***የየጁ ኩማንዳ ጠባ ልጆች***

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ም ር ቃ ና » Mon Dec 24, 2007 6:37 am

እሪኩምም ቤቱም ተሰውሮ ነበር
ም ር ቃ ና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 71
Joined: Sun Dec 23, 2007 3:00 pm

ጥሩ አባባል

Postby ወልዲያ » Mon Dec 24, 2007 10:54 am

ሠላም ልጅ ትግሬ - ብሆንስ!

ጥሩ አባባል ነው:: መስመር ባትለቅ ግን ይሻላል:: ቅፅል ስምህ ለወገን የሚመች ሳይሆን የሚያባላ ስለሆነ በተቻለህ አቅም እሰብበት::

እንኳን አደረሰህ!


ትግሬብሆንስ? wrote:Image
Image
Image


እሪኩም,

ምነው እባክህን ክረምት ምድር እራቁት ታስቀረናለህ? ዝርፍያ ይሉታል እንዲህ ነው! ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የትግራይ ስቶችን ለቃቅመህ ጨረስክብን::ምን ሊያደርጉ ሁሉም ተሰብስበው ወደ ወልድያ መጡ ? ከረሜላ አስለምዳቹ ሸወዳቹን:: ይባስ ብላቹ ቀይዋን እስረግዛቹ ልጅ አሳቅፋቹብናል :: የናንተ ነገር- እንብላ ማለትም ቀርቷል? ወይኔ አመለጠችኝ! ምንታረጉስ : አሁንም ገና በጣም ታሻፍዳለች ቅቅቅቅቅቅ:: እውነቴን ነው :: በሉ እንግዲህ ትናንሾቹ ጋሜዎቻችንን አደራቹን ካደጉ ቧል አካፍሉን :: I'm serious , በትግራይ ውስጥ ጨረታው ስለበዛብኝ: ቢያንስ አንዽዋ ታዳጊት ጋሜን አትርፉልኝ::
ለመሆኑ ማነው ኦነግ ወሎ የኔ ነው ትላለች ያለው ? ሁሉም-ለኔ-ባይ ኦነግ እንደዛ ማለት አትተውም:: ደግነቱግን እነዚህ ሴቶችን ብታይ; ለካስ ወሎም ትግሬዎች ናቸው ብላ ትተዋቹዋለች:: ምናልባት ግን : ወያኔ ወለዬዎችን ወደ ትግሬነት ቀየራቸው ብላ አዲስ ክስ ልትጀምር ስለምትችል : ብቁ መልስ ለመስጠት ካሁን ጀምራቹ በደምብ ተዘጋጁ::
ኣብሽሩ ወሎመጀኖች!አቶ ምርቃና አሉ ወይ?

መልካም ገና እና ዓዲስ ዓመት
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

Postby ትግሬብሆንስ? » Mon Dec 24, 2007 11:51 am

ወልድያ ,
አስቀድሜ ሰላምታዬን አቀርባለሁ :: ስለቅጽል ሥሜ ያልከው : ከሞላ ጎደል ትክክል ቢሆንም : የራሱ የሆነ በጎ ይዘትም ኣለው :: በተለይ ለዛ ሥም ያነሳሳኝ ምክንያት ግን : በእባልነት ሳልመዘገብ አልፎ-አልፎ ብቅ እያልኩኝ በምከታተለው የፖለቲካው አምድ ላይ: እንድ የሆነ ተንኮለኛ ሰውዮ ሓሜት ነገር ሲቸረችር በማየቴና:በዛች ደቂቃ ረጂስተር ስላደረግኩኝ ነው:: ባጭሩ : የቅጽል ሥሜ : ለእልክ ' ብየ የፈለሰፍኩት ነው::እልኬ እየቀነሰ ከመጣ : የቅ/ሥሜን እንደምቀይራት ቃል እገባለሁ :: መልካም ልደት ና
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ !
Two are better than one ;
therefore ,
00 > 0 .
ትግሬብሆንስ?
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 406
Joined: Fri Dec 21, 2007 5:27 pm

ሠላም

Postby ወልዲያ » Mon Dec 24, 2007 11:08 pm

[color=darkred]ሠላም!

የሰው ልጅ ፍጹም ባይሆንም ለሰጠኽኝ መልስ እረክቻለሁ:: አመሰግናለሁ
መልካም ገና
Image

አይዞን
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

Postby ሚጢገንዳ » Tue Dec 25, 2007 3:57 pm

ሠላም ለዚህ ቤት!

ምንም ቢዘገይም የእስልምና እምነት ተከታዮች ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን መልካም ኢድ እንዲሁም ለህዝበ ክርስቲያኑ መጭው የገና በአል የደስታ አውድ አመት ይሁንላችሁ::

በዚህ አጋጣሚ የገናን ባአል ላሊበላ በሚገኘው ከቋጥኞች ተፈልፍለው በተሰሩት አቢያተ ክርስቲያናት ማክበር ልዩ ደስታን ይፈጥርልዎታል::

መልካም አውድ አመት
ሚጢገንዳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Sat Oct 28, 2006 3:25 pm

ታሪክ

Postby ወልዲያ » Sun Jan 06, 2008 3:26 pm

ሠላም የጁዎች!ማለዳ
http://www.youtube.com/watch?v=_xdN94itKtE

Image

ሚጢገንዳ አለህ ወይ? ስለ ወልዲያ አንድ ትላለህ ብል ባጭሩ ተውከው:: ሸሁ ስለሚቆጡ - ተመልሰህ ክተብ::

ሚጢገንዳ wrote:ሠላም ለዚህ ቤት!

ምንም ቢዘገይም የእስልምና እምነት ተከታዮች ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን መልካም ኢድ እንዲሁም ለህዝበ ክርስቲያኑ መጭው የገና በአል የደስታ አውድ አመት ይሁንላችሁ::


እንኳን አብሮ አደረሰን!


በዚህ አጋጣሚ የገናን ባአል ላሊበላ በሚገኘው ከቋጥኞች ተፈልፍለው በተሰሩት አቢያተ ክርስቲያናት ማክበር ልዩ ደስታን ይፈጥርልዎታል::

መልካም አውድ አመት


ትክክል!

Image
ላል-ይበላን ማዬት እና ታሪክን መረዳት የእኛ መብት እና ግዴታ ነው::

Image


ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

እኔ እጣራለሁ

Postby ወልዲያ » Fri Jun 06, 2008 11:08 am

ሠላም ለሁሉም!

Image

ወንድም እህቶቼ ወዴት ጠፋችሁ?
ብቅ ብቅ በሉ እኔ እጣራለሁ::

ጣዕም ያላት ሙዚቃ
http://www.youtube.com/watch?v=HClUxxG7fGQ

መልካም ጁማ
ወልዲያ - የጁ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

በአጭር ምንሽር

Postby እሪኩም » Sun Aug 10, 2008 1:16 pm

ሠላም!


የጁ ተወልዶ የጁ ያደገው:
በአጭር ምንሽር ያስደገደገው::

Image

አይሽ አይሽና (መሥፍን አበበ)
http://www.youtube.com/watch?v=H1Xy9F2QnKkመልካም ሰንበት
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ
Image
መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=23129
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ለውጥ ይመጣ ይሆን?

Postby ወልዲያ » Thu Nov 06, 2008 6:13 am

ሠላም ለቤቱ!


Image

ባራክ ኦባማ [BARACK OBAMA] 44ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሁኖ በመመረጡ የተሰማኝን ደስታ ለወንድም እና እህቶቼ ለማካፈል እወዳለሁ::

Obama victory sets off jubilation

Image

From Harlem, to the avenue in Atlanta where the Rev. Martin Luther King Jr. was born, to Oakland, Calif., Americans black and white celebrated Barack Obama's election with tears, the honking of horns, screams of joy, arms lifted skyward — and memories of civil rights struggles past.

An estimated 100,000 people who had crowded into Grant Park in Chicago to greet Obama erupted in cheers and jubilantly waved American flags as TV news announced the Illinois senator had been elected the first black president. The Rev. Jesse Jackson, who had made two White House bids himself, had tears streaming down his face.

Gatherings in churches and homes spilled outdoors, with people dancing in the streets.

In Harlem, the roar of thousands of people gathered in a plaza near the legendary Apollo Theater could be heard blocks away.

In Oakland, Calif., on the other side of the nation, traffic stopped in Jack London Square as celebrating drivers honked and crowds took to the streets, dancing to the music of a live band.

Image

"This has been a long time coming," said Linda Bogard, 57, who wore a bright orange vest and matching baseball hat studded with rhinestones spelling "Obama" and threw her hands up in the air as if in prayer. "It's been a good fight and a great victory."

ፍንጭ


ማክሰኞ ሕዳር 25 2000 (November 4th 2008)
ሠላም ፍቅር እና መተሳሰብ ለሁላችን
ወልዲያ - የጁ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

Postby የጁ » Thu Nov 06, 2008 10:05 am

እንኳን አብሮ ደረሰን ወልዲያ ወንድሜ!!

አገራችን ኢትዮጵያ በመጭው አመት ህዝብ የሚፈልገውን መሪውን በካርድ ለመምረጥ ያብቃት አሜን


ያገሩን ታሪክ የሚጠራጠር

ምን አገናኝቶት ከነጣይቱ ጋር

የጄግኖች ሃገር የአድዋ ጎራ

አሜከላዎች እንዴት አፈራ?

ከእንግዲህ ወዲያ እንቅልፍ ለምኔ

በቃኝ ኢህአዴግ በቃኝ ወያኔ

18 አመት አጉል መንደዴ

አውቄዋለሁ አሁን በሆዴ


ዘርክን ቁጠር አሉኝ የትኛው ነው ዘሬ

ጉራጌ ነኝ ጎንደር ወይንስ አደሬ?

ወላሞ ነኝ ወሎ ወይ ጎጃም ወይ ትግሬ

ድብልቅልቅ ያልኩኝ ነኝ ከእግር እስከ ጠጉሬ

አንዱ ከሌላው ጋር በዘር ተቀላቅሎ

አብሮ የሚኖረው ድብልቅልቅ ብሎ

ተፋቅሮ ተባብሮ አንድ ላይ መኖሩ

ይጠቅመናል እንጅ ምንድነው ችግሩ?

እንዴት ይዘልቀዋል ሠው ከጥላው ሼሽቶ

ከህሊናው ጓዳ የሚኖር ተጣልቶ

በፈጣሪነትህ በምታውቀው ዘዴ

ምናል ብትገላግለን ከዚህ ከወንበዴ

እየከፋፈለ በየተራ ተራ

አርዶ ሳይጨርሰን ያንባገነን ሴራ

በዘር መከፋፈል መበዳደል ቀርቶ

እፎይ ብሎ ሕዝቡ ይኖር ይሆን ከቶ?

አብሮ የሚኖረው ከባሌ እስከ ወሎ

ይለያይስ ቢባል ከቶ እንዴት ተብሎ?

ኤርትራ ተወልደው ኢትዮጵያ ያደጉት

አንተ ኤርትራ ነህ ወይ ትግሬ ሳይሉት

ለዘመናት ኖሮ እንዲያ ተከባብሮ

ወያኔ መርዘኛው መጥቶ በከበሮ

ብትንትኑ ወጥቶ ምስቅልቅል ብሎ

በመርዝ ፖለቲካ ሠው ልቡ ኮብልሎ

የደም እምባ አንብቶ እንዲያው አለፈ ስንቱ

ያሁኑ ሥራት መፍረሱ አይቀርም እንደትላንቱ
Diqaw Ke Kumandateba
የጁ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Sep 28, 2006 10:59 am

ምንድን ነው ጉዱ?

Postby እሪኩም » Wed Nov 12, 2008 11:29 pm

ሠላም ለቤቱ!


ምንድን ነው ጉድ?

ሰው ቤት ዘሎ ገብቶ የማይረባ ነገር አስፍሮ መዘበራረቅ አለ ወይ?

የዋርካ ባለቤቶች አይታችሁ ብታጠፉት ደስ ይለኝል:: ሌላ ምን ይባላል?

Image

መልካም አብዶዬ
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ
Image
መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=23129
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ሃሎ መጋሎ

Postby ወልዲያ » Sun Mar 01, 2009 9:01 pm

ሠላም ለቤቱ!


ምነው ተጠፋፋን::

አምሳል ምትኬ (ሃሎ መጋሎ)

http://www.youtube.com/watch?v=LhJc93Xtz0I


መልካም ሰንበት
ወልዲያ - የጁ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

Postby የጁ » Wed Mar 11, 2009 3:02 pm

አንድ ቀን እያልኩ!


ዘመን ጠልቆ ዘመን ቢበርቅ

ጊዜው እረዝሞ ምንም ቢርቅ

ሠዎች አልፈው ቤቶች ፈርሰው

ባለሃገሮች ተሰደው ባለጊዜዎች ነግሰው

የነበረው ሁሉ ሆኖ እንዳልነበር

ነበር ተብሎ ታሪክ ቢነገር

እኔ አንድ ቀን እያልኩ እኖራለሁ

በርግጥም ያ አንድ ቀን እንደሚመጣ አምናለሁ
Diqaw Ke Kumandateba
የጁ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Sep 28, 2006 10:59 am

ትንሳኤ

Postby እሪኩም » Sun Apr 19, 2009 5:13 am

ሠላም ለየጁ ልጆች እና ታዳሚዎች!


Image

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው (የኢትዮጵያ ፋሲካ) በሠላም እና በፍቅር አደረሳችሁ:: መጪው ወቅትም የመቻቻል እና አብሮ በሕብረት ለወል ሥራ መሥሪያ እና ማፍሪያ ጊዜ ይሁንልን::

ታደሰ ዓለሙ (ሚሻ ሚሾ)
http://www.youtube.com/watch?v=T_DaI7_3nBc

ፍቅር ጀባ
እሪኩም ከቦሩ ሜዳ
Image
መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=23129
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby የጁ » Sun Apr 19, 2009 6:27 am

ወንድማችን እሪኩም:- አንተንም እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰህ::
Diqaw Ke Kumandateba
የጁ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Sep 28, 2006 10:59 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests