***የየጁ ኩማንዳ ጠባ ልጆች***

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሠላም

Postby እሪኩም » Sun Dec 03, 2006 7:34 pm

ሠላም የጁ ሚጢ-ገንዳ ሞኒካ ጣዕም መንደራው እና ሌሎች የየጁ አፍቃሪ እና ከያኔዎች!

ጊዜ እኛን ስለማይጠብቀን ይበራል:: የኢትዮጵያ ዓዲስ ዓመት (2000) የሠላም የብልጽግ እና የጤና እንዲሆንልን ከወዲሁ ጥሩ ምኞታችንን ከልባችን እንድናጸባርቅ እና በተግባር እንድናውል ምንጊዜም ሃሳቤ እና የልብ ትርታዬ ነው::
Image
ሁላችንም በሙያችን የተወለድንበትን አካባቢ መንከባከብ እና መገንባት ማለት ኃላፊነታችንን በመጠኑም ቢሆን እንደመወጣት ሲቆጠር እናት ኢትዮጵያም ትኮራለች::

በሉ በያላችሁበት ቼር ሁኑ - ከምቀኛ ሸረኛ ይጠብቃችሁ
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ትምህርት

Postby እሪኩም » Fri Dec 08, 2006 12:04 am

ሠላም ለሁሉም!

ሥራ በዛ መሰለኝ - ጠፋችሁ:: ብቅ ብላችሁ ተጫዎቱ::
Image

መልካም ጊዜ
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ሠላም

Postby እሪኩም » Tue Dec 12, 2006 9:03 am

ሠላም ለቤቱ!

Image
መልካም ጊዜ
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby የመንደራው » Wed Dec 13, 2006 5:54 pm

ሰላም ናችሁ የወንዜ ልጆች እዴት ናችሁ ምነው ተጠፋፋን እረ ብቅብቅ በሉ

እሪኩም ሰላም ነህ ሰዕሎችህ በጣም ነው የሚያስደስቱት ሰላም ሁንልኝ አድናቂህ ነኝ
የመንደራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 190
Joined: Thu Oct 05, 2006 1:01 pm

Postby ENGEDA1967 » Wed Dec 13, 2006 6:04 pm

ሰላም ለሁልሽ ....... ሰላም መንዱ እዚህ ተደብቀህ ነው እንዴ የጠፋህው ? ቅቅቅቅቅቅቅቅ
አድናቂህ እንግዳ
ENGEDA1967
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Fri Aug 27, 2004 11:09 pm
Location: united states

ኧረ እንዴት ነው ነገሩ?

Postby እሪኩም » Thu Dec 14, 2006 2:19 am

ሠላም ለቤቱ!

የመንደራው እንኳን ዴህና መጣህ! ይልመድብህ--:-)

ኧረ እንዴት ነው ነገሩ?
Image
ኧረ እንዴት ነው ነገሩ?
ከመጠፋፋት ኑ በሳንቃ በሩ:
ብቅ ብላችሁም ቁም ነገር ሰንዝሩ::

ኧረ የጁ የጁ - ውድበን ውድበን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ለጊዜው በጊዜው ወደ ጊዜው

Postby እሪኩም » Fri Dec 15, 2006 2:42 am

ሠላም ለሁሉም!

እስከ መቼ ማን ነበረ/ር?

Image

ለጊዜው በጊዜው ወደ ጊዜው----:-)

ብርታቱን ይስጠን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ሠላም ለኢትዮጵያ

Postby እሪኩም » Wed Dec 20, 2006 10:59 am

ሠላም ለቤቱ!

መልካም ገና!
Image
እንኳን አደረሳችሁ:: ፍቅር ብልጽግና ሠላም እና ጤንነት እየተመኘሁ - በያላችሁበት ቦታ እና ሥፍራ ሁሉ አይዞችሁ:: አይዞን:: አብሽር::

ከሁሉም በላይ ሠላም ለኢትዮጵያ
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby ጣዕም » Wed Dec 20, 2006 9:01 pm

ሰላም የአገር ልጆች እንኳን አደረሳችሁ!
http://server4.pictiger.com/img/788059/hapynew-2007.swf
ጣዕም
If there is a book that you want to read, but it hasn't been written yet, you must be the one to write it.
--Toni Morrison
ጣዕም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 231
Joined: Sat May 01, 2004 2:02 am
Location: canada

መልካም ገና

Postby እሪኩም » Tue Dec 26, 2006 12:24 pm

ሠላም ለቤቱ!

መልካም ገና
Image
መልካ ቆሌ ት/ቤትን አለፍ ብለን ካለው ሜዳ ላይ - መቻሬ ሜዳ - የገና ጨዋታውን - ስለምናጧጡፈው - ታህሳስ 29 - እሁድ ጧት ብቅ በሉ::

መልካም ጊዜ
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby የመንደራው » Tue Dec 26, 2006 8:50 pm

ምነው ጃል ተጠፋፋንሳ

የጁ ሚጢ ገንዳ የት ጠፋችሁ እረ ብቅ ብቅ ብላችሁ ቤታችሁን አሞሙቁት
በተረፈ በያላችሁበት ሰላም ሁኑ

እሪኩም ለምታደርገው ጥረት ሳላመሰግንህ አላልፍም
አድናቂህ ለማንኛውም ሰላም ነህ ግን እሪኩምየ

መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
የመንደራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 190
Joined: Thu Oct 05, 2006 1:01 pm

በጉጉት መጠበቅ ነው

Postby እሪኩም » Sat Dec 30, 2006 3:55 pm

ሠላም የመንደራው!

መልካም ዐዲስ ዓመት እና የኢትዮጵያ ገና ይሁንልህ:: ሠላም ለወገኖቻችን እና ለውዲቷ እናታችን - ኢትዮጵያ::
Image
የሚገርመው አንድ ሰው ችግር ሊገጥመው እና ሊጠፋ ይችላል:: ምን ዓይነት ምክንያቶችን እንደሚደረድሩ በጉጉት መጠበቅ ነው:: ለማንኛውም በያሉበት ሠላም ይሁኑ::

ሠላም ለሁላችን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby የጁ » Tue Jan 02, 2007 5:11 pm

ሠላም ያገር ልጆች !

መልካም የፈረንጆች አዲስ አመት እንዲሁም መጭው ገና የደስታ እና የፈንጠዝያ ይሁንላችሁ:
Diqaw Ke Kumandateba
የጁ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Sep 28, 2006 10:59 am

መልካም ቀን

Postby እሪኩም » Wed Jan 03, 2007 1:48 am

ሠላም ለሁሉም!

እንዴምናችሁ?
Image
መልካም ቀን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ጥምቀት

Postby እሪኩም » Sun Jan 14, 2007 11:45 pm

ሠላም ለሁሉም!

የኢትዮጵያን ገና በሠላም እንዳሳለፋችሁት ሁሉ - ጥምቀትም የተባረከ እና የተቀደስ ይሁንላችሁ::
Image

ሠላም
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 6 guests

cron