር የበለጠ ፍቅር የሌላችሁ ምስኪኖች መሆናችሁን ጠንቅቃች ሁ ስለምታውቁት ትንሽ የሕሊና ማጽናና ቢሆነን ብላችሁ ኢትዮፒያ እያላችሁ ብታላዝኑ አልፈርድባችሁም አዝላችኋለሁ እንጂ በጣም በጣም የምታሳዝሁ የዐይምሮ ጭንቀት የሚያሰቃያችሁ ደካማ ስደተኞች ስለሆናችሁ ታሳዝናላችሁ
ለሮማውያን ምናምን ያልከው ደግሞ እርግማኑ ምን ነበር ? ቅቅቅ ለመሆኑ ኢትዮፒያ የሚፈሰው ደም ባንተ ቤት ወተት መሆኑ ነው ??? ፈሰሰ አይደለም ጎረፈ ቢባል ይሻላል እንጂ ውይይ ደግሞ የኢትዮፒያ ሕዝብ ደሙ ብቻ አይደለም ራሱ እንደዢረት ፈሰሰ ቢባል አይቀልም ስንቱ ነው ኤርትራ ወድሞ የቀረው እነሙሄንና እንግዳን ጠይቃቸው እንደኩበት ተከምሮ ነው አሉ የተቃጠለ ቀብሮ መጨረስ ስለማይቻል ...ኤሮፓ በግፍ የተቃጠሉት 6 ሚሊየን ሕዝብ ኢትዮፒያ ዐንተ አሳማው ውጭ ሆነህ የምትበላውን ቁርስ ሀምቡርገር [ መቸም ሌላ አታውቁ ]ቅቅቅ በልተህ ሳታበቃ የሚያልቅ ነው የጦርነቱ ብቻ በርሀብና በበሽታ የሚረፈረፈውን ሳይጨምር ማለቴ ነው
አሁንም ለምድረ ኢትዮፒያ ያለኝን ፍቅር ባንተ ጂላጂሎ ብየ አይቀነስም አንዳንዴ እሄድና ከእስራኤል ነው የመጣ ሲባል መቸው ያገርህ ሴቶች ሞተራቸው ይነሳና በቃ ተጠቀምብኝ ነው አዲስ እገባና ተደስቼና አስደስቼ እመለሳለሁ ምን አባህ ልትሆን ? እንዲያውም የ17 እና የ18 ዐመት ኮረዶች ናቸው የሚያማግጡኝ ቅቅቅቅቅ በነገራችን ላይ ከሆነ ሆቴል ሴት ልጅ አናስገባም ብቻዋን ብለው ከልክለዋት በጣም ገረመኝና ለምንድን ነው የማትገባው ብለው ዘበኛውን አይ የሆቴሉን ኳሊቲ ለመጠበቅ ነው አለኝ እና እቅርታ ጠይቆ መግባት እንደምትችል ነገረኝ እኔን ሲያይ እና የሴቶች መብት እንደዚህ አፈር እንደበላ ነው እንዴ ? እኔ ፈላሻው ስገባ ጫማየን ሊልስ ምንም አልቀረውም የሀገሪቱ ተወላጅ ግን ገብታ ቡና ማዘዝ እንዴት አትችልም ? ብዙ ይቀራችኋል እባካችሁ ተሻሻሉ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
በሉ ይችን እያነበባችሁ ትንሽ ተቃጠሉ
ጂ ኤም ኤም ከእስራኤል
ሀግ ሰሜያህ
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ኦፕሬተር » Tue Nov 02, 2010 4:12 pm

ሞኒክ እንደው ልብሽ ራርቶ ዋርካ ብትመለሽ ቤትሽ እንዳይጠፋብሽ ብዬ ነው ብቅ ያልኩት ሆዴ::
ኦፕሬተር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 281
Joined: Wed May 16, 2007 9:03 pm
Location: who cares?

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Nov 03, 2010 1:42 am

አንትእ ስልከኛ ልጆቺህን አርፈህ አሳድግ!!!!!!!!!!!!! ወንድማዊ እና ጓዳዊ ምክር ነው ተብሎ ይቆጠርልኝ::
ፓኑ አባ ፈርዳ
ከማክበር ጋው
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ኮ ር ማ ው » Wed Nov 03, 2010 1:53 am

ፓን ሪዚኮ wrote:አንትእ ስልከኛ ልጆቺህን አርፈህ አሳድግ!!!!!!!!!!!!! ወንድማዊ እና ጓዳዊ ምክር ነው ተብሎ ይቆጠርልኝ::
ፓኑ አባ ፈርዳ
ከማክበር ጋው


ሀሀሀህ የፈረሱ አለቃ እባክዎ በማያገባዎ አይግቡ....
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

ግልፅ ደብዳቤ ለሞኒካ

Postby ስርርር » Wed Nov 03, 2010 6:58 am

ሞኒካ የት ሄድሽ የኔ ቆንጆ?
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ኦፕሬተር » Tue Nov 16, 2010 12:20 pm

ድሮ ድሮ የሞኒካ ሽሪካ ትመስለኝ ነበር.....ለካ ነገሩ ወዲህ ነው::
ለመወደድና ለማጨብጨብ ብዬ እመነቴን አልክድም:: ሁሌም ለሞኒካ ታማኝ ነኝና ያልከውን ብትል ስልከኝኣው ፍንክች አይልም::
ፓን ሪዚኮ wrote:አንትእ ስልከኛ ልጆቺህን አርፈህ አሳድግ!!!!!!!!!!!!! ወንድማዊ እና ጓዳዊ ምክር ነው ተብሎ ይቆጠርልኝ::
ፓኑ አባ ፈርዳ
ከማክበር ጋው
ኦፕሬተር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 281
Joined: Wed May 16, 2007 9:03 pm
Location: who cares?

Postby እዮባ » Fri Nov 19, 2010 12:25 am

ይሄንን አቃጣሪ ደሞ ኬት አመጡት ባካቹ
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Postby ገልብጤ » Fri Nov 19, 2010 1:26 am

እዮባ wrote:ይሄንን አቃጣሪ ደሞ ኬት አመጡት ባካቹ

ልክ በናትህ የወጣህ የሰፈር አቃጣሪ ,,የሰፈር ሟረተኛ እንደንተ አይነት ነው ..ሰው እኮ ወደለይ እንጂ እንዳንተ ወደታች አያድግም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1681
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

ለገልብጤ

Postby ስርርር » Sat Nov 20, 2010 7:19 pm

አንተ ዝርክርክ! አሁንም እየተዝረከረክ ነው? አንተ ደግሞ እዮባ የምትባል በግ! ዝም ብለህ ከዚህ ዝርክርክ ጋር አትጃጃል! ገልብጤ እንደሆን ስሟን ቀይራ የመጣች ጋጋጢሞ/ሞዴስ መሆኗ ግልፅ ነው! የሾተል ውሽማ!
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ረቂቅ 2 » Sun Nov 21, 2010 2:09 pm

:?
ረቂቅ 2
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Mon Jan 29, 2007 5:16 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests