ማንም መሳተፍ ይችላል;; እድሜ ጾታ አይለይም

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby sheger » Wed Mar 01, 2006 8:44 am

Debzi አንቺ ካልሺው ጋር በተመሳሰለ መልኩ

ወትሮም ቢሆን ለአህያ ማር አይጥማትም :roll:

የፈረደባት አህያ :cry:
sheger yewuboch hager...
sheger
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 47
Joined: Sat Mar 19, 2005 8:04 pm
Location: united states

Postby nebsie » Tue Mar 07, 2006 4:53 am

ማር ሲበዛ ይመራል;;

ያቅለሸልሽ ይሆናል እንጂ አይመርም ጨው አደረጉት እንዴ
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby nebsie » Tue Mar 14, 2006 6:53 am

ዉጣ ያለው ገንዘብ ኪስ ሲብዋጭር ያድራል;;

እንዴት አድርጎ ነው ኪስ የሚብዋጭረው;; ሆ ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ!!!!
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby ጆሮ » Tue Mar 14, 2006 10:15 am

ይቺም ቂጥ ሆና ቡታንታ አማራት

የማያድግ ልጅ እናቱ ጀርባ ላይ ግስላ ያጨሳል
ጆሮ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 142
Joined: Sat Feb 05, 2005 8:25 pm
Location: antarctica

Postby sleepless girl » Wed Mar 15, 2006 7:06 am

አላርፍ ያለች ጣት....አር ጠንቁላ ታወጣለች:: :shock:

እስኪ ይታያችሁ.......ካልጠፋ ቦታ እዛ ጣታችን ምን ያስኬደዋል? ባይሆን አይን ታጠፋለች ወይም ትሰበራለች ቢባል ያስኬዳል:: :wink:
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby ጆሮ » Wed Mar 15, 2006 1:22 pm

የማያድግ ልጅ ሽቅብ ይቀዝናል
........
ይሄ እንኳን እውነት ሳይሆን አይቀርም :roll:
ጆሮ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 142
Joined: Sat Feb 05, 2005 8:25 pm
Location: antarctica

Postby ክሪስታል » Wed Mar 15, 2006 1:31 pm

ጆሮ wrote:የማያድግ ልጅ ሽቅብ ይቀዝናል
........
ይሄ እንኳን እውነት ሳይሆን አይቀርም :roll:ትክክል ..... ሙዝ 1 ጨርሶታል እኮ

Image
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby GW » Wed Mar 15, 2006 6:01 pm

ኤሚር ኣልኢስላ wrote:Sorry ma sleepless gal! I gather that I had forgotten to answer your second question.
^^ In short, what they mean is, "if a guy wants to touch his gal`s loving heart, first and foremost,he should rim her honeypot with his wand;and then, quietly, he may ask her what she feels about him."
^^This is infact very true. This should be, to the best of my knowledge/ modest experience, the only time,as it is the best one, when, a guy who is not sure about his girl`s love towards him, should ask her if he is being loved.
sincerely yours,
EmirIn my opinion she loves you, because she is too weak to argue and trying to get her wind back, I may be I am wrong, then I never ask my wife if she loves me. Tell me how many times a week do you say you love her to your girl or she to you?? that is any other time than after intercource. Try to make it a habit to say you love your girl, your children before going to your job, preior you hang up if you are phoning her or your children. That shows your love without other obligations. Do not take it for granted that they think you love them. TELL THEM, HER.....

May be I am old fashined, but I always tell my children and my wife I love them. and I mean what I say.

best regards
GW
GW
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 64
Joined: Sun Aug 31, 2003 12:13 pm
Location: ethiopia

Postby Monica**** » Wed Mar 15, 2006 8:31 pm

nebsie የኔ ቆንጆ
ይሄንን ቤት ካለዛሬ አላየሁትም! ወያኔ ይሙት :D :D ሀይለስላሴ ይሙት ይባል የለ ወያኔስ ለምን ይቅርበት?

ዋናው ቁምነገር እስኪ እኔም አንድ ልበል....የደብዚ አባባል በሳቅ ነው የገደለኝ!!

ትለብስው የላት
ትከናነበው አማራት

የምትለብስው ልብስ ከሆነ ሽሚዝ ስከርት ምናምን እያለ ብዙ ሊሆን ነው
ግን መከናነብ ጋቢ ሊሆን ይችላል ታዲያ የቱ ላይ ነው ጥፋቷ?
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby አባ አብደላ1 » Wed Mar 15, 2006 9:57 pm

መብላትዋን ሳታውቅ እጅዋን ታጠበች
ሀ ሀ

ምን ሆና ነው?????????
አባ አብደላ1
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 49
Joined: Thu Oct 20, 2005 8:52 pm
Location: ethiopia

Postby nebsie » Thu Mar 16, 2006 6:53 am

[quote="Monica****"]nebsie የኔ ቆንጆ
ይሄንን ቤት ካለዛሬ አላየሁትም! ወያኔ ይሙት :D :D ሀይለስላሴ ይሙት ይባል የለ ወያኔስ ለምን ይቅርበት?
[/quote]

ሞኒክዬ እንክዋን ደህና መጣሽ;; ኽረ ጨዋታ መጨመር!!! ደህና ነሽ ወይ;; በባዶ ቤት መጥተሽ ሄድሽ አሉ;; አይ ግድየለም;; ለነገሩ ግን ሰራተኞቹ የብርቱካን ጁስ አቅርበውልሽ ነበር አሉ;; ከተፎ ናቸው እኮ እነሱ;; በይ ይለመድብሽ እየመጣሽ ጣል ጣል አድሪጊ ከምታውቂው ተረት መካከል;;
ለሁላችሁም ተሳትፎ የጨሰ ምስጋናዬን አቀርባለው;; መርቁበት እንግዲህ;;

ለአሁኑ

ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው;;

እንክዋን መሬት ላይ ቁጭ ተብሎ አይደለም አውሮፕላን ላይ እንክዋን ቁጭ ቢባል ኽረ መንኮራኩር ላይ ቢቀመጡ አንክዋን ሰማይ እሩቅ ነው;; ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby Monica**** » Thu Mar 16, 2006 10:05 am

ነብሴ የኔ ቆንጆ
ጨዋታማ ለምን አልጨምር ባለካፌ ቤት እኮ ነኝ ደሞ ብዙ ጊዜ ደብዚ ጠጅ ቤት ጎራ ስለምል አራዳዎቹ ሲቀልዱ አያለሁ :wink:

ቀጥኜ ቢያየኝ
ጅማት ለመነኝ

አሁን ማን ይሙት የፈለገ ብትቀጥን እስኪ ስትሞቺ ጅማትሽን ልውስድ ሊሉ ነው ወይስ በህይወት እያለች ጅማቷን ቆርጠው ሊወስዱ?
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby ሳይሞቅ ፈላ » Thu Mar 16, 2006 10:18 am

ሰላም ቤቶች.
ጨዋታችሁ ደስ ይላል.
እስኪ እኔም ሁሌም ከሚርገርሙኝ አባባሎች መሀል

1 ካላመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል


2 ዝምታ ወርቅ ነው, ዝም አይነቅዝም,
ዝም ባለ አፍ ዝምብ አይገባም

የመጀመሪያው ዝምታን ይነቅፋል ሁለተኛው ዝምታን ያበረታታል. እነዚህ ሁሌም ይገርሙኛል.
ሳይሞቅ ፈላ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Sat Feb 05, 2005 11:31 am
Location: united states

Postby tachyon » Thu Mar 16, 2006 10:34 am

ውድ ሳይሞቅ ፈላ: ዝምታም ሆነ ማውራት advantage and disadvantage አላቸው መጥኖ መጠቀም የኛ ፋንታ ነው
I would like to be less realistic but more important, just like a "tachyon".
tachyon
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 39
Joined: Thu Mar 24, 2005 10:05 am
Location: ethiopia

Postby ET-Princess » Thu Mar 16, 2006 11:00 am

ምንም አያስቅም
ET-Princess
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Thu Dec 30, 2004 9:40 am
Location: ethiopia

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests