***የየጁ ኩማንዳ ጠባ ልጆች***

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እንዴምናችሁ!

Postby እሪኩም » Wed Jan 31, 2007 2:26 pm

ሠላም ታዳሚዎች!

ማህቡብ - እውነት በህይወት አለህ ወይ? ምርቃና ከሸፈተ ሰነባብቷል---:-)

የጁ - እስከ መቼ እሽሩሩ---:-)

ሰው ሲጠፋ እንደዚህ መሆኑን አላውቅም ነበረ:: ለግዳጅ ወደ ተከዜ በርሃ ወይንም ጥቁር ውኃ ሂዳቸው እንዳልተመለሳችሁ ነው የሚያሳየው::

ብቅ ብላችሁ - የምትጥሉትን ጥላችሁ ተመለሱ::

ጣዕም - አለህ?

ለጊዜው በዚህ ተዝናኑ
BOB MARLEY [GET UP - STAND UP]
Image
Get Up, Stand Up, stand up for your right (3 times) Get Up, Stand Up, don't give up the fight Preacher man don't tell me heaven is under the earth I know you don't know what life is really worth Is not all that glitters in gold and Half the story has never been told So now you see the light, aay Stand up for your right. Come on Get Up, Stand Up, stand up for your right Get Up, Stand Up, don't give up the fight (Repeat) Most people think great God will come from the sky Take away ev'rything, and make ev'rybody feel high But if you know what life is worth You would look for yours on earth And now you see the light You stand up for your right, yeah! Get Up, Stand Up, stand up for your right Get Up, Stand Up, don't give up the fight Get Up, Stand Up. Life is your right So we can't give up the fight Stand up for your right, Lord, Lord Get Up, Stand Up. Keep on struggling on Don't give up the fight We're sick and tired of your ism and skism game Die and go to heaven in Jesus' name, Lord We know when we understand Almighty God is a living man You can fool some people sometimes But you can't fool all the people all the time So now we see the light We gonna stand up for our right So you'd better get up, stand up, stand up for your right Get Up, Stand Up, don't give up the fight Get Up, Stand Up, stand up for your right Get Up, Stand Up, don't give up the fight.
...


ከመልካም ምኞት ጋር
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby የመንደራው » Wed Jan 31, 2007 8:44 pm

እረ የጁ የጁ ውድመን ውድመን
እህል እየበሉ ሰው ወዶ መመንመን

ሰላም እሪኩም እዴት ነህ ተጠፋፋን ጃል
በሉ ወዳጆች ብቅ እያላችሁ አጫውቱን
የመንደራው
የመንደራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 190
Joined: Thu Oct 05, 2006 1:01 pm

ከታሪክ ማህደር

Postby እሪኩም » Sun Feb 04, 2007 1:35 am

ሠላም የመንደራው!

አለን ወንድሜ ሆይ!
ሌሎች ታዳሚዎች ዬት እንደደረሱ ማጠያየቅ ነው::

1. ከታሪክ ማህደር
Image
Ethiopia was the first nation in Africa to contribute a complete unit of ground troops to the UN Korean command. Three Ethiopian gunners from Addis Ababa preparing to fire a 75mm recoil-less rifle are, from left to right: Corporal Alema Welde, Corporal Chanllo Bala and Sergeant Major Bogale Weldeynse.
AIR AND SPACE MUSEUM #: 51-12883-306-PS-D

Photo Courtesy http://www.korea50.mil

2. ባህላዊ ዘፈን
http://www.youtube.com/watch?v=vMRz_M3i ... ed&search=


መልካም ቀን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby ማህቡብ » Sun Feb 04, 2007 5:49 pm

ሠላም ለቤቱ
እንዴት ደስ የሚል ቤት ነው


Quote: ማህቡብ - እውነት በህይወት አለህ ዎይ ?
የተከበርክ እሪኩም ሰላም ባለህበት! እስቲ ካሁን በኋላ ላለመጥፋት እሞክራለሁ
SELAM + FIKR MINGIZEAM LENANTE YIHUN
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 264
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

አለባቸው ተካ

Postby እሪኩም » Wed Feb 07, 2007 1:57 pm

ሠላም ማህቡብ!

እንደዚህ ነው ብቅ ብሎ ሠላምታ ማቅረብ:: ይልመድብህ::

ከአለባቸው ተካ ትዝታዎች መካከል ወደፊት በሰፊው አቀርበው አለሁ::

ለጊዜው ያገኘሁትን ላካፍላችሁ:
Image
Image

እንጫዎት - ተጫዎቱ
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

መቅደላ [አምባ ማርያም]

Postby እሪኩም » Sat Feb 10, 2007 2:39 am

ሠላም ለሁሉም!

አንድ ወቅት የዋርካ ታዳሚዎች መቅደላ ወሎ ውስጥ ነው የሚገኘው ሥላቸው - ከቴዎድሮስ የትውልድ ክ/ሃገር ጎንደር አንጻር ሊያምኑ አልቻሉም:: ቴዎድሮስ የወደቀበት ታላቋ ተራራ መቅደላ (አምባ ማሪያም) የምትገኘው ወሎ ክ/ሃገር ውስጥ - ወረሂመኖ አውራጃ ሲሆን ለመረጃነት ከዚህ በታች ያለውን ካርታ ይመልከቱ::
1. መቅደላ (አምባ ማርያም)
Image
2. ቴዎድሮስ ለእንግሊዞች እጄን አልሰጥም ብለው ራሳቸውን አጥፍተው ሲወድቁ
Image
3. ተጨማሪ መረጃዎችን ለማገኘት
http://www.tecolahagos.com/emperor_yohannes.htm
http://www.solomoniccrownheraldry.org/h ... rn_era.htm
4. ቴዎድሮስ መቅደላ ተራራ ላይ
Image
5. ቴዎድሮስ
Image

መልካም ቅዳሜ እና እሁድ
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby Monica**** » Mon Feb 12, 2007 9:39 pm

እሪኩም የወንዜ ልጅ
እንዴት ከርመህልኛል?
እንዲሁም የወሎ ልጆችና ሌሎች ኢትዮጵያን የምትወዱ ኢትዮጵያውያኖች ስላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ!!!
እሪኩም የኔ ቁምነገረኛ ጥያቄዬን አስታውስህ ስለ ታዋቂው መቅደላ ስላቀረብክልን ምስጋናዬ ከመጥን በላይ የላቀ ነው!! ያውም ከነካርታው!!
የአጼ ቴዲ ነገር መቼም አይሆንልኝም በጣም ስለምወዳችው ምንም እንክዋን ትውልዳችው ጎንደር ቢሆንም ሞታችው የአባቴ አገር ላይ በመሆኑ ኩራት ይስማኛል :wink:
በል ሁሌም እንደምልህ ወሎን የማወቅ እድል ላልነበረን ስዎች እንደዚህ ቁምነገርና ትምህርት የያዘ ፖስቶች ሁሌም ካንተ እንደማይጠፋ ተስፋ አለኝ!!
በድጋሚ ምስጋናዬ ይድረስህ
አክባሪህ ሞኒካ
ከየጁ
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

ከእኛስ ምን ይጠበቃል?

Postby እሪኩም » Tue Feb 13, 2007 3:41 am

ሠላም ሞኒካ!

እንኳን ዴህና መጣሽ:: ቁም ነገሩ ተፈላጊውን ነገር በጥሞና መጨዋዎቱ ነው:: ወሎ እና ጐንደር::
Image
ትግላችን የሽምቅ ውጊያ ሳይሆን በልማት ላይ እናተኩር ይላሉ እህቶቻችን

ከእኛስ ምን ይጠበቃል?
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

አብሽር

Postby መሪ ወንዝ » Sun Feb 18, 2007 6:35 am

ሠላም!

Image
አብሽር
መሪ ወንዝ ከተከዜ (ጎርፉ)
መሪ ወንዝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 470
Joined: Sat May 06, 2006 5:13 am
Location: ኢትዮጵያ

ታሪክ አደራ ነው

Postby እሪኩም » Thu Feb 22, 2007 11:11 pm

ሰላም ታዳሚዎች!

የነገ ትውልድ ተኪ ታዳጊዎች
Image
ለትውልድ የሚጠቅም ጥሩ ሥራ ሠርተን ለማለፍ አብረን እንጓዝ
Image
ታሪክ አደራ ነው
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

የጁ

Postby እሪኩም » Wed Feb 28, 2007 7:46 pm

ሠላም ለቤቱ!

የጁን የበላ ጅብ አይጮህም እንዴ?
Image

እስቲ ይቺን ዘፈን አዳምጧት እና አጣጥሟት ጃል---:-)
http://www.youtube.com/watch?v=jiioF3ycfJc

ሠላም እና ፍቅር ለሁላችን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

ኧረ እንዴት ነው ነገሩ?

Postby እሪኩም » Mon Mar 05, 2007 7:06 am

ሠላም!

Image
ኧረ እንዴት ነው ነገሩ?
http://www.youtube.com/watch?v=5UtX_59sSwg


እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

አምባቸው

Postby እሪኩም » Sat Mar 10, 2007 1:54 pm

ሠላም!

Image
ውድበን ላይ ሁኜ ወልዲያን አያለሁ:
መቻሬ ለመድረስ ስንቅ እሰንቃለሁ:
አምባቸው የለም ከቶ ዬት አርፋለሁ?

መልካም ቀን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby የጁ » Tue Mar 20, 2007 7:24 am

እሪኩም ያገር ልጅ የወንዜ ብቃይ
ውድመን ላይ ሆነህ ወልድያን ስታይ

መቻሬ ሜዳውን አቋርጠህ ስትሄድ
ኩማንዳ ጠባው ላይ አለልህ ዘመድ

ማረፊያ እንዲሆንህ እንዲሁም እግረኛ
ለከርሞ አደራህን ብቅ በል ወደኛ


ከታላቅ አክብሮት እና ፍቅር ጋር..... :)
Diqaw Ke Kumandateba
የጁ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Thu Sep 28, 2006 10:59 am

ጉባ-ላፍቶ

Postby እሪኩም » Tue Mar 20, 2007 10:28 am

ሠላም የጁ!

እኔስ እመጣለሁ የጁ ላይ ነው ቤቴ:
መሰለ ጥላሁን ደረጀ እና ዋቄ
እንዴት ይረሳኛል ያ መንከራተቴ::

ደብረ ገሊላ ላይ ሸሁ ስለሌሉ:
እነ አስረሽ በለው በከንቱ በቀሉ::

እኛ እንመጣለን በጉ ይታረድ:
እስቲ እንሰባሰብ ይጠራ ዘመድ::

Image

ዛሬ ብቅ ብለሃል ነገ እንዳትጠፋ:
ካፌ ቤት ገብተህ ሞኒካን ጥለፋ?---:-)

ጉባ-ላፍቶን ያዬህ ወዲህ በለኝ
እሪኩም
Image
መሸፈት ያለ ነው ይጠየቅ ልብሽ :
ሥንድድ እና ድንብል አሸን ክታብሽ ::

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=23129
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest