Mo's coffee house!!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby humaidi » Mon Nov 22, 2010 3:46 pm

................ሞኒካ ቤትዋን ጥላ ተሰናብታ ብትሄድም..............

ሞኒካ ቤትዋ ባትኖርም
ሞኒካ ሰላም ማለቴ አይቀርም

ሰላም ሞኒካ, አንዴ ትዝ ይለኛል ለሁሉም ነገር ወፍጮ አለው ብለሺኝ ነበር:: ለእህል ወፍጮ, ለጊዜ ወፍጮ, ለነገርም ወፍጮ አለው ብለሸኛል:: እንዲሁም ነገርንም በትእግሰት ማሳለፍ ችሎታ ነው ብለሺኝ ነበር:: ሰድብም ወጋ እንደሌለው ሁሉ አሰተምረሺኝ ነበር::

ታዲያ አሁን ያንቺ መጥፋት ግርም ብሎኝ ነው ቢዘገይም መልካም ዒድ ና ሰላም ለማለት ነው ብቅ ያልኩት::

ሁሜዲ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Tue Nov 23, 2010 11:12 pm

humaidi wrote:................ሞኒካ ቤትዋን ጥላ ተሰናብታ ብትሄድም..............

ሞኒካ ቤትዋ ባትኖርም
ሞኒካ ሰላም ማለቴ አይቀርም

ሰላም ሞኒካ, አንዴ ትዝ ይለኛል ለሁሉም ነገር ወፍጮ አለው ብለሺኝ ነበር:: ለእህል ወፍጮ, ለጊዜ ወፍጮ, ለነገርም ወፍጮ አለው ብለሸኛል:: እንዲሁም ነገርንም
በትእግሰት ማሳለፍ ችሎታ ነው ብለሺኝ ነበር:: ሰድብም ወጋ እንደሌለው ሁሉ አሰተምረሺኝ ነበር::

ታዲያ አሁን ያንቺ መጥፋት ግርም ብሎኝ ነው ቢዘገይም መልካም ዒድ ና ሰላም ለማለት ነው ብቅ ያልኩት::

ሁሜዲ
ሰላም ሰላም ጉሬ.............ሞንሟኒት ለግዜም ወፍጮ እንዳለው አልነገረችህ ይሆን እንዴ? ግዴለም ካልነገረቺህ ታላቁ ወንድምህ አሁን ቢዘገዪም ነግሮሀል....በድጋሚ ቢዘገዪም መልካም ኢድ ብሮ....ወንድምሽ ፓኑ አባ ፈርዳ
Last edited by ፓን ሪዚኮ on Wed Nov 24, 2010 7:53 am, edited 1 time in total.
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby humaidi » Wed Nov 24, 2010 7:27 am

ሰላም ፓኑ አባ ፈርዳ,

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ከሞኒካ የተማረው ጨዋነት እንደሆነ የተናገርኩ መሰለኝ :lol: የሚፈጭ ነገር ይፍጭህና እኔ ሞኒካ ጨዋ ዜጋ አርጋ ሰለመረቀችኝ ሰድቡን ሁሉ ትቻለሁ:: ሀጢአትም መሰራት አቁሚያለሁ :oops: ግን ቀልዱን ትተህ የነገር ወፍጮ ምንድነው ?

ቢዘገይም እንኳን ለአረፋ ዒድ አደረሰህ ( ዒድ ሙባረክ ) (መልካም ና የተባረክ ዒድ ተመኝቼለሀሉ)

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ነኝ ከባህር ዳር


ፓን ሪዚኮ wrote:
humaidi wrote:................ሞኒካ ቤትዋን ጥላ ተሰናብታ ብትሄድም..............

ሞኒካ ቤትዋ ባትኖርም
ሞኒካ ሰላም ማለቴ አይቀርም

ሰላም ሞኒካ, አንዴ ትዝ ይለኛል ለሁሉም ነገር ወፍጮ አለው ብለሺኝ ነበር:: ለእህል ወፍጮ, ለጊዜ ወፍጮ, ለነገርም ወፍጮ አለው ብለሸኛል:: እንዲሁም ነገርንም
በትእግሰት ማሳለፍ ችሎታ ነው ብለሺኝ ነበር:: ሰድብም ወጋ እንደሌለው ሁሉ አሰተምረሺኝ ነበር::

ታዲያ አሁን ያንቺ መጥፋት ግርም ብሎኝ ነው ቢዘገይም መልካም ዒድ ና ሰላም ለማለት ነው ብቅ ያልኩት::

ሁሜዲ
ሰላም ሰላም ጉሬ.............ሞንሟኒት ልግዬም ወፍጮ እንዳለው አልነገረችህ ይሆን እንዴ? ግዴለም ካልነገረቺህ ታላቁ ወንድምህ አሁን ቢዘገዪም ነግሮሀል....በድጋሚ ቢዘገዪም መልካም ኢድ ብሮ....ወንድምሽ ፓኑ አባ ፈርዳ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Nov 24, 2010 9:13 am

ሰላም ትንሹ ወንድሜ አንተ ጾም ስትፈታ እኔ ጾም ያዝኩ.....ለነገሩ አልኩት እንጂ እኔ ሶሻሊስቱ ወንድምህ አልጾምም አልጽልይም ...
ሰሞኑን አንድ የቢራ ቤት ጨዋታ ላይ "በጎጃም ጠቅላይ ግዛት የክርስቲያኑና የሙስሊሙ ቁጥር አይተናነስም" ብዬ ብል የዚሁ ጠቅላይ ግዛት ተወላጅ ጓደኛዬ "እዩልኝ ሸዋ የጎጃምን ስም ሲያጠፋ"ብሎ ወነጀለኝ ::የልጁ ቅሬታ እኔ ስለ እምቦቦ ጦርነት ባቀረብኩት ጥናታዊ ጹሁፍ ላይ ቢሆንም ...እስቲ የዚቺን ነገር ጉዳይ አጥናና ላክልኝ ...ለግዜውም ቢሆን ባህርዳር ጎርጊስ ነህ ሲባል ሰምቼ ነው
ከሰላምታ ጋር
ወንድምህ
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby humaidi » Wed Nov 24, 2010 6:00 pm

ሰላም ፓኑ አባ ፈርዳ,

ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ጉዳይ ነው ይዘህ የቀረብከው ? እኔ የሰማሁት የሶሻሊስቶቹ ጾም እንደተጀመረ ነው ለዚህም እንኳን አደረሰህ ለማለት ሰዘጋጅ ያች ቢራህ ትዝ ብላኝ ጽምም ጸሎትም እንደምትከለክልህ ታዝቤ እንዲያው በሶሻለስቶቹ ጾም እንኳ ያቺን ቢራ ብታቆማት አይጎዳህም :lol: እኔ አላቅም እንጂ ማታ ማታ በጾማችሁ ህግ ና ደንብ መሰረት ትፈቀድላችሁ ይሆን ? እኛ ግን ማታም ቀንም ሆነ በህልም እንኳን አትፈቀድልንም :lol: እኔ ግን አንተ እንዳትቸገር እጸልይለሀለሁ :lol: ረቢ ሲያ ገርጋሩ

ጎጃሜው ጉደኛህ ነው ጎደኛህ እውነቱን ነው አንተሰ እንዴት አይተናነሰም ብለህ ትሰብከዋለህ እኔ ግን የሚተናነሰ ይመሰለኛል ግን ይህ ጉዳይ የዓለም ጦርነት የሚያስጀምር ከሆነ ጥናት አድርጌ አቋሜን ለወደፊቱ አጫውተሀለሁ :lol: ሌላው ጉዳይ ደግሞ በጠቅላይ ግዛት ተወላጆች እንዳታስፈጀኝ, አንዴ ከተነሱ የሚችላቸውም የለም::

በል እንግዲህ ትልቁ ወድንሜ የጥናቴን ውጤት እንድታሳውቀኝ ከወዲሁ እጠይቀሀለሁ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ከየት ነው ያልከኝ ?
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Nov 24, 2010 11:58 pm

ውድ ትንሹ ወንድሜ እኔ ከትልቁ አለቃ ጋር ትንሽ ውል ገብቻለሁ ያቺም ውል.."እኔ በሱ ስራ ላልገባ ...እሱም እኔን እንደልቤ እንድኖር .."ተስማምተን የተዋዋልናት ነች...አሪፍ ውል ናት አባ....አታጾም አታጸልይ...አታስቀባጥር....

ሌላው Yእጠቅላይ ግዛቱ ልጅ ያልኩህ ..ማንነቱን እንድትገነዘብ አስቤ ነው እንጂ በኛ ግዜማ የክፍለ ሀገር ልጆች ነበር የሚባለው ...አሁን አሁን በናንተ በትንንሾቹ ጊዜ ደሞ የክልል ልጆች የሚ አማርኛ ጀምራቹሀል አሉ....
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby humaidi » Fri Nov 26, 2010 8:16 am

አባ ፈርዳ እንዲያው የሚረባ ውል ብትፈራርም ይበጀሀል:: ፍሬን የሌላት ውል ተፈራርመህ ትልቁ ወንድሜ ጉድ እንዳትሆን:: ለምን መሰለህ አፉን ይበለዋል ፍሬን እንደሌላት መኪና ያመልጠዋል:: የዚህ አይንቱን ውል እንዳትፈራረም :lol:

በጣም ይገርማል አዎን በጠቅላይ ግዛቱ ይበጅ ነበር ክፍለሀገሩም እንዲሁም የክልል ሁሉ ጥሩ ነበር ዛሬ ግን የቀብሌ መሆኑ ያሳዝናል :lol: ደግሞ አልፎ ተርፎ የመንደር እንዳይሆን :lol:

በል አባ ፈርዳ ዛሬ አርብ ነው የተዋዋልኳት ጽሎት አልችና ሄጄ ላድርሳት::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ነኝ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Sat Nov 27, 2010 12:22 am

ጥንሹ ጙሬው ወንድሜ...የአርቧ የጸሎት ውልህ ቢያንስ ለኔም ለታላቁ ወንድምህ ነብስ መጸለያ ጊዜ አታጣም ብዬ አምናለሁ...ግን ግን የሰው ልጅ በፈለገው መንገድ ይሂድ ...ሁሉም መንገዶች ብትናንሽና በትላልቅ ውሎች የታጠሩ መሆናቸው ሁለም ይገርመኛል:ሁሌም ያስደንቀኛል እና ሁሌም ያሳዝነኛል ...የሰው ልጅ የራሱ ባሪያ ነውና እራሱ ለራሱ ሊያዝንለትና ይቅር ልግዚያብሄር ሊለው በተገባ ...ትንሽ ተፈላሰፍኩብሽ መሰለኝ..አርብ ነው አንድ አራት ፕሊስነሮችና አንድ ስምንት ያበሻ አሉባልታዎች ጨልጬ ትንሾ ቤቴ መግባቴ ነውና ...አይዞኝ ወንድሜ............
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby humaidi » Sat Nov 27, 2010 3:15 pm

ጥልቁ ወንድሜ አባ ፈርዳ ላንተ ያልኮነ ጸሎት ይቅር ብዮ ከቢራ እንዲገላግልህ ወፍራም ጸሎት አድርሻለሁ:: ልክነህ የሰው ልጅ በፈለገው መንገድ ነው የሚሄደው ግን መንገዱን መምረጥ ማወቅ አለበት:: የሀዘንም መንገድ ከሆነ የመምረጥ መብቱ የተከበረ ቢሆንም ሁሌ ደሰተኛ እንድትሆን እመኝለሀለሁ:: የሰው ልጅ እንዳልከው የራሱ ባሪይ ቢሆን ኖሮ እንዴት ደግ በሆነ ነበር ዳሩ ግን የገንዘብ ባሪያ ሆኖ ቀረ:: እኔም ትንሸ በትልቁ ወንድሜ ልፈላሰፈበት አልኩ::

በተረፈ በሰላም ቤትህ እንደገባህ ተሰፋ ቢኖረኝም ዳሩ ግን የሞኒካ መጥፋት አሳሰቦኛል:: እኔም ዛሬ ቅዳሜ አንድ ሁለት ቡና ጨልጬ ቤቴ ልግባ::

ትንሹ ወንድምህ ጉሬው ነኝ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ስርርር » Sat Nov 27, 2010 9:16 pm

what the hell is going on! ፕራግ ቢራ የለም እንዴ?
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ገልብጤ » Sat Nov 27, 2010 10:58 pm

ስርርር wrote:what the hell is going on! ፕራግ ቢራ የለም እንዴ?


ጠርሙሱ ላንተ ይጣልልህና እራስህን ትሰርርበታለህ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1697
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby እዮባ » Sun Nov 28, 2010 12:17 am

ገልብጤ wrote:
ስርርር wrote:what the hell is going on! ፕራግ ቢራ የለም እንዴ?


ጠርሙሱ ላንተ ይጣልልህና እራስህን ትሰርርበታለህ

ውሻን ውሻ ቢነክሰው ምን ይደንቀው ቅቅቅ
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Postby ይሁኔ » Sun Nov 28, 2010 6:54 pm

ድሮ ነው ገና የሞኒካ ቤት እንደተሰራ ቡናቤትዋን ስጎበኝ መመላለሱን አበዛሁት መሰል ሞኒካን ፍቅር አበተልኝና ምን ብየ አስገጠምኩ መሰላችሁ በጎንደር አዝማሮ
ሱሪየን አጥቤ ካለቱ ባሰጣው
ወዳኝ ነው መሰለኝ ዝ''''ል ብላው አለፈች
ብየ ባስገጥም አገር ጉድ አለ መቸም ያልገረመው የለም እንዴት ብትወደው ይሆን እያለ ድፍን የሞኒካ ደንበኞች ተወያዩበት .እነሱ ሞኒካ እንዴት አፈቀረችው ይበሉ ሞኒካ ያፈቀረችውን እኔ ነኝ የማውቀው :wink: :wink:
ታድያ ምን ዋጋ አለው የሞኒኩሽ ቤት ወጣ ወጣ ና እንደሸምበቆ ተንደባለለ እንደኩሪላ አደረጋችሁት
ይሁኔ ከእስራኤል
ይሁኔ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Sat Sep 17, 2005 5:45 pm
Location: india

Postby ኦፕሬተር » Thu Dec 09, 2010 10:42 am

እንግዳ ወይም አዲሱ ስምህ ይሁኔ
ያንተ አገር ስዎች ናችው ለዚህ ቤት መፍረስ ተጠያቂዎቹ::
በተለይ አንድ ሁለት ቀፋፊ ስዎች::
አንድ ቀን ሞኒክ ይቅር ብላ ሁሉንም ብቅ እንደምትል ተስፋ አደርጋለሁኝ::
አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ ሞኒክ
ይሁኔ wrote:ድሮ ነው ገና የሞኒካ ቤት እንደተሰራ ቡናቤትዋን ስጎበኝ መመላለሱን አበዛሁት መሰል ሞኒካን ፍቅር አበተልኝና ምን ብየ አስገጠምኩ መሰላችሁ በጎንደር አዝማሮ
ሱሪየን አጥቤ ካለቱ ባሰጣው
ወዳኝ ነው መሰለኝ ዝ''''ል ብላው አለፈች
ብየ ባስገጥም አገር ጉድ አለ መቸም ያልገረመው የለም እንዴት ብትወደው ይሆን እያለ ድፍን የሞኒካ ደንበኞች ተወያዩበት .እነሱ ሞኒካ እንዴት አፈቀረችው ይበሉ ሞኒካ ያፈቀረችውን እኔ ነኝ የማውቀው :wink: :wink:
ታድያ ምን ዋጋ አለው የሞኒኩሽ ቤት ወጣ ወጣ ና እንደሸምበቆ ተንደባለለ እንደኩሪላ አደረጋችሁት
ይሁኔ ከእስራኤል
ኦፕሬተር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 281
Joined: Wed May 16, 2007 9:03 pm
Location: who cares?

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Dec 09, 2010 11:52 pm

ኦፕሬተር wrote:እንግዳ ወይም አዲሱ ስምህ ይሁኔ
ያንተ አገር ስዎች ናችው ለዚህ ቤት መፍረስ ተጠያቂዎቹ::
በተለይ አንድ ሁለት ቀፋፊ ስዎች::
አንድ ቀን ሞኒክ ይቅር ብላ ሁሉንም ብቅ እንደምትል ተስፋ አደርጋለሁኝ::
አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ ሞኒክ
ይሁኔ wrote:ድሮ ነው ገና የሞኒካ ቤት እንደተሰራ ቡናቤትዋን ስጎበኝ መመላለሱን አበዛሁት መሰል ሞኒካን ፍቅር አበተልኝና ምን ብየ አስገጠምኩ መሰላችሁ በጎንደር አዝማሮ
ሱሪየን አጥቤ ካለቱ ባሰጣው
ወዳኝ ነው መሰለኝ ዝ''''ል ብላው አለፈች
ብየ ባስገጥም አገር ጉድ አለ መቸም ያልገረመው የለም እንዴት ብትወደው ይሆን እያለ ድፍን የሞኒካ ደንበኞች ተወያዩበት .እነሱ ሞኒካ እንዴት አፈቀረችው ይበሉ ሞኒካ ያፈቀረችውን እኔ ነኝ የማውቀው :wink: :wink:
ታድያ ምን ዋጋ አለው የሞኒኩሽ ቤት ወጣ ወጣ ና እንደሸምበቆ ተንደባለለ እንደኩሪላ አደረጋችሁት
ይሁኔ ከእስራኤል
ቲ ይሲ ደቢል....ትርጉሙን አትጠይቅኝ.................
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest