***የየጁ ኩማንዳ ጠባ ልጆች***

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ለቅን ልቦናህ

Postby ወልዲያ » Mon Jul 09, 2007 10:02 am

ሠላም ለሁሉም!ልምጩ ለቅን ልቦናህ አመሰግናለሁ::
Image
ልጅ አስራር - ወዴት ትሮጣለህ? የመርሳ አባ ጌትዬን እና የሸህ ሑሴንን ታሪክ ጊዜ ሳትሰጥ ዘግብልን::

መልካም ሰኞ
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

የጁ እና ቁንጅና

Postby ወልዲያ » Fri Jul 13, 2007 8:34 am

ሠላም የጁ እና ታዳሚዎች!

የጁ እና ቁንጅና

ውጫሌን አልፌ ውርጌሳ ስገባ:
አለባቸው ተካ ነበር የተቀባ::
Image
ሊብሶ ሱዳን ሰፈር ደረስኩኝ መርሳ:
ውበት ማድነቅ ብቻ ተፈሪ አይረሳ::

ስሪንቃን አድንቄ ስወጣ አቀበቱን:
በስተ ግራ በኩል አየሁ ኃይሉ አባተን:
በክብር ተኝቶል ተማርኩ ጀግንነትን::
Image
አፋፉ ላይ ሁኜ ሳይ ወልዲያን:
ጨዋታ ለማዬት እንደዚህ ልሁን::

ቲንፋዝ ውስጥ ስገባ ጐዳናን አልፌ
ሸሁ ታዬ አሉ ልፈወስ አርፌ:
ችግርን ሲፈቱ - ሞቱ - በደርግ መርፌ::

ሠላም እና ፍቅር ለሁላችን
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

ሃሎ መጋሎ [አምሳል ምትኬ]

Postby ወልዲያ » Fri Jul 20, 2007 1:41 am

ሠላም ለሁሉም!ይችን ባህላዊ ዘፈን አዳምጣችሁ ፍረዱኝ::

************************************
ሃሎ መጋሎ [አምሳል ምትኬ]
http://www.youtube.com/watch?v=LhJc93Xtz0I
************************************

Image
መልካም ጁማ
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

Postby ሾተል » Tue Jul 24, 2007 3:39 pm

ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby የመንደራው » Tue Jul 24, 2007 9:08 pm

ሰላም የጁወች እዴት ናችሁ ሰላም ሁኑ ባላችሁበት
ወልድያ ዘፈኗ በጣም አሪፍ ነች በእውነት ይመችህ
በነገራችን ላይ ይህ ዘፈን ሃሎ መጋሎን ሃራ ላይ ሄዳ ዘፍና የወልድያ መስተዳድር በሃራ ከተማ ላይ 400 ካሬ.ሜ ቦታ ሰጥቷል

የመንደራው ነኝ
የመንደራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 190
Joined: Thu Oct 05, 2006 1:01 pm

አምሳል ምትኬ

Postby ወልዲያ » Thu Jul 26, 2007 6:21 am

ሠላም!


የመንደራው wrote:ሰላም የጁወች እዴት ናችሁ ሰላም ሁኑ ባላችሁበት
ወልድያ ዘፈኗ በጣም አሪፍ ነች በእውነት ይመችህ
በነገራችን ላይ ይህ ዘፈን ሃሎ መጋሎን ሃራ ላይ ሄዳ ዘፍና የወልድያ መስተዳድር በሃራ ከተማ ላይ 400 ካሬ.ሜ ቦታ ሰጥቷል

የመንደራው ነኝ


ድምጻዊ ተጫዋቿ አምሳል ምትኬ ያንጎራጎረችው ባህላዊ ዘፈን ልብ የሚመስጥ እና መልዕክት አዘል - የህብረተሰቡን ሙሉ ገጽታ የሚያንጥፀባርቅ የተዋጣለት ቅምር ነው::
Image
ሃራን እና ሌሎች የየጁ አካባቢዎችን ብሎም የወሎን 12 አውራጃዎች እያነሳች ስታዜመው ያስደስታል:: ውጭ ላለ ትዝታን ያመጣል:: በጥቅሉ ልዩ ኪነ ጥበብ ነው::


መልካም ሓሙስ
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

ታዳሚያን

Postby ወልዲያ » Thu Aug 02, 2007 9:17 am

ሠላም ታዳሚያን!Image


መልካም ሓሙስ
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

እዮሓ

Postby ወልዲያ » Mon Aug 13, 2007 12:52 am

ሠላም ለቤቱ!


Image
ጣዕም ያለውን የሃሊማ አብዱራህማንን ዘፈን እስቲ ጀባ ልበላችሁ::

እዮሓ

***********************************************
እዮሓ [ሃሊማ አብዱራህማን]
http://www.youtube.com/watch?v=RRR2q6-FB7E
***********************************************


መልካም ሰኞ
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

Postby Monica**** » Mon Aug 13, 2007 7:29 pm

ስላም የወሎ ጉብልና ቆነጃጅቶች
እንደምን ከርማችሁዋል?
እንደው የአገራችሁን ውበት ለመጀመሪያ እድሉን አግኝቼ ብርቅ ሆኖብኝ ስላየሁት ጉራዬን ለመንዛት ያክል ነው ብቅ ያልኩት!!!
ወሎ የቆንጆዎች አገር ብቻ ሳትሆን የደግ ህዝብና ተፈጥሮ ያሳመራት አገር ናት!!!
የአባቴ አገር በመሆኗ ደሞ በወሎየኔቴ የበለጠ ኩራት ይስማኛል!!!
ኡፍፍፍ ጉራው ይብቃኝ እስኪ በሉ ስላም ሁኑልኝ
ሞኒካ ነኝ
ከየጁ ምድር
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby የመንደራው » Wed Aug 29, 2007 9:44 pm

ፍርርርርርርርርርርጥ
ሰላም የጁወች እዴት ናችሁ ምነው ይህቺ ቤት እየራቀች ሄደች
ሀይ ሞኒካ እስኪ ካየሻቸው የወሎ ከተሞች አወሪን እዳልኩሽ ወልድያን ካላየሽ ዝምድናውን ቅቅ እስኪ ብቅ በይ
ወልድያም ምነው ጠፋህ ይህች ቤት ባንተ ላይ ነው ያለችው

የመንደራው ነኝ
የመንደራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 190
Joined: Thu Oct 05, 2006 1:01 pm

2000 ዓ.ም

Postby ወልዲያ » Fri Sep 07, 2007 12:23 pm

ሠላም ለሁሉም!

Image
የኢትዮጵያ 2000 - የሠላም እና የብልጽግና ብሎም የፍቅር እና የፍትህ ምዕተ ዓመት ለሁላችን ይሁንልን::

መልካም ጁማ
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

አንደበት

Postby ወልዲያ » Tue Sep 11, 2007 2:05 am

ሠላም ለቤቱ!


Image
ዘመን ሲቀየር የሰውም ልጅ አንደበት እና ፀባይ እንደ መጠኑ ትዝታን ለማንጸባረቅ ሲል ይቀይራል::እንኳን አደረሳችሁ::
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

መስቀል

Postby ወልዲያ » Wed Sep 26, 2007 8:24 pm

ሠላም ለቤቱ!Image
እንኳን ለኢትዮጵያ መስቀል በዓል በሠላም እና በፍቅር አደረሳችሁ::


ባህላችን ያኮራናል
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

መልካም ገና

Postby ወልዲያ » Mon Dec 24, 2007 1:33 am

ሠላም ለሁሉም!Image

በጥብጨው ልጠጣው የወሎን አፈር ....................


....................................... ወሎ (ታደሠ ዓለሙ)

http://www.youtube.com/watch?v=mBCQOeSfiB0

...............................................
እስከ መቼ! እ ሽ ሩ ሩ !

________________________

እሪኩም

________________________________

Image


ወንድም እና እህቶቼ ሆይ ---- እንኳን በሠላም ለአውሮፓውያን አዲስ ዓመት እና ለኢትዮጵያ ገና አደረሳችሁ::

Imageመግባባት የአንድነት ምልክት ነው
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

Postby ትግሬብሆንስ? » Mon Dec 24, 2007 6:18 am

Image
Image
Image


እሪኩም,

ምነው እባክህን ክረምት ምድር እራቁት ታስቀረናለህ? ዝርፍያ ይሉታል እንዲህ ነው! ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የትግራይ ስቶችን ለቃቅመህ ጨረስክብን::ምን ሊያደርጉ ሁሉም ተሰብስበው ወደ ወልድያ መጡ ? ከረሜላ አስለምዳቹ ሸወዳቹን:: ይባስ ብላቹ ቀይዋን እስረግዛቹ ልጅ አሳቅፋቹብናል :: የናንተ ነገር- እንብላ ማለትም ቀርቷል? ወይኔ አመለጠችኝ! ምንታረጉስ : አሁንም ገና በጣም ታሻፍዳለች ቅቅቅቅቅቅ:: እውነቴን ነው :: በሉ እንግዲህ ትናንሾቹ ጋሜዎቻችንን አደራቹን ካደጉ ቧል አካፍሉን :: I'm serious , በትግራይ ውስጥ ጨረታው ስለበዛብኝ: ቢያንስ አንዽዋ ታዳጊት ጋሜን አትርፉልኝ::
ለመሆኑ ማነው ኦነግ ወሎ የኔ ነው ትላለች ያለው ? ሁሉም-ለኔ-ባይ ኦነግ እንደዛ ማለት አትተውም:: ደግነቱግን እነዚህ ሴቶችን ብታይ; ለካስ ወሎም ትግሬዎች ናቸው ብላ ትተዋቹዋለች:: ምናልባት ግን : ወያኔ ወለዬዎችን ወደ ትግሬነት ቀየራቸው ብላ አዲስ ክስ ልትጀምር ስለምትችል : ብቁ መልስ ለመስጠት ካሁን ጀምራቹ በደምብ ተዘጋጁ::
ኣብሽሩ ወሎመጀኖች!
Two are better than one ;
therefore ,
00 > 0 .
ትግሬብሆንስ?
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 406
Joined: Fri Dec 21, 2007 5:27 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 10 guests