ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re: ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

Postby ዉቃው » Sun Aug 19, 2018 8:32 pm

ጦምኔሽን ....ና ....ሪጭ አዲስ ላይ ምን ያልበርገዱት ነገር አለ ፤እድሜ ለነንትና ..ሁሉን ዘግተው ዘግተው...
ለነገሩ ፒፕሉ አካበደ እንጂ ..እኛ እኮ ባልቹ ቤት ስንት ነገር አሳልፈናል በዞረ ድምር .....
ድምርንስ አስተማርን ንጂ መች አስተማሩን
ባልቹ ቤት ብሔር የለ...ሃይማኖት የለ.......
መች ተንኮል እናውቃለን ..........ያው........
ትንሽ ስንቀማምስ የነ ኮንጂትን ና ሪጭን ዳሌ ቸብ ከማድረግ ውጭ ...

ባልቻና መዶሻው ግሮሰሪ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር !
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

Postby *Oww Gee » Mon Sep 17, 2018 8:20 pm

ህምምም..... ተመለስን ማለት ነው!?
ለማንኛውም ሁላችሁንም የ ሻጊን ላካ
ላካ ላካ ሚለውን ሙዚቃ ጋብዤያችኋለው ባማርኛ የ
ይርዳው ጤና ለካ ለካ አልተገናኘንም በሚለው
....
መንፌውን ያየ አለ??
*Oww Gee
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sun Oct 29, 2017 2:33 pm

Re: ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

Postby ዋናው » Tue Dec 03, 2019 10:46 pm

እኔ ምለው ዛፎቻችን ሳይደርቁ ትዝቶቻችን ሳይነጥፉ መነፋፈቃችን ብቻ እንደበዛ ኣሁንም አለን ይሆን?
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Re: ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

Postby ዉቃው » Mon Dec 23, 2019 7:32 pm

ዋናው wrote:እኔ ምለው ዛፎቻችን ሳይደርቁ ትዝቶቻችን ሳይነጥፉ መነፋፈቃችን ብቻ እንደበዛ ኣሁንም አለን ይሆን?

በጣም አለን...ልጅ ዋናው !
በጤና ና በሰላም !
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

Postby ዉቃው » Fri Apr 24, 2020 1:42 am

አልሞትኩም ......አለሁ ! ብዬ አልዋሽም
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

Postby *Oww Gee » Thu Apr 30, 2020 6:12 pm

ዉቃው wrote:አልሞትኩም ......አለሁ ! ብዬ አልዋሽም

ውቃው.... በህይወት አለህ ማለት ነው? ... ይሄን ህዝብ ለማ ጥዬ እሞታለሁ
ብለህ ነው.. :D ዌልካም ብለናል አባቴ።
*Oww Gee
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sun Oct 29, 2017 2:33 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests