ሰላም ዋንሽ :)
ኮንጂትዬ እሺ በቃ ታይት አድርጊና ስሪ እነክርስቲያን ያላንቺ ስለማይሆንላቸው ምን ይደረግ ብለሽ ነው ...?
እኔ ደሞ ለኔ አስበህ መስሎኝ :)
ቆንጫባው
konjitን አስተናጋጅ አድርገህ ከቀጠርክማ ሰው ተጋደለ ማለት ነው :: እንኳንም የሰከረን ጤነኞችንም ታደባድባለች ሲባል ሰምቻለሁ :: ጥንቃቄ እየወሰድክ ቤትህ መዝናኛ መሆኑ ቀርቶ መደባደብያ እንዳይሆን
ቆንጭዬ የኔ አሳቢ :) እንዴት ነህልኝ ......ምን ላድርግ ሰው ቢጋደል እንደው ይታደሉታል አይደል ሚባለው :lol: መደባደቢያ እንዳይሆንማ ዋንሽ እኮ ስራ ማስታወቂያ አውጥቶዋል ጋርድ መሆን ለሚፈልግ ዳጎስ ያለም ክፍያ አለው ታዲያ አንተ ምን ታስባለህ ስለዚህ ነገር :)
ቆንጅት
እንዲህ ስልሽ ደግሞ tempratureሽ ከ normal room temp. በላይ ሄዶ በረዶ ላይ እንዳትከሰከሺ
ቅቅቅቅ እንዲህ እንደምትለኝ ታውቆኝ ስለነበር cooler አጠገብ ሆኔ ነው ያነበብኩት :wink: ተርፌያለሁ
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.