ማንም መሳተፍ ይችላል;; እድሜ ጾታ አይለይም

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby Monica**** » Thu Mar 16, 2006 1:45 pm

ወይዘሪት የኢትዮጵያ ልእልት
ማን በግድ ሳቂ አለሽ? ዝም ተብሎ መውጣት ሲቻል! :roll:
እስኪ ደሞ ልድገም

ዛፍ በሌለበት
ጭራሮም ዛፍነኝ እያለ ይሽልላል

አሁን ዛፍ መሽለልን የት አውቆ???

***************
ስርገኛ መጣ
በርበሬ ቀንጥሱ

አሁን ስርገኛው እየጨፈረ ሲገባ በርበሬ ከተቀነጠስ ወጥ የለም ማለት እኮ ነው :roll:


******************
የጨነቀው
እርጉዝ ያገባል

ማን አግባ ብሎ አስጨነቀው እርጉዝ ካልፈለገ
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby recho » Thu Mar 16, 2006 2:02 pm

nebsie wrote: ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ!!!!


ሀይ ነፍሴ ይቺ አባባልህ በጣም እንደምታስቀኝ ታውቃለህ አይደል ቅቅቅቅቅ ሀንጢሾን የት ተውካት ታዲያ? :lol:

ቤትህን በጣም ወደድኩልህ ሰው ሁሉ ኮሚክ ሆነ አይደል እንዴ?

ይልቅ ተጣመው በችኮላ ስለተነገሩ ተረቶችስ አልሰማህም ለምሳሌ

--የቸኮለችዋ ጅብ ቀንድዋን ነከሰችው :shock: የራስዋን ቀንድ
--በርበሬ መጣ ሙሽራ ቀንጥሱ :shock: የሚቀነጠሰው በርበሬው አይደለም ሞኒክ ቅቅቅቅቅቅ

እመለስ ይሆናል ይማርህ ልል ቅቅቅቅ ሀንጢሾ !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby sleepless girl » Fri Mar 17, 2006 6:15 am

አፍ ያለው ጤፍ ይቆላል::

እስኪ ጤፍ የት አገር ነው የሚቆላው...ለዚያውም በአፍ roll:
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby nebsie » Sat Mar 18, 2006 6:09 pm

አቤት አንድ አንዶቻቹ ፖስት ያደረጋችሁት ተረት ያስቃል በጣም;; ይልመድባቹ;; ለአሁን አንድ ጣል ላድርግ እስኪ;;

ላም አለኝ በሰማይ ወተትዋንም አላይ;;

እንዴት አድርጋ ነው ላምን የምታክል ፍጡት ሰማይ ላይ የምትኖረው;; ከመሬት ስበት ዉጭ ትኖር እንደሆነ ነው እንጂ እሱንም የኦክሲጅን ታንክ አፍዋ ላይ ተገጥሞላት እንደሆነ ነው;; እነ አሞራ እንክዋን ለመብረር እንጂ ለመኖር ዛፍ ላይ ምናምን ነው የሚኖሩት
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby sleepless girl » Tue Mar 21, 2006 3:19 am

ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ!!

እስኪ ማን ነው ልጁን አውቆ የሚያፋታ? ......እንዲያውም " አግባ"...."አግቢ" ልጄ እያሉ ይመክራሉ እንጅ....... :wink:
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby nebsie » Tue Mar 21, 2006 6:40 am

በውነት የተሳታፊው ቁጥር እየተበራከተ መምጣት አበረታች ሆኖ ተገኝትዋል;; በጣም ያስቃል ሁላቹም ፖስት የምታደርጉት;; ስለ ተሳትፏቹ ምስጋናዬ የላቀ ነው;; አሁን አንድ ጣል ላድርግ ደግሞ

ጨዋ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም;;

ሰው ሲበላሽ ቅራሪ አለው እንዴ? ሰው ሲበላሽ አጋዚ ወይም ፌዴራል ወይም ዱርዬ ነው እንጂ የሚሆነው ሆ ሆሆሆሆሆ!!!
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby ሀዲስ 1 » Thu Jan 10, 2013 10:45 pm


ጊዜ በከንቱ ሲባክን ከሚቆጩት ሰዎች መሀከል ብሆንም : በአጋጣሚ ዛሬ ያገኘሁት ይሄ ክፍል በጣም አስገርሞኛል :: ሀሳቤን ልቀይር ይሆን ?
ስንት ቀልደኛ (ተጫዋች) ሰው ዋርካዋን ለቆ ወጥቷል ?
ምን አይነት ጥሩ ጊዜ ነበረ ግን ?
ግን የዋርካዋ አድሚኖች ምንም አይቆጫቸውም ?

እስኪ ልጆች ካቆምንበት እንቀጥል ?

ሀዲስ
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosoph ... nglish.swf
ሀዲስ 1
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1643
Joined: Wed Mar 10, 2010 12:23 am

Postby ሾተል » Fri Apr 26, 2013 3:18 pm

ሀዲስ 1 wrote:
ጊዜ በከንቱ ሲባክን ከሚቆጩት ሰዎች መሀከል ብሆንም : በአጋጣሚ ዛሬ ያገኘሁት ይሄ ክፍል በጣም አስገርሞኛል :: ሀሳቤን ልቀይር ይሆን ?
ስንት ቀልደኛ (ተጫዋች) ሰው ዋርካዋን ለቆ ወጥቷል ?
ምን አይነት ጥሩ ጊዜ ነበረ ግን ?
ግን የዋርካዋ አድሚኖች ምንም አይቆጫቸውም ?

እስኪ ልጆች ካቆምንበት እንቀጥል ?

ሀዲስ


ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዝያ እንል ነበር ድሮ አሁን ድሮ ነው ንጉሰ ነገስት ሾተል ዘ መጀመርያ ሆነን ከብቶቻችንን ጠምደን በምናርስበት ወቅት ::በዚያን ጊዜ ሀዲስ እበቱን አውድማ ለመለቅለቅ እንደ እበት ተጠቅመን ይኸንን እበት መሬት እንለቀልቅበት ነበር ::ምን ያደርጋል እድሜ ለአብዮቱ ጉድ ሰራን .....ርስታችንን ቀማ ...ከብቶቻችንን በሳይበሩ አለም ብቻ እንድናደልብ ወሰነነ ...

ሀዲስ ከብተ እውነቴን ነው የምልህ ሰሞኑን ከረጅም ጊዜ በሁዋላ ወደ ዋርካ የተመለስኩበት ቀን እንግዲኽ የዋርካ ድድ አስጭዎች ታዘቡን ....ክብርነታችን ከረጅም ጊዜ በሁዋላ መምጣቱ የሚታወቅ ስለሆነ የማንጠረጥረው አንዳች ጉዳይ ባይኖርም እኛ ዋርካ ላይ ስንጠፋ አብረውን ከጠፉት ኩይሳ ድንጋዮች ከብዙዎቹ አንዱ ከብታችን ሀዲስ ሆኖ ሲያበቃ ይኼው እንግዲህ ታዘቡነ ሰሞኑን ካልታየ ብለን ትንቢት ከተብነ ...ይኼ ራእይም ነው እይ ...እናልህማ ....እኛ አሁን በክብርነታችን ሆነን ዋርካ ተከስተናል አይደል ታድያማ ከብቶቻችን ለእኛ ሲሉ የተፈለፈሉ የስም የኩይሳ ጋጋታ ቀስ በቀስ ሳምንት ሳይሆን ይከሰታሉ ብለን ከአፋችን ወሬያችንን ጽፈን ሳንጨርስ ይኼው ከብታችን እበትም ትል ይወልዳል ሀዲስ እሳት እራቱ ትንቢታችንን እውን አድርጎልን ሲያበቃ እኛ በጣም ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ የጨዋ ልጆቹም ሆናችሁ ከብቶቻችንና ድንጋዮቹ እነ መራራ ገራራ ሴተ ቆለጥ ወ እርጥ ደም አልቦ ቁሞ ቀር ሸሌ ዘንድሮ ...

እናማ ሀዲስ ከብቱ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የቱ ጋር ነው ኢሳትን የኢሳትን ቱልቱላ የበሬ ወለደ ዜና የደገፈው ወይም ያስደገፈው ?እንዴው ንግግሩ ላይ ጭራሽ ስለ ሚድያ አውርቷል ?

ምነው ባፍህ ቀዘንክ ?መቼ ነው ተሻሽለህ ወደ ከብትነት የምትቀየረው ?......ምንድን ነው ያልመሰመሰኽ ?........የሆንክ የአንጎል ሸለፈታም ::ሸለፈትኽ ተንዘልዝሎ ማሰብያ አንጎልኽን ጋርዶት ወይ ደም ወደ ጭንቅላትህ አይፈስ ወይ ኦክስጂን አይጠጣ ወይ እኛ የምናስተምርኽ እውቀት አይገባብህ ወይ የምናወግዝህና ርኩስ ዘማርዮስ ጸሎታችን አይደፋኽ ?.........እንዴው በቁምህ ሸለፈትኽን እንደ እንጥል አታስቧጥና የማስተዋልና ማወቅ ትቦህን ዘግቶት አንዴ በትክትክታ አንዴ በንፍጠ ብዙነት ሰገራህን ከላይ ትውከትህን ከታች እያንጠባጠብክ እላይኽ ላይ በፍርሀትና ውሸት ተከባበኽ ሊጠፉ እንደተቃረቡ ስፒሽስ አጉዋጉዋኸን ::የከብታ ከብትነት ዘርህ እንዳይጠፋ አንዴ ከበድን አካላትህ የደም ሳምፕልህን አንዴ የዲኤን ኤ አሻራኽን አንዴ ከድንጋዩ ጭንቅላትህ በመዋጥ እያስቀፈፍከን ጊዜያዊ ማቆያ ፍሪጅ ውስጥ ከተን በቁምህ መሞትህን እንድናረጋግጥልኽ ደፋ ቀና ታስብለናለኽ !

እንከፍ ::ዛሬን ኖረኽ የማታውቅ የትላንት እንሰሳ ....ዛሬም ማሰብያህ ዴቬሎፕ አላደረገ ትላንትም ትላንት ከነበሩት ፍጡራን ጋር በዘመንህ እኩል አልነበርክ እና አንተን ከየትኛው ዘመን እንመድብህ ?ገና ከማይፈጠሩት ወይስ እስካሁን ካልተፈጠሩት ጭንጋፎች ጋር ? ....ዘረ ድዊያን ዘ ለማኝ ::በተረገመ ሽንት ተሸንተኽ ስታበቃ ከእርግማንህ ለመውጣት የመማርና ተምሮ አንጎል ውስጥ ሴቭ አድርጎ ተግባር ላይ ለመዋል የምንሰጥህን የእውቀት መኖ አመንዥግ ብለን ዙ ውስጥ ብንዶልህም ሴልና ኦርጋንህን ከነርቭኽ ጋር ገድለኽ በጨው ዘመን ነ መንግስት ጊዜ ደርቆ እንደቀረው የጨው ድንጋይ አንተም ድንጋይ ሆነኽ ጠበቅከን ::እና ለኛም እዘንልን እንጂ ....ከዚህ ውጭ ምን እናድርግህ ....እንደ ሆምሳይድ ወንጀሉ እንዳይቆጠርብን ብእር ሸክፎ ይዞ በማያውቀው ጣትኽ ድብን አድርገኽ በጣትኽ ፈርምልንና ሲጥ እድርገን አየር እያሳጣን ሲለን ደግሞ ስትፈጠር አብሮ ያልተፈጠረልህ ሳምባህ ውስጥ እንደ መኪና ጎማ ካርቦ ሞኖክሳይድ ከ ኦክስጅን ጋር በጥብጠን አወፍረን ጥቅጥቅ አድርገን እየሞላን የባዶነትንና የሙሉነትን ኤክስፐርመንት ሰርተን ባይን በብረትህ እናሳይህ ::

ይኽም አልገባ ካለኽ መንጌ እንዳለው በተኙ እንደ ሀዲስና መራራ አይነት ፍናፍንቶች መሀል ስንት ጉድ ሲሰራ በሰርቪላንስ ካሜራ አይተናቸውና ታዝበናቸው ስናበቃ ወሸላወሸላቸውን በሾተል ለክብራቸው ደግሞ በረት ውስጥ ጎትተን እናረባችሁዋለን ....እንደ አሜባ እናስፈለፍላችሁዋለን .... በማለት የለቱን ርእሰ አንቀጽ በሚቀጥለው እንቀጥላለን ::


ሾተል ነን ......እዝጎ ወረዳችሁበት .......ምን እናድርግ ብላችሁ ነው .....ከጠፉት ከብቶቻችን መሀል እበቱ አዲስ ሲልከፈከፍ ሲመጣ ስላየነው ዌልካም ለማለት ያኽል ነው ::ውይ እንደዛ ከህነስ ይሁን ::ሀዲስ ምነው ጠፋኽ ?ሰው ይታሰባል አትባልም እንዴ ?በዛው ስትጠፋ ድሮም የለኽ ውይ የት ጠፋ ብለን ሳናስብ ዋልን እኮ ::በግም ቦቲ ሰባት ተማምኖ ያለውን ገንዘብ አራግፎ ለብርሀኑ ነጋና መሰሎቹ አስረክቦ በተስፋ አገሬ ያስገቡኛል ብሎ ሲጠብቅ ብርሀኑ ድሮም ግንቦት ሰባት የሰራው ነገር የለም አሁንም የለም ....ድሮ እናወራና እንዋሽ ነበር አሁን አናወራም ....ግን ላሜቦራዎቻችን እንዲያውቁ የምፈልገው ነገር ጫካ አሁን የምገባ መስሎዋቸው ከሆነ ያንን በድንጋይ አንጎላቸው አያስቡት ግን ድሮ እኔም እንደ ስደተኞቹ ጫካ ለጫካ አድርጌ ሱዳን ስደጠኞች ጣብያ እጅ ሰጥቻለሁ ሲል ሀዲስ ከብቴ ሞቶ ገላገለኝ ብዬ ልዘን አልዘን እያልኩ ወይ ኪሳራዬን ወይ ትርፌን ሳሰላ መጥተኽ የእሳት እራት ሆነህ አስደሰትከኝ ::እና አትጥፋ ....ባንተና መሰሎችኽ እደበራለሁ ::ከላይ ያለው መልክት ደግሞ ላንተ ብቻ አይደለም ....ለመላው ከብቶቹ ሁሉ ነው ::ቃለ ኽይወት ያሰማኝ ....አሜን ብለናል ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቱሉቦሎ » Fri Apr 26, 2013 5:32 pm

ይሄ የሰው ዝቃጭ መጣ ደግሞ :: ምነው ሞተህ ባረፍከው :: አሁን ይሄ አንድ ሙሉ ገጽ የዘላበድከው ሀተታ የሚደገም ሆኖ ነው በየቦታው እንደኩስህ የምታንጠባጥበው :: ማፈሪያ ነገር ዝተት
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ሾተል » Sat Apr 27, 2013 10:12 am

ቱሉቦሎ wrote:ይሄ የሰው ዝቃጭ መጣ ደግሞ :: ምነው ሞተህ ባረፍከው :: አሁን ይሄ አንድ ሙሉ ገጽ የዘላበድከው ሀተታ የሚደገም ሆኖ ነው በየቦታው እንደኩስህ የምታንጠባጥበው :: ማፈሪያ ነገር ዝተት


ለመርድ የጻፍኩት መልክት ላንተም ይድረስኽ..


አይ መርድ እበቱ .....ልፋ ተብሎ የተፈረደበት ---- በነጻ ሲበዳ ይኖራል አሉ ...

በምትለቃቅማት የቪዚተሮች ብዛት ፔኒ ገና ለገና ኑሮህን ትመራለኽ ያለኛ ከሆነ ደግሞ ፍግም ትላለኽ ብለን እዛው በሬ ወለደዎች ድረገጽም ሆነ ዩ ትዩብ ላይ የምናየውን ወይም ያየነውን ነገር አንጎልህ የመፍጠርና የተፈጠረም ነገር ቢኖር ስለ እዛ የመወያየት እንደ ሰው ልጅ የሆነ አንጎል ስለሌለኽ ቦሪንግ ነገር ድጋሚ ትለጥፍልናለኽ ?

ቆይ አንተ እበትም ትል ይወልዳል ...መቼ ነው ሰልጠን ሰልጠንጠን የምትለው ?በቃ ያንተ ምንጭ ኢሳት ብቻ ነው ?ከ ኢሳት ውጭ ሌላ ቦታ እየኼድክ ያልተምታታ ያልተዋሸበት ያልተበረዘ እውቀት አጸበስብም ?በርግጥ በቁምህ ተልተህ ሞተኻል እንጂ ስትሞት አፈር የተቆለለበት መቃብርኽ ላይ "ኢሳትን ብቻ እንዳየና እንዳዳመጠ የኢሳትን ስራዎች እንደራሱ አድርጎ ሲያቀርብ ሳያልፍለት ከብትም እበትም ሆኖ ሞተ " ብለን እንጻፍልኽ ?

ምናለ ሞተኽ ባረፍከው ወይም እንደ ሰው በተወለድክ ?አንተ ብኩን .....ከእድሜህ ውጭ ያገባሀት ከእድሜህ በላይ የጫረችው ሚስትህ ያንተን ባንቡላና ትንባሆ እንዲሁም በግብስብስ ምግቦች ኦብሰስ የሆነው ሰውነትኽ እንዲሁም በምግብ ወለድ በሽታዎች ምክንያት የበሽታ ሰፈራ ጣብያ ሆነህ ስታበቃ ወሸላህም ለሽንት ቱቦነት ከማገልገል ውጭ ድሮ ድሮ በ አጼ ይመናሹ ጊዜ ጀምሮ ለዝንተ አለም የሞተውን ወሸላ ሚስትህ እንዴት አድርጋ አቁማ ትደሰትበት ?ለዚህ እኮ ነው እንደ ሾተል ላሉ የሰፈር መርፌ ወጊዎች ሚስትኽ ገልባ በቸርነቷ የምታዳርሰን ::አሁን አንተ ሚስትህን አገባሁዋት ነው የምትለው ወይስ እኛ በድቶ አዳሪ ማህበርተኖቹ እንደ ቅምጥ ይዘናት የጭን ገረድ አድርገን ሲያሻን እየሄድን እንዝናናባታለን አይታ የማታውቀውን ደስታ በማስደሰት እናሳያታለን ?

ቆይ አንተ እንቅስቃሴ አልባ ሆነህ በተቀሜጥክበት ከቂጥህ ስር አብቅለኽ ወደ ታች እያደክ በሆነበት ወቅት እንዴት ሆኖ ነው ልጅ ማስጸነሻ መቅኖህ የልጅ ፍሬ ፕሮድዩስድ የሚያደርገው ?ድሮም ስፐርም የሚሉት ነገር አልፈጠረብህም .....ድሮም ገና ወጣት እያለኽ ለ አንድ አመት እንደ እንሰሳ ወሸላህ ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ እንደሚባለው አንተንም አይለፍህ ተብሎ በተፈጥሮ ተሰጥቶህ ሲያበቃ ወሸላህ አህያ ጭራዋን ወደ ላይ አድርገኽ ስታይ ቆም ቆም ትልልህ ነበር .....ግብረ መዳፍ ስታደርግ ወይም ሴጋ እንደ እናትህ እንትን ስትጨፈጭፍ ሽንት ነበር ፊርጭጭ የሚለው ......ታድያልህማ በምን ሂሳብ ሆነ ቀመር ነው የኔ ናቸው የምትላቸው ልጆች ያንተ የሚሆኑት ?እስቲ አትኩረኽ ልጆችኽን እይ አንተ እበት ::ከብዙዎቹ አንዱ እነን ቁጭ ቺንፓዚ ዘንጦ ፊት አይደለም ?

እና ይኼ ሻምበል በለው ሻለቃ ዲፌክት ስላደረገ የ ኢሀዴግ ጦር መጨረሻው ይሆናል ?ጀግናና ለአገር የሰራ ተዋጊ ከነበረ ለምን ስሙን ከዚህ በፊት አላወቅነውም ?ወንድነት በሽንቱ የሚለካ ሁላ የገባለትን ቃል ከድቶ ለ አሜሪካ ድሪም ውጭ አገር የፈረጠጠ ሽንታም ሁላ ከ ሰራዊቱ ወይ ተባረረ ወይ ተሰናበተ ምን የሚቀንሰው ወይም የሚጨምረው ነገር አለ ?

የደርግ ሰራዊት ባብዛኛው እውነት የሚናገር ለህሊናው ያደረ ባጠቃላይ የሚመሰክርለት ጀግናው ሀየሎም አርአያ እንኩዋን ሞቶ ሲያበቃ የኢሀዴግ ሰራዊት ምንም አልሆነም ይበልጥ ተጠናከረ እንጂ ::ለምሳሌ ስለ ሀየሎም ጀግንነት ሰሞኑን በሸገር ኤፍ ኤም ቃለ መጠይቅ የተደረገላቸው ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ የመሰከሩለት በቂ ነው ::

እና አንድ የምንስ ቤት ጎላ አጣቢ ፈርጥቶ ስለሸሸ ሌላ ጎላ አጣቢ ያንን ስራ ከሱ የበለጠ በጥሩ ሁኔታ የሚሰራ አይቀጠርም አይባልም ::ወላድ በድባብ ትሂድ እንዲሁም በጂና ተበጂውፕች ይኑሩ እንጂ ዛሬውኑ ተወልዶ ያድራል የጎደለ ለማሙዋላት ::

መርድ እበቱ ባልተፈጠረና በማይፈጠር ነገር ጮቤ አትርገጥ ::ኢሳት የጠየቀው ከብቱ ሰውዬ ምናባቱ ሆኖ ነው እስካሁን ድረስ እዛ ተዘፍዝፎ የአገርን ቀለብ የፈጀው ?ኢሀዴግ እንደሚለው ችግር ከነበረበት ለምን ድሮ አልኮበለለም ?የኢሀዴግ የድሮውም ሆነ ያሁኑ ልማታዊም ሆነ ክፋታዊ አሰራር የነበረና ያለ ነው ::እና ምነው ዛሬ ?ይኼኔ ሰርቆ ነው የኮበለለው ::በሱ ቤት አቴንሽን አግኝቶ መሞቱ ነው ::ይኼ ኢሳት የሚሉት አጥፊ የብርሀኑ ነጋ ድርጅት ስንቱን ችግር ውስት ሊከት ነው .....ዝም ብላችሁ ታዘቡኝ ::ከአንድ ኢንተርቪው በላይ ቦታም ሰጥተው ኑሮን ላያስመርቱ ለራሳቸው የፖለቲካ ኪሳራ ሲሉ ያንንም ያንንም ውሸታም ባጠቃላይ እያስለፈለፉ (ከአገር ቤትም ሳይቀር ) መጨረሻ ላይ ችግር ውስት ሊከቷቸው ነው ::ኢሳት ያዋጣናል እያሉ ውሸት የሚተረተሩ ባጠቃላይ መጨረሻቸው መገለል ብቸኛ ተቸጋሪ መሆን ነው ::ከጥቂት ከብቶች ውጭ ማን ማንን ሲደግፍ ነው ?አሁንም በስሜት ሆይ ሆይ የሚሉት በራሳቸው ችግርና መሞሸላለቅ እንዲሁም የሚያደርጉት ነገር ቫልዩ ማጣት በማፈርና እርስ በራስ በመጠፋፋት የሚከስሙበትና እዩን እዩኝ እንዳላሉ ደብቁን የሚሉበት ጊዘ በጣም ጥቂት ነው ::

ለምሳሌ የሰሞኑን የብርሀኑ ነጋን ኢንተርቪው ያስተውሏል ......ትላንት ማውራት አናቆምም ወያኔን ማጋለጥ በስድስት ወር ውስጥ ካገር አባሮ ቤተመንግስት መግባት እያሉ አንዴ በከረንት አፌርስ ,አንዴ በግም ቦቲ 7 ሬድዮ አንዴ በኢሳት የሚሰለችና የማያቆም ቱልቱላና ወሬ ሲቀዱልን እንዳልነበር ያ አላዋጣ ሲል እኛ ከንግዲህ ወዲህ አናወራም ዝም ነው ብሎት ብርሀኑ አረፈው ::ጭራሽ ይባስ ብሎ ጫካ መግባት ነው እንቁልጭልጭ ድሮ ወደ ሱዳን ስሰደድ ያቁዋረጥኩት ጫካ ጫካ ገብቼ እንደተዋጋሁ ይቆጠርልኝ ብሎ ነው ያረፈው ::

እና እናንተ ከብቶች አትታለሉ .....በኢሳት ቱልቱላ አሰልቺ ወሬ እንኩዋን መንግስት ሊወርድ አይደለም የአንድ ቀበሌ ህዝብን ለሰላማዊ ሰልፍ ማስወጣት አይቻልም ::እዚሁ በውጩ አገር ምድረ ስራ አልባ በዌልፌር የሚኖር ሁላ ፈረንጅ አገር አስፋልት ላይ ወይ በረዶ ወይም እንደ ዛሬው ጸሀይ አፈር ከድሜ እያበላው ይጮኻል እንጂ ውሸትና አጋነኽ ሙላው ምንም የሚያመጣው አንዳችም ነገር የለም ::ስለዚህ ከብቱ ዲያስፖራ ገንዘብህን በነ አፈ ፈታላዎቹ ብርሀኑ ከምትመጠመጥ ለአባይ ቦንድ ግዛ ወይም በቀን ሶስቴ የማትበላው እናትህን ችግር ላይ የወደቁ ዘመዶችኽንና ጎረቤቶችኽን እርዳ .....ስንቱ ዩኒቨርስቲ መግባት ይፈልጋል ....አቅም የለውም .....ቢያንስ ለራስኽ ቃል ግባና አንድም ሰው ቢሆን ገንዘብ እየከፈልክ መማር የሚፈልግን አስተምርበት :: አገርን ረዳኽ ጠቀምክ ማለት ነው ::የተማረ ነው ባብላጫው አገርን የሚያሳድገው ::ገበሬውም እንደዚሁ ................ወይም መንገድ ላይ ተደፍራ በዛውም ልጅ ጸንሳና ወልዳ መንገድ ላይ መከራዋን እየበላች የምታሳድግ ያንግ ማዘር አለች .....እስቲ አንድ የ 250 ብር ሰርቪስ ቤት ተከራይላትና እንዲሁም ለመጀመርያ ይሆናት ዘንድ አንድ መቶ ዶላር ላክላትና በዛ ገንዘብ ቆጪት ወስዳ ልጇን አዝላ ትርፍ ለማግኘት የምትሸጥበትን ከሰል ወይም ላምባዲና ወይም ድንች ገዝታ ትቸርችርና እራሷን ታሳድግ ::

እና ይኼኔ አገር ወዳድነት ይመሰከራል ......ለአገር ግንባታ አንድ አስተዋጾ እንዳደረግን ህሊና ፈርዶ ይኮራል ::

ያለዛ ያው በባዶ መጩዋጩዋህና ለሌላው ቀፈት አንዱ ላቡን ሳይተኛና ሳያርፍ እያንጠፈጠፈ እራሱን መስዋእት እያደረገ ይኖራል ::

በርግጥ ለናንተ ኪስ እኛ ምን አገባን ?

እስቲ ቁርሴን ልብላ መሰለኝ ....ደግሞ ምን ልብላ ?

ይኼኔ የወላይታ የቦቆሎ ቂጣ በጥቁር ጎመን ከወተት ጋር ነበር ::

ግን አልራበኝም ....ለምን አንድ ግብዴ ብርጭቆ ውሀ መጀመርያ አልጠጣም ?ከዛ ለቁርስና ምሳው ይታሰብበታል ::

እንመጣለን

ሾተል ነን .................
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests