Mo's coffee house!!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

መልካም ገና

Postby ኦፕሬተር » Fri Jan 07, 2011 1:00 pm

የስላሌው ወንድማችን በምን አፍ ነው ያናገርከኝ እባክህ? መችም ስድብ እንዳልሆነ እገምታለሁ::ቅቅቅቅ
የሆነ ሆኖ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በስላም አደረስን:: ሞኒክ ይሄንን መልክት ካነበብሽ እባክሽን የኔ እህት ለብርቱ ጉዳይ ስለምፈልግሽ ኢሜል ላኪልኝ አደራ::
መልካም ገና::
ስልከኛው ነኝ ከስቶክሆልም
ኦፕሬተር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 281
Joined: Wed May 16, 2007 9:03 pm
Location: who cares?

Postby ይሁኔ » Fri Jan 07, 2011 8:26 pm

ዛሬ በኢትዮ ቲቪ ስለ ገና ባዕላችሁ ባማርኛ ና በትድረኛ ሲዋከቡ ሰማሁም አየሁም ታድያ እኔ ፈላሻው ስለ ገና ባዕል የማላውቀው ይበልጡን ተደናገርኩ ለምን ?ብትሉ የሰርግ ዘፈን ሲደልቁት ስለሰማሁ ነው እና ገና ምንድን ነው እስኪ አስረዱኝ
ሌላው እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ለክርስቲያኖች
ሻባት ሻሎም ለይሁዳውያን በተለይ ለናፈኳችሁ ለቆንጂት የኛዋ ለጂሚ ለጠፋው ወንድሜ እንግዳና ሌሎቻችሁም ሻባት ሻሎም
ይሁኔ ከእስራኤል
ይሁኔ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Sat Sep 17, 2005 5:45 pm
Location: india

Postby ወርቅነች » Sat Jan 29, 2011 4:04 pm

ፈላሾች ይህን ቤት በቡዳ በሉት :P ፍላሻ ቡዶች :lol:

ጀሚል ከችራችል ጎዳና
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ገራዶ » Sat Jan 29, 2011 9:35 pm

ወርቅነች wrote:ፈላሾች ይህን ቤት በቡዳ በሉት :P ፍላሻ ቡዶች :lol:

ጀሚል ከችራችል ጎዳና

ሻእብያ-ኤርትራዊ በስራ ላይ!!!!!!!!!!!!!!!!!
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
ገራዶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 514
Joined: Wed Nov 03, 2004 2:09 am
Location: ethiopia

Postby ወርቅነች » Mon Jan 31, 2011 3:43 pm

ቅቅቅቅቅቅ....ሞኒንካ ቤትሸ በቡዳ ሰለተበላ ከርቤ የሚሉት እጣን አጨሺበት ቡናም አፍይ :lol: ፈላሾች ዘረ ቡዶች ናቸው :wink:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby humaidi » Mon Mar 21, 2011 2:30 pm

ሰላም ሞኒካ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby humaidi » Sat Mar 26, 2011 9:07 am

ሰላም ጤና ሞኒካ,

በፕራይቬት ጽፌልሸ መልሰ አጣሁ :wink: በሰላም ከሆነ ባለሸበት ሁሌ ሰላም ይከተልሸ:: ሰላም ጤና ና ብልጽግና እየተመኘሁለሸ አሁንም ባለሸበት ይቅናሸ::

ከብዙ ማክበርና መውደድ ጋር
ሁሜዲ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ሻቬዝ-x » Sun Mar 27, 2011 9:10 am

humaidi wrote:ሰላም ጤና ሞኒካ,

በፕራይቬት ጽፌልሸ መልሰ አጣሁ :wink: በሰላም ከሆነ ባለሸበት ሁሌ ሰላም ይከተልሸ:: ሰላም ጤና ና ብልጽግና እየተመኘሁለሸ አሁንም ባለሸበት ይቅናሸ::

ከብዙ ማክበርና መውደድ ጋር
ሁሜዲ

ሁሜዲ ምን ታድርግ ብለህ ነው አንዳንዶቹ ሱርያቸውን አውልቀውን ሽንሽን ቀሚስ አጥልቀው ወርቅነች ነኝ ብለው ይመጣሉ :lol: እነሱን ስታስታግስ ደግሞ መቅረምያ ጣል አርገው ቦጋለች ነኝ ብለው ይመጣሉ :lol: በዛ ላይ ቡና ቤቱን ጤባ ፈላሾች የቀበሌ መዝናኛ አስመሰሉት :lol: በብርቱካን ጭማቂ ያደገችዋ ልጅ ደግሞ ከስንቱ መሀይም ጋር ትዳረቅ ብለህ ነው :lol:

ስለዚህ ልጅትዋን ውሳኔዋን አክብሩላት ህይወትዋን ትቀጥልበት ወርቅነችና ፈላሾችም ከፈለጉ ቤቱ ውስጥ መጥተው ይራገጡ :lol:

አይመስልህም ሁሜዲ ?
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby humaidi » Mon Mar 28, 2011 9:14 am

ሻቬዝ-x wrote:
humaidi wrote:ሰላም ጤና ሞኒካ,

በፕራይቬት ጽፌልሸ መልሰ አጣሁ :wink: በሰላም ከሆነ ባለሸበት ሁሌ ሰላም ይከተልሸ:: ሰላም ጤና ና ብልጽግና እየተመኘሁለሸ አሁንም ባለሸበት ይቅናሸ::

ከብዙ ማክበርና መውደድ ጋር
ሁሜዲ

ሁሜዲ ምን ታድርግ ብለህ ነው አንዳንዶቹ ሱርያቸውን አውልቀውን ሽንሽን ቀሚስ አጥልቀው ወርቅነች ነኝ ብለው ይመጣሉ :lol: እነሱን ስታስታግስ ደግሞ መቅረምያ ጣል አርገው ቦጋለች ነኝ ብለው ይመጣሉ :lol: በዛ ላይ ቡና ቤቱን ጤባ ፈላሾች የቀበሌ መዝናኛ አስመሰሉት :lol: በብርቱካን ጭማቂ ያደገችዋ ልጅ ደግሞ ከስንቱ መሀይም ጋር ትዳረቅ ብለህ ነው :lol:

ስለዚህ ልጅትዋን ውሳኔዋን አክብሩላት ህይወትዋን ትቀጥልበት ወርቅነችና ፈላሾችም ከፈለጉ ቤቱ ውስጥ መጥተው ይራገጡ :lol:

አይመስልህም ሁሜዲ ?

አይመሰለኝም ! ምክኒያቱም ሞኒካ ሁሉም የሚወዳት ና የሚያከብራት ሰለሆን ዋርካ ላይ የፍቅር ና የኢትዮጽያዊነት ምንጭ ሆናለች:: ኢትዮጽያዊነት አቋሟ በብርቱካን ጭማቂ ያደገች ሳይሆን ጠንካራ ዜጋ መሆኗን ቢያረጋግጥም መሪ መሆንም የምትችል እንደሆነች በማያሻማ መልኩ ቁጭ ና ቁልጭ ብሎ ሳለ ኢትዮጽያ ሳባን የመሰለ ንግሥት እንደነበራት መዘንጋት የለብህም::

ሰለሆነም ሞኒካ ውሳኔዋ የሷ ሳይሆን የሚልዮኖቹ አንባቢዎችዋ ንብረት ሆኗል !

ሱሬ ማውለቅ ሸንሸን ቀሚሰ ማጥለቅ መቅረሚያ ጣል ማድረግ ና ሱሬ መታጠቅ የግለሰብ መብት ነው :wink: ባይገርምህ ባለንበት ዘመን ሒጃብ አትልበሱ ብለው ሰውን የሚያሰገድዱ መሀይሞች ተመልምለዋል:: እነዚህ መሀይሞች መልሰው ለውንድ ና ለሴት ልጆች አሳፋሪ መብት የሚሰጡ መሆናቸውን እንዴት ዘነጋህ ? ግን አንተ ሰለምትለው ሁሉ ማሰረጃ አለህ ? :lol: ሰ ሌሎቹ የጠቀስካቸው በቁጥር ሰለማይገቡ አለፊያቸዋለሁ::

ሻቬዝ የኛ ውሳኔ ሞኒካ ሂወቷን እንዳትቀጥልበት እንከን ይሆናል ብለህ ታሰባለህ ?
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ሻቬዝ-x » Tue Mar 29, 2011 6:13 am

ኢትዮጽያዊነት አቋሟ በብርቱካን ጭማቂ ያደገች ሳይሆን ጠንካራ ዜጋ መሆኗን ቢያረጋግጥም መሪ መሆንም የምትችል እንደሆነች በማያሻማ መልኩ ቁጭ ና ቁልጭ ብሎ ሳለ ኢትዮጽያ ሳባን የመሰለ ንግሥት እንደነበራት መዘንጋት የለብህም ::

እዚህ ጋር የተረዳህ አልመሰለኝም በቡርቱካን ጭማቂ ያደገች ማለት በጥሩ ሁኔታ በፍቅር በእንክብካቤ ጥሩ ትምህርት አግኝታ)ያደገች ለማለት ነው እንጂ እስዋ ብርቱካን ሚደቅሳ ናት ለማለት ፈልጌ አልነበረም :: መሪ መሆን ትቻል አትቻልም የማውቀው ነገር የለም ዋርካ ላይ መሳተፍ ለመሪነት ካበቃ ደጉ የአውሮፓ ህብረት ሊቀመንበር አይሆንም ነበር እንዴ ? ቢሆንም ሞኒካ ንግስት ሳባ ለመሆን እቅድ ካላት በብርቱካን ጭማቂ ማደጓ እንቅፋት የሚሆንባት አይመስለኝም
ሰለሆነም ሞኒካ ውሳኔዋ የሷ ሳይሆን የሚልዮኖቹ አንባቢዎችዋ ንብረት ሆኗል !

ታድያ ከወርቅነሽና ከፈላሻ ጋር ስትዳረቅ ትክረም ብላቹህ ወሰናችሁባት ማለት ነው ?

ሱሬ ማውለቅ ሸንሸን ቀሚሰ ማጥለቅ መቅረሚያ ጣል ማድረግ ና ሱሬ መታጠቅ የግለሰብ መብት ነው

ለሴት ከሆነ ልክ ነው ወንድ ልጅ ግን ሱሪውን አውልቆ ሽንሽን ቀሚስ ሲያጠልቅ አያስጠላም ትላለህ ? እኔ በበኩሌ እንዲህ አይነቱን ወንድ ሽንት መሽኛውን ቆርጦ እንደሀብል እንዲያጌጥበት አንገቱ ላይ ማንጠልጠል ይገባል እላለው

ግን አንተ ሰለምትለው ሁሉ ማሰረጃ አለህ ?

እኔ ምን ወጣኝ ሁሜዲ ቤቱ ለነወርቅነሽና ለፈላሻ መራገጫ ይሁን ልጅቷን ለቀቅ አርጓት ነው ያልኩ ለዚህ ማስረጃ ያስፈልጋል እንዴ ? :lol:

ሻቬዝ የኛ ውሳኔ ሞኒካ ሂወቷን እንዳትቀጥልበት እንከን ይሆናል ብለህ ታሰባለህ ?

ሞኒካ አሪፍ ልጅ ነች ለዛ ያላት ተጫዋች ብትኖር እኔም ደስ ይለኝ ነበር ግን እስዋም እንደሁላችን ካገርዋ ልጆች ጋራ ለመጫወት እንጂ ለመሰዳደብ ፍላጎት የላትም እረፉ ብላ ሰሚ ስታጣ ምን ታድርግ ወይ አገር ምሰል ወይ አገር ልቀቅ ነው ነገሩ :: የናንተ ውሳኔ ለናንተ እንጂ ለሷ ሊሆን አይችልም የሷ ህይወት ዋርካ አይደለም ::

ሁሜዲ ለመሆኑ ለሞኒካ መጥፋት ወርቅነሽ እና ፈላሾች የተጫወቱትን ሚና እንዴት ታየዋለህ ?
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby humaidi » Wed Mar 30, 2011 11:45 am

እዚህ ጋር የተረዳህ አልመሰለኝም በቡርቱካን ጭማቂ ያደገች ማለት በጥሩ ሁኔታ በፍቅር በእንክብካቤ ጥሩ ትምህርት አግኝታ )ያደገች ለማለት ነው እንጂ እስዋ ብርቱካን ሚደቅሳ ናት ለማለት ፈልጌ አልነበረም :: መሪ መሆን ትቻል አትቻልም የማውቀው ነገር የለም ዋርካ ላይ መሳተፍ ለመሪነት ካበቃ ደጉ የአውሮፓ ህብረት ሊቀመንበር አይሆንም ነበር እንዴ ? ቢሆንም ሞኒካ ንግስት ሳባ ለመሆን እቅድ ካላት በብርቱካን ጭማቂ ማደጓ እንቅፋት የሚሆንባት አይመስለኝም

ኸረ ውንድም ሻቬዝ ተረድቻለሁ:: ምናልባት አገላለጼ ትክክል አልነበረም:: ይገባኛል ብርቱካን ለማለት ፈልገህ እንደአልሆነ:; እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ መሪ መሆን እንደምትችል:: መሪዎች ቀርቶ ዋርካ ላይና ሌላም አይነት ቦታ ተሳትፈው መሪ መሆን ይችላሉ..ችግሩ ምንድነው ? ግን ደጉ ዘረኛ ሰለሆንና ባለበት ቦታ እርግጠኛ ነኝ ቢያንሰ ቢያንሰ በቀን ሥሰቴ ጥቁር ሰለሆነ ካንተ ሌላ ሰው የለም ወይ ማለትም ነጭ የሆነ ሰው የለም ወይ ተብሎ ሰለሚጠይቁት ና ሞራሉን ሰለሚነኩት የአውሮፓ ሊቀመንበር አያደርጉትም :lol: ምናልባት ጥቁር ካቦርት አልብሰውት ዘበኛ ወይም የምኪና በር ከፋች ይቀጥሩት ይሆናል :wink:

ታድያ ከወርቅነሽና ከፈላሻ ጋር ስትዳረቅ ትክረም ብላቹህ ወሰናችሁባት ማለት ነው ?

አረ ከነሱሰ ጋር አትዳረቅ

ለሴት ከሆነ ልክ ነው ወንድ ልጅ ግን ሱሪውን አውልቆ ሽንሽን ቀሚስ ሲያጠልቅ አያስጠላም ትላለህ ? እኔ በበኩሌ እንዲህ አይነቱን ወንድ ሽንት መሽኛውን ቆርጦ እንደሀብል እንዲያጌጥበት አንገቱ ላይ ማንጠልጠል ይገባል እላለው

ምኑ ነው የሚያሰጠላው :lol: ሸንት መሸናቸውን ወደ ውሰጥ ወትፈው ሰንጥቅ አብጅተው ተኳኩለው ሚኒቅ ሚኒቅ አያሉ ነው :lol: ዘይገርም ብሎ ማለፍ ነው::

እኔ ምን ወጣኝ ሁሜዲ ቤቱ ለነወርቅነሽና ለፈላሻ መራገጫ ይሁን ልጅቷን ለቀቅ አርጓት ነው ያልኩ ለዚህ ማስረጃ ያስፈልጋል እንዴ ?

ማሰረጃ የጠየኩህ ሌላ ነበር ዳሩ ግን ቤቱ ሁሉም የሚሳተፉበት እንደነበር መዘንጋት የለብንም::

ሞኒካ አሪፍ ልጅ ነች ለዛ ያላት ተጫዋች ብትኖር እኔም ደስ ይለኝ ነበር ግን እስዋም እንደሁላችን ካገርዋ ልጆች ጋራ ለመጫወት እንጂ ለመሰዳደብ ፍላጎት የላትም እረፉ ብላ ሰሚ ስታጣ ምን ታድርግ ወይ አገር ምሰል ወይ አገር ልቀቅ ነው ነገሩ :: የናንተ ውሳኔ ለናንተ እንጂ ለሷ ሊሆን አይችልም የሷ ህይወት ዋርካ አይደለም ::

እዚህ ላይ ካንተ ጋር ብሰማማም እዚህ ቤት ያሉት ሚልዮኖች ውሳኔያቸውን ሞኒካ ማክበር አለባት :wink: ሂወቷም ዋርካ ሰላልሆነ የነሱ ውሳኔ ሂውቷን ሊያዛባ አይችልም::

ሁሜዲ ለመሆኑ ለሞኒካ መጥፋት ወርቅነሽ እና ፈላሾች የተጫወቱትን ሚና እንዴት ታየዋለህ ?

በርግጥ ወርቅነሸ ምላሷ እሳት ጣቷ ጥይት በኢትዮጽያዊነትዋም ሰለምትኮራ መሰለኝ.. ቢሆንም አልወደድኳትም:: ፈላሾቹ ግን ከዚህ አይነት ሚና ሌላ ጨዋታ የላቸውም:: ታሪካቸውም እሰስትነታቸውን አጉሉቶ ያሳያል:: እዚህ ቤት ውሰጥ ያላቸው ሬሹ በጣም ትንሸ ሰለሆነ ለነሱ ደንታ መሰጠት አልነበረባትም::

ሻቬዝ ፈላሾች እዚህ ቤት የተጫወቱት ሚና ሞኒካን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን የዋርካ ኢትዮጽያዊን የሚመለከት ነው ብለህ ታምናለህ ?
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ሻቬዝ-x » Sat Apr 02, 2011 8:59 am

ሰላም ሁሜዲ

በሁሜዲነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ

ሆኖም ወርቅነሽ ወንድ ይመስለኛል ጽሁፉ በአስቀያሚ ስድቦች የተሞላ ፍጹም ከኢዮጵያዊት እንስት ሊወጣ የማይችል ነው ለዚህ ነው ቀሚስ አጥልቆ የመጣ ወንድ የመሰለኝ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ከወርቅነሽ የሚወጡ አይነት ቃላትን አያወጣም

ወርቅነሽ ወንድም ሆነ ሴት ግን ወርቅነሽ ላይ የሰፈረ ሰይጣን መገሰጥ አለበት :lol: :lol:

እኔም እንዳንተ ደጉ ብዙ አይመቸኝም አራዳ አትለው ፋራ የሆነ መሀል ላይ የቀረ ነገር ነው ቂጡ ቆበር እስኪያወጣ ቁጭ ብሎ ስለራሱ ስለለቀለቀ ትልቅ የሆነ መስሎ የሚሰማው ለናዚ አጎብዳጅ ትንሽ ሰው ነው ብዬ እኔ አምናለው ፈላሻዎችም ገጠሬ አትላቸው ከተሜ የማንነት ክራይሲስ ውስጥ የገቡ ናቸው ዝቅተኝነት የሚሰማው ሰው ደግሞ ነካ ካደረግከው መዘላበዱ አይቀርም ቢሆንም ቢሆንም ደጉን እኔ ባልወደውም ሌሎች ብዙ ወዳጆች ሊኖሩት ይችላሉ ፈላሻዎችም እንደዛው የሚወዳቸው አለ እኔ እንሱን አልወዳቸውም እነሱም አይወዱኝም በቃ እዛ ጋ ኬዙ ይዘጋል እንጂ ከኍላ ከኋላቸው እየሄድኩ ከነሱ ጋር መለካከፍ አለብኝ እንዴ ?

መሀል ላይ ግጭት ቢኖርም ተጋጭቶ መርሳት እንጂ ይሄ የወርቅነሽ አይነት የግመል ቂም ...........እኔም አልወደድኩላትም :oops: ይህን ስል ከፈለገች ዋርካዊ መብትዋን ተጠቃማ ስድቦችዋን መቀጠልና እንደሞኒካ አይነት የቀሩ ጥቂት ሰዎችን ማባረርና እስዋ ደጉና ፈላሻዎች ብቻ ዋርካ እንዲቀሩ ማድረግ ትችላለች እነሱ እንደሆነ እሷ ትጩህ እንጂ ንቅንቅ አይልዋትም :lol: :lol: :lol:

ሁሜዲ እንግዲህ ምናልባት ነገሮች ተስተካክለው ካየች ሞኒካየሚልዮኖቹን ጥሪ ሰምታ ትመጣ ይሆናል ብለን እንጠብቅ ይሆን ??

ባለህበት ሰላም ሁንልኝ

humaidi wrote:
እዚህ ጋር የተረዳህ አልመሰለኝም በቡርቱካን ጭማቂ ያደገች ማለት በጥሩ ሁኔታ በፍቅር በእንክብካቤ ጥሩ ትምህርት አግኝታ )ያደገች ለማለት ነው እንጂ እስዋ ብርቱካን ሚደቅሳ ናት ለማለት ፈልጌ አልነበረም :: መሪ መሆን ትቻል አትቻልም የማውቀው ነገር የለም ዋርካ ላይ መሳተፍ ለመሪነት ካበቃ ደጉ የአውሮፓ ህብረት ሊቀመንበር አይሆንም ነበር እንዴ ? ቢሆንም ሞኒካ ንግስት ሳባ ለመሆን እቅድ ካላት በብርቱካን ጭማቂ ማደጓ እንቅፋት የሚሆንባት አይመስለኝም

ኸረ ውንድም ሻቬዝ ተረድቻለሁ:: ምናልባት አገላለጼ ትክክል አልነበረም:: ይገባኛል ብርቱካን ለማለት ፈልገህ እንደአልሆነ:; እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ መሪ መሆን እንደምትችል:: መሪዎች ቀርቶ ዋርካ ላይና ሌላም አይነት ቦታ ተሳትፈው መሪ መሆን ይችላሉ..ችግሩ ምንድነው ? ግን ደጉ ዘረኛ ሰለሆንና ባለበት ቦታ እርግጠኛ ነኝ ቢያንሰ ቢያንሰ በቀን ሥሰቴ ጥቁር ሰለሆነ ካንተ ሌላ ሰው የለም ወይ ማለትም ነጭ የሆነ ሰው የለም ወይ ተብሎ ሰለሚጠይቁት ና ሞራሉን ሰለሚነኩት የአውሮፓ ሊቀመንበር አያደርጉትም :lol: ምናልባት ጥቁር ካቦርት አልብሰውት ዘበኛ ወይም የምኪና በር ከፋች ይቀጥሩት ይሆናል :wink:

ታድያ ከወርቅነሽና ከፈላሻ ጋር ስትዳረቅ ትክረም ብላቹህ ወሰናችሁባት ማለት ነው ?

አረ ከነሱሰ ጋር አትዳረቅ

ለሴት ከሆነ ልክ ነው ወንድ ልጅ ግን ሱሪውን አውልቆ ሽንሽን ቀሚስ ሲያጠልቅ አያስጠላም ትላለህ ? እኔ በበኩሌ እንዲህ አይነቱን ወንድ ሽንት መሽኛውን ቆርጦ እንደሀብል እንዲያጌጥበት አንገቱ ላይ ማንጠልጠል ይገባል እላለው

ምኑ ነው የሚያሰጠላው :lol: ሸንት መሸናቸውን ወደ ውሰጥ ወትፈው ሰንጥቅ አብጅተው ተኳኩለው ሚኒቅ ሚኒቅ አያሉ ነው :lol: ዘይገርም ብሎ ማለፍ ነው::

እኔ ምን ወጣኝ ሁሜዲ ቤቱ ለነወርቅነሽና ለፈላሻ መራገጫ ይሁን ልጅቷን ለቀቅ አርጓት ነው ያልኩ ለዚህ ማስረጃ ያስፈልጋል እንዴ ?

ማሰረጃ የጠየኩህ ሌላ ነበር ዳሩ ግን ቤቱ ሁሉም የሚሳተፉበት እንደነበር መዘንጋት የለብንም::

ሞኒካ አሪፍ ልጅ ነች ለዛ ያላት ተጫዋች ብትኖር እኔም ደስ ይለኝ ነበር ግን እስዋም እንደሁላችን ካገርዋ ልጆች ጋራ ለመጫወት እንጂ ለመሰዳደብ ፍላጎት የላትም እረፉ ብላ ሰሚ ስታጣ ምን ታድርግ ወይ አገር ምሰል ወይ አገር ልቀቅ ነው ነገሩ :: የናንተ ውሳኔ ለናንተ እንጂ ለሷ ሊሆን አይችልም የሷ ህይወት ዋርካ አይደለም ::

እዚህ ላይ ካንተ ጋር ብሰማማም እዚህ ቤት ያሉት ሚልዮኖች ውሳኔያቸውን ሞኒካ ማክበር አለባት :wink: ሂወቷም ዋርካ ሰላልሆነ የነሱ ውሳኔ ሂውቷን ሊያዛባ አይችልም::

ሁሜዲ ለመሆኑ ለሞኒካ መጥፋት ወርቅነሽ እና ፈላሾች የተጫወቱትን ሚና እንዴት ታየዋለህ ?

በርግጥ ወርቅነሸ ምላሷ እሳት ጣቷ ጥይት በኢትዮጽያዊነትዋም ሰለምትኮራ መሰለኝ.. ቢሆንም አልወደድኳትም:: ፈላሾቹ ግን ከዚህ አይነት ሚና ሌላ ጨዋታ የላቸውም:: ታሪካቸውም እሰስትነታቸውን አጉሉቶ ያሳያል:: እዚህ ቤት ውሰጥ ያላቸው ሬሹ በጣም ትንሸ ሰለሆነ ለነሱ ደንታ መሰጠት አልነበረባትም::

ሻቬዝ ፈላሾች እዚህ ቤት የተጫወቱት ሚና ሞኒካን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን የዋርካ ኢትዮጽያዊን የሚመለከት ነው ብለህ ታምናለህ ?
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby humaidi » Sun Apr 03, 2011 2:02 pm

ሰላም ሻቬዝ,

እኔም በሻቬዝነትህ ና በኢትዮጽያዊነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ::

ከዚህ በፊት እንደነገርኩህ ወርቅነሸ እኔም አልወደድኳትም:: በግልም ጽፌላት እንድትቆጠብ ና አደብ እንድትገዛ ጠይቂያት ነበር:: ካንተ ጋር ግን አንድ ሰሞን የፍቀር ጨዋታ ጀምራ እንደነበር ትዝ ይለኛል:: እኔ ግን ወንዳ ወንድ ሴት ትመሰልኛለች::

ደጉ ግን ---- የሆነ ውሸታም ፍጥረት መሆኑን አውቃለሁ:: ፈላሾች ግን ከሰው የተለየን ፍጥረት ነን ብለው የሚገምቱ ቢሆኑም ከሀዲያን ናቸው:: ከሀዲዎችም የሆኑበት ምክኒያት እንደ በግ ሀሳባቸው ና ፍላጎታቸው ሳር ና ውሀ ነው:: ምናልባት ፈላሾች የነሱ ብጤ ወዳጆች ሊኖራቸው ቢችልም ደጉ ግን ወዳጅ ቀርቶ ዘመድም ያለው አይመሰልም:: ምናልባት የዛፍ ቁራጭ ወይም ብጣሸ ሳይሆን አይቀርም::

ያም ሆነ ይህ ዋናው አሳሳቢና አንገብጋቢ የሆነው ጉዳይ የሞኒካ ነው:: ሰለዚህ እሷ ለሚልዮኖቹ አንባቢዎቿ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ?

ሰላም ሁሜዲ

በሁሜዲነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ

ሆኖም ወርቅነሽ ወንድ ይመስለኛል ጽሁፉ በአስቀያሚ ስድቦች የተሞላ ፍጹም ከኢዮጵያዊት እንስት ሊወጣ የማይችል ነው ለዚህ ነው ቀሚስ አጥልቆ የመጣ ወንድ የመሰለኝ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ከወርቅነሽ የሚወጡ አይነት ቃላትን አያወጣም

ወርቅነሽ ወንድም ሆነ ሴት ግን ወርቅነሽ ላይ የሰፈረ ሰይጣን መገሰጥ አለበት

እኔም እንዳንተ ደጉ ብዙ አይመቸኝም አራዳ አትለው ፋራ የሆነ መሀል ላይ የቀረ ነገር ነው ቂጡ ቆበር እስኪያወጣ ቁጭ ብሎ ስለራሱ ስለለቀለቀ ትልቅ የሆነ መስሎ የሚሰማው ለናዚ አጎብዳጅ ትንሽ ሰው ነው ብዬ እኔ አምናለው ፈላሻዎችም ገጠሬ አትላቸው ከተሜ የማንነት ክራይሲስ ውስጥ የገቡ ናቸው ዝቅተኝነት የሚሰማው ሰው ደግሞ ነካ ካደረግከው መዘላበዱ አይቀርም ቢሆንም ቢሆንም ደጉን እኔ ባልወደውም ሌሎች ብዙ ወዳጆች ሊኖሩት ይችላሉ ፈላሻዎችም እንደዛው የሚወዳቸው አለ እኔ እንሱን አልወዳቸውም እነሱም አይወዱኝም በቃ እዛ ጋ ኬዙ ይዘጋል እንጂ ከኍላ ከኋላቸው እየሄድኩ ከነሱ ጋር መለካከፍ አለብኝ እንዴ ?

መሀል ላይ ግጭት ቢኖርም ተጋጭቶ መርሳት እንጂ ይሄ የወርቅነሽ አይነት የግመል ቂም ...........እኔም አልወደድኩላትም ይህን ስል ከፈለገች ዋርካዊ መብትዋን ተጠቃማ ስድቦችዋን መቀጠልና እንደሞኒካ አይነት የቀሩ ጥቂት ሰዎችን ማባረርና እስዋ ደጉና ፈላሻዎች ብቻ ዋርካ እንዲቀሩ ማድረግ ትችላለች እነሱ እንደሆነ እሷ ትጩህ እንጂ ንቅንቅ አይልዋትም

ሁሜዲ እንግዲህ ምናልባት ነገሮች ተስተካክለው ካየች ሞኒካየሚልዮኖቹን ጥሪ ሰምታ ትመጣ ይሆናል ብለን እንጠብቅ ይሆን ??

ባለህበት ሰላም ሁንልኝ
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Postby ገልብጤ » Sun Apr 03, 2011 4:53 pm

humaidi wrote:ሰላም ሻቬዝ,

ሁሜዲ (ወርቅነሽ ) አንተው ለራስህ ነው ደብዳቤ ጻፍኩ የምትለው.....ደጉ ካንተ ይሻለል እኮ ይህንን ማንም የሚያውቀው ነው...ሻቬዝ ደግሞ አስመሳይ ቅጥቅጥ መሀይም እኔ አውቃለሁ ብለህ ከ ደጉ ጋር ከዚህ በፊት ስትሳፈጥ አናት አናትህን ቀጥቅጦ ዳርህን አስያዘህ እና በአሁኑ ጊዜ ወርቅነሽ ሁሜዲ ..ብቻ ነው ካንተ ጋር ማውራት የሚችለው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1697
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሻቬዝ-x » Mon Apr 04, 2011 7:42 am

ገልብጤ wrote:
humaidi wrote:ሰላም ሻቬዝ,

እኔም በሻቬዝነትህ ና በኢትዮጽያዊነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ::

ከዚህ በፊት እንደነገርኩህ ወርቅነሸ እኔም አልወደድኳትም:: በግልም ጽፌላት እንድትቆጠብ ና አደብ እንድትገዛ ጠይቂያት ነበር:: ካንተ ጋር ግን አንድ ሰሞን የፍቀር ጨዋታ ጀምራ እንደነበር ትዝ ይለኛል:: እኔ ግን ወንዳ ወንድ ሴት ትመሰልኛለች::

ደጉ ግን ---- የሆነ ውሸታም ፍጥረት መሆኑን አውቃለሁ:: ፈላሾች ግን ከሰው የተለየን ፍጥረት ነን ብለው የሚገምቱ ቢሆኑም ከሀዲያን ናቸው:: ከሀዲዎችም የሆኑበት ምክኒያት እንደ በግ ሀሳባቸው ና ፍላጎታቸው ሳር ና ውሀ ነው:: ምናልባት ፈላሾች የነሱ ብጤ ወዳጆች ሊኖራቸው ቢችልም ደጉ ግን ወዳጅ ቀርቶ ዘመድም ያለው አይመሰልም:: ምናልባት የዛፍ ቁራጭ ወይም ብጣሸ ሳይሆን አይቀርም::

ያም ሆነ ይህ ዋናው አሳሳቢና አንገብጋቢ የሆነው ጉዳይ የሞኒካ ነው:: ሰለዚህ እሷ ለሚልዮኖቹ አንባቢዎቿ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ?

ሰላም ሁሜዲ

በሁሜዲነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ

ሆኖም ወርቅነሽ ወንድ ይመስለኛል ጽሁፉ በአስቀያሚ ስድቦች የተሞላ ፍጹም ከኢዮጵያዊት እንስት ሊወጣ የማይችል ነው ለዚህ ነው ቀሚስ አጥልቆ የመጣ ወንድ የመሰለኝ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ከወርቅነሽ የሚወጡ አይነት ቃላትን አያወጣም

ወርቅነሽ ወንድም ሆነ ሴት ግን ወርቅነሽ ላይ የሰፈረ ሰይጣን መገሰጥ አለበት

እኔም እንዳንተ ደጉ ብዙ አይመቸኝም አራዳ አትለው ፋራ የሆነ መሀል ላይ የቀረ ነገር ነው ቂጡ ቆበር እስኪያወጣ ቁጭ ብሎ ስለራሱ ስለለቀለቀ ትልቅ የሆነ መስሎ የሚሰማው ለናዚ አጎብዳጅ ትንሽ ሰው ነው ብዬ እኔ አምናለው ፈላሻዎችም ገጠሬ አትላቸው ከተሜ የማንነት ክራይሲስ ውስጥ የገቡ ናቸው ዝቅተኝነት የሚሰማው ሰው ደግሞ ነካ ካደረግከው መዘላበዱ አይቀርም ቢሆንም ቢሆንም ደጉን እኔ ባልወደውም ሌሎች ብዙ ወዳጆች ሊኖሩት ይችላሉ ፈላሻዎችም እንደዛው የሚወዳቸው አለ እኔ እንሱን አልወዳቸውም እነሱም አይወዱኝም በቃ እዛ ጋ ኬዙ ይዘጋል እንጂ ከኍላ ከኋላቸው እየሄድኩ ከነሱ ጋር መለካከፍ አለብኝ እንዴ ?

መሀል ላይ ግጭት ቢኖርም ተጋጭቶ መርሳት እንጂ ይሄ የወርቅነሽ አይነት የግመል ቂም ...........እኔም አልወደድኩላትም ይህን ስል ከፈለገች ዋርካዊ መብትዋን ተጠቃማ ስድቦችዋን መቀጠልና እንደሞኒካ አይነት የቀሩ ጥቂት ሰዎችን ማባረርና እስዋ ደጉና ፈላሻዎች ብቻ ዋርካ እንዲቀሩ ማድረግ ትችላለች እነሱ እንደሆነ እሷ ትጩህ እንጂ ንቅንቅ አይልዋትም

ሁሜዲ እንግዲህ ምናልባት ነገሮች ተስተካክለው ካየች ሞኒካየሚልዮኖቹን ጥሪ ሰምታ ትመጣ ይሆናል ብለን እንጠብቅ ይሆን ??

ባለህበት ሰላም ሁንልኝ

ሁሜዲ (ወርቅነሽ ) አንተው ለራስህ ነው ደብዳቤ ጻፍኩ የምትለው.....ደጉ ካንተ ይሻለል እኮ ይህንን ማንም የሚያውቀው ነው...ሻቬዝ ደግሞ አስመሳይ ቅጥቅጥ መሀይም እኔ አውቃለሁ ብለህ ከ ደጉ ጋር ከዚህ በፊት ስትሳፈጥ አናት አናትህን ቀጥቅጦ ዳርህን አስያዘህ እና በአሁኑ ጊዜ ወርቅነሽ ሁሜዲ ..ብቻ ነው ካንተ ጋር ማውራት የሚችለው

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሰላም አውለኝ ብሎ መነሳት ጥሩ ነው እናንተዬ :lol:

ገልብጤ (ሾተል) :lol: :lol: ደጉን በአንድ ነገር ካንተ ይሻላል ሲሳደብም ሲዋደድም ያው በደጉነቱ ነው አንተ ግን ሾተል አንዴ ገልብጤ አንዴ ጋጋ ጢሞ የሆነ ጢማም ፍየል የመሰልክ ነገር :lol: :lol: አሁን ደግሞ ኮርማው የሚል ስም አውጥተሀል ኮርማ ይውጣብህና :lol: :lol: ሌላም አርባ ስም እንዳለህ አውቃለው የሆንክ መላጣ ቦዘኔ :lol:

ደግሞ እነ አሸወይናን ከመሰሉ ምርጥ የአራዳ ልጆች ጋር ተሳፍጠህ ከ HD ጋር ጢባጢቢ ሲጫወቱብህና ሲያንገላቱህ አይቼ አዘንኩልህ :lol: :lol: ልክህን ብታውቅ ምን ነበረበት ይሄን በረት አፍህን በየሄድክበት ከመክፈትህ በፊት :lol: እንዲህ የአራዳዎች መጫወቻና ሙድ መያዣ ሆነህ እራስህን አታስገምትም ነበር አሁንም በግዜ ልክህን ካላወቅክ እንደጨምጫሚ ጨርቅህን አስጥለው ያስጠፉሀል :lol: :lol: :lol: ;:

ሾተል ጅል አትሁን ሁሉም ሰው ያውቅሀል ! :lol:

ደግሞ ደህና ስም ብታወጣ ምን አለበት ገልብጤ ኮርማው ....የምታወጣው ሁሉ የግምበኛ ስም ነው :lol: :lol: ስምህ አፈር ፊትህ አፈር አስተሳሰብህ አፈር ባለህበት አገር እንደ ብርቅዬ እንስሳ እንደምትታይ ያልገባህ ሞሮን ፍጥረት ነህ :)

አራዳዎች ክፍል ከተመከርከው ምክር አንዱን ልድገምልህ

እረኛ ወንድሞችህን ፈልግ !!!!!!!!!!!!!!!!!! :lol: :lol: :lol:
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest