ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዋናው » Sun Nov 19, 2006 3:11 am

የጉዱ-ካሣ ሥጋ ቤት ለባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ ጥሩ ምልክት ይሆናቹዋል.....
Image
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Sun Nov 19, 2006 3:22 am

የባልቻና ቤተሠቡ መኖሪያ ከጀርባው ይሄንን ይመስላል::

Image
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Tue Nov 21, 2006 10:06 pm

ትላንት ማታ ነው አንዱ እንግዳ እዚህ ቤት ከመሸ መጣና መቼም ይሄ ግሮሠሪ አንዴ ከያዘ አይለቅ አይደል .....ያቺ ቆንጂት ያቀረበችለትን ደብል ጂን ቅምቅም አድርጎ ቅቅቅቅ እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ

ዓይነሥውር ሕልም ያያል.....? ብሎ

እስቲ መልሱን የምታውቁ ካላችሁ ከማብራሪያ ጋር ታዲያ ቦነስ አለው ደብል ብላክ ሌብብል::

መጣው እስቲ እዛጋ ድራፍት ያሉሉ ....አዪዪ አውንስ የዚ ቤት ገቢያ አስተናጋጅ ካልጨመርኩኝ .....


ዋናው_____________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby የግልነስ » Wed Nov 22, 2006 2:53 am

ወይኒ ጉዲ ቢዚ ተብሎ የተወራለት ቤትት ይህ ነው
ምነው ጨር አለ ግንን በናትህ እንትናንን አይተሀል
ቀጠሮ ነበረኝኝ ለታንክስ ጊቭንን እዚህ ልናመሽ
ጉዱና ቸኩዩም እንመጣለን ብለዋልልል እስኪ
ምን አለ ለሴትት የሚሆንንን መጠጥጥጥጥ
ሂሳቡን በ''ባለሱቅ'' ደብተር ላይ ፃፈው እሱ መቺም
በሂደበት በብድር ካልጠጣ ያመዋልልል
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደለኝኝኝኝኝ
እንዲ ምነው ሙዚቃ ምንማንንም የለ .....................

ደሞ ምንድናት ይሂቺ አስተናጋጅህ ባይና...............የምታየኝኝ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደለቸኝኝ ቆንጂትትት

ኡ ኡ ኡ ኮምፕሊንንንንንንንንንንንንን

የግልልልልል
የግልነስ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 862
Joined: Thu Feb 03, 2005 2:42 am
Location: united states

Postby Monica**** » Wed Nov 22, 2006 9:32 pm

ዋናችን ያገር ልጅ
እንዴት ከረምክ? ቢዝነሱም ሞቅ እያለ ይመስላል ይሄንን ቁርጥ በድብቅ እየሽጣችሁ ከጉዱ ካሳ ጋር!
እኔ እምለው ከምር ግን እውር ህልም ያያል እንዴ?
ሳስበው በልጅነቱ ሲፈጠር ጀምሮ የታወረ ስው እኔንጃ ምን ሊያልሙ እንዲችሉ ......ግን ትለቅ ካሉ በህዋላ የሚታወሩ ስዎች ማለም የሚችሉ መስለኝ.......አንዳንዴ የስው ድምጽ ብቻ ስምተህ ወይም ልክ እኛ ዋርካ ውስጥ እንደምንጻጻፈው ሁላችንም ለተለያዩ ስዎች የራሳችን የሆነ ፒክቸሮች ይኖሩናል......ለምስሌ ዋናው ሳስብህ ቀጠን ረዘም ያልክ ጠየም ያልክ ነገር ትመስለኛለህ :lol:
እና እውሮችም ሲያልሙ የራሳችው የሆነ ፒክቸር ይኖራችዋል!!!
ኡፍ ባልጠጣ አንጀቴ ብዙ ተፈላስፍኩኝ!!! በል ለኔ ቮድካና ሌመኔድ ስጠኝ ታዲያ በኮካ ቆርቆሮ ስጠኝ ድንገት ኮፊ ቤት የሚያውቁኝ ስዎች ስሜን እንዳያጠፉት :lol: :lol: :lol:
ዋናው wrote:ትላንት ማታ ነው አንዱ እንግዳ እዚህ ቤት ከመሸ መጣና መቼም ይሄ ግሮሠሪ አንዴ ከያዘ አይለቅ አይደል .....ያቺ ቆንጂት ያቀረበችለትን ደብል ጂን ቅምቅም አድርጎ ቅቅቅቅ እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ

ዓይነሥውር ሕልም ያያል.....? ብሎ

እስቲ መልሱን የምታውቁ ካላችሁ ከማብራሪያ ጋር ታዲያ ቦነስ አለው ደብል ብላክ ሌብብል::

መጣው እስቲ እዛጋ ድራፍት ያሉሉ ....አዪዪ አውንስ የዚ ቤት ገቢያ አስተናጋጅ ካልጨመርኩኝ .....


ዋናው_____________________________________::
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby ዋናው » Wed Nov 22, 2006 10:52 pm

የግል......ለሴት የሚሆን ማርቲኒ አለ አንቺ ግን ምነው የቆንጅትን አስተያየት ቃኘሽው ቅቅቅ????


ሞኒዬ ስሚርኖፍ አይስ ይሁንልሽ ሌመንሄድ አልቋል ብዙ ነገስታት ከስተመሮቼ መጥተው ነበር...
ሞኒካለም እንዴት እንደሳልሽኝ አይቼ ........ትክክል ትሆኚ ወይስ ተሳስተሻል? በዚህ አጋጣሚ እዛ ጥበባዊ ምሽት ላይ ያገኘኝ አንድ አድናቂዬ ሲያየኝ ...ልክ የጠበቅኩትን ዋናውን ነው ያገኘውት ብሎ ተገርሞ ነበር
እስቲ ለማንኛውም ቀጣዩ ፕሮግራማችን ላይ አንዷ ታዳሚ ስለምትሆኚ ታይኝ ይሆን....? እኔንጃ
ወደርሕሳችን እንመለስማ እስቲ ባቅራቢያሽ ዓይነሥውር ካለ ጠይቂ .....

ሌሎቻችሁም እስቲ ምላሹን ካወቃችሁ

እየጠጣችሁ ....ሙዚቃ የለም ወይ? አልሽ የግል________ ኸረ ለዲጄነት ያመለከተች አለች እሷን እቀጥራታለው:: እስከዛ አንድ አዝማሪ ቀጥሪያለው ግጥም ዝሪለትና ዜማውን ያንቆርቁር ብዙም አይሻ አንድ ድራፍት በቂው ነው::

መጣው እየጣጣችሁ::

ዋናው_____________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby Zerish » Thu Nov 23, 2006 1:45 am

የግልነስ wrote:ወይኒ ጉዲ ቢዚ ተብሎ የተወራለት ቤትት ይህ ነው
ምነው ጨር አለ ግንን በናትህ እንትናንን አይተሀል
ቀጠሮ ነበረኝኝ ለታንክስ ጊቭንን እዚህ ልናመሽ
ጉዱና ቸኩዩም እንመጣለን ብለዋልልል እስኪ
ምን አለ ለሴትት የሚሆንንን መጠጥጥጥጥ
ሂሳቡን በ''ባለሱቅ'' ደብተር ላይ ፃፈው እሱ መቺም
በሂደበት በብድር ካልጠጣ ያመዋልልል
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደለኝኝኝኝኝ
እንዲ ምነው ሙዚቃ ምንማንንም የለ .....................
ደሞ ምንድናት ይሂቺ አስተናጋጅህ ባይና...............የምታየኝኝ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደለቸኝኝ ቆንጂትትት
ኡ ኡ ኡ ኮምፕሊንንንንንንንንንንንንን
የግልልልልል

:roll: :roll: :roll: :roll:
Just do your best!
Zerish
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 236
Joined: Sun Nov 13, 2005 8:31 am
Location: Bay Area

Postby ገላጋይ-1 » Thu Nov 23, 2006 4:06 am

ዋናው ቤትህ ጥሩ ቢሆንም ...ብዙም ደንበኛ የለህም....

ጥሩ ጥሩ ቆነጃጂት ሴቶችን በአስተናጋጂነት ቅጠር ብየህ ነበር... አሁንም ምንም ሴት የለም .... ቢዝነስ አልገባህም ልበል? አለዚያ መክሰርህን እወቅ! ሴት የሌለበት ግሮሰሪም ይሁን አረቄ ቤት ጨው እንደሌለበት ወጥ ነው ብሉአል ሌኒን
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

Postby ቢኖ. » Thu Nov 23, 2006 2:34 pm

ለምስሌ ዋናው ሳስብህ ቀጠን ረዘም ያልክ ጠየም ያልክ ነገር ትመስለኛለህ

በጣም የሚገርም ነው! ከሚጽፏቸው ጽሑፎች በመነሳት በምናባችን የምንስለው ስዕል ከሞላ ጎደል ትክክለኛነት አጋጣሚ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን ሳስበው ከአጋጣሚ በላይ ስለሆነብኝ እዚህ የሚያሳዩት ገጸ ባህሪ እራሱን የቻለ መለስተኛ አስተዋጾ ያለው ይመስለኛል :: ያም ሆነ ይህ ሞኒ አንችም የሳልሽው ስዕልና ገለጻሽ ሁሉም ባይሆን አንድ ሁለቱን ወይም አንዱን በእርግጠኛነት ልክ ነሽ :lol: :lol: አቤት..... ዋናው ገደልኝ ! እራሱ ሰለ ራሱ ያልተናገረውን እኔ ምን ባይ ነኝ እስቲ እንዲህ የሚያስቀባጥረኝ :lol:

ዋናው እንግዲህ ግሮሰሪህ ውስጥ በደረቅዉ ነው የወጣሁት ለኔ የሚስማማኝ መጠጥ አላገኘሁም የሆኖ ሆኖ ግን መጠጡን የሚተካ የደራ ጨዋታ ስለነበረ በዛ ተዝናንቻለሁ ሁሌ እንዲህ ከሆነ ቤቱን ሳለምድ አልቀርም::
As for me. however, I will boast only about the cross of our Lord Jesus christ. Gela 6:14
ቢኖ.
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 529
Joined: Mon Oct 17, 2005 2:20 pm
Location: ethiopia

Postby የግልነስ » Thu Nov 23, 2006 3:04 pm

ውይይይ ሞኒ መተሻል ለካስ
ስላም ነሽልኝኝ ቆንጆ እዛ ቤትም ጠፋሽ በደህና ነው
ቆንጂት እስቲ ለዘርሽና ለሞኒካ አንዳንድ የሚፈልጉትን ስጨሊኝና ለነም ሮሊንግ ሮክ ስጪኝ የለኝም ካለሽ
ብቻ ጉድ እንዳይፈላ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

~~~~~ግጥም ላዝማሪ ነው ያልከኝኝኝ ~~~~~~~~
እ እ እ ያዝ እንግዲህ
አንተ ያለህው ማዶ
እኒም እዚህ ማዶ
አንገናኝም ወይይ
ተራራው ተንዶ............

አረ ጉድድድ ሞኒቲ ስከራለቸ መስለኝ እስክስታዎንን
እዩልኝኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደልሽኝኝኝ

አረ ዛሪ ቤቱ ሞቅ ብሎ የል እንዲ
በል እንግዲህ በሚቀጥለው ""ማሪቱና
ስጠኝንን"" ቅጠራቸው ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ማመልከቻ እንዲያስገብ ልካቸዋለው
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

በሉ መሽብኝኝ ልሂድድድድ

~~~~~~~~~~የግልልልልልልልልል~~~~~~~~~~~
የግልነስ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 862
Joined: Thu Feb 03, 2005 2:42 am
Location: united states

Postby ቆንጆ* » Thu Nov 23, 2006 3:14 pm

ዋናው እንዳለው ....አዪዪ አውንስ የዚ ቤት ገቢያ አስተናጋጅ ካልጨመርኩኝ ..

ጋሽዬ አስተናጋጅ ይፈልጋሉ ተብዬ ነው የመጣሁት ስራ ይኖርዎታል ...ደሞዝ በቀን 1 ጠርሙስ ቮድካ ካገኘሁ በቂዬ ነው...
ቆንጆ*
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Fri Jun 10, 2005 1:45 pm
Location: ethiopia

Postby ክርስትያን06 » Thu Nov 23, 2006 4:30 pm

እንዴ ዋናው ምነው ቆንጂትን አባረርካት እንደ?.... እስዋ የሌለችበትማ ምኑ ተጠጣ............ ምነው ሳንጠግባት ... በል መልሳት ባይሆን ደሞዝዋን አግዝሀለሁ;;

ለቅሶ ቤት አንተም አይንህ አያርፍም ነበር ታዝቤሀለሁ... ቅቅቅ...
ክርስትያን06
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 601
Joined: Fri Sep 08, 2006 5:15 pm

Postby ዋናው » Thu Nov 23, 2006 8:59 pm

ውድ የዚ ግሮሠሪ ደንበኞች ማኪያቶ ከፈለጉ ከ'ሞ' ካፌ እናስመጣላቹዋለን:: ይዘዙን

Image


__________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Thu Nov 23, 2006 9:03 pm

="የግልነስ"]ውይይይ ሞኒ መተሻል ለካስ
ስላም ነሽልኝኝ ቆንጆ እዛ ቤትም ጠፋሽ በደህና ነው
ቆንጂት እስቲ ለዘርሽና ለሞኒካ አንዳንድ የሚፈልጉትን ስጨሊኝና ለነም ሮሊንግ ሮክ ስጪኝ የለኝም ካለሽ
ብቻ ጉድ እንዳይፈላ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

~~~~~ግጥም ላዝማሪ ነው ያልከኝኝኝ ~~~~~~~~
እ እ እ ያዝ እንግዲህ
አንተ ያለህው ማዶ
እኒም እዚህ ማዶ
አንገናኝም ወይይ
ተራራው ተንዶ............

አረ ጉድድድ ሞኒቲ ስከራለቸ መስለኝ እስክስታዎንን
እዩልኝኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደልሽኝኝኝ

አረ ዛሪ ቤቱ ሞቅ ብሎ የል እንዲ
በል እንግዲህ በሚቀጥለው ""ማሪቱና
ስጠኝንን"" ቅጠራቸው ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ማመልከቻ እንዲያስገብ ልካቸዋለው
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

በሉ መሽብኝኝ ልሂድድድድ

~~~~~~~~~~የግልልልልልልልልል~~~~~~~~~~~[/quote]

የግል ሣቅሽ ይሄንን ገቢያ ሳይስብልኝ አልቀረም ለማንኛውም ድምፅሽን ወድጄዋለሁና ...ያዝማሪነቱን ቦታ እንድትሸፍኚልኝ አደራ አደራ ...መቼም የዚህ ቤት ደሞዝ የነ ቆንጂትን ...ሁኔታ እንዴት እንደለወጠው አይተሻል...[/list]
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Thu Nov 23, 2006 9:06 pm

ገላጋይ-1 wrote:ዋናው ቤትህ ጥሩ ቢሆንም ...ብዙም ደንበኛ የለህም....

ጥሩ ጥሩ ቆነጃጂት ሴቶችን በአስተናጋጂነት ቅጠር ብየህ ነበር... አሁንም ምንም ሴት የለም .... ቢዝነስ አልገባህም ልበል? አለዚያ መክሰርህን እወቅ! ሴት የሌለበት ግሮሰሪም ይሁን አረቄ ቤት ጨው እንደሌለበት ወጥ ነው ብሉአል ሌኒን


ገሌ ቅቅቅቅ ሡሉልታ ሄዶ ላውንደሪ እንደከፈተው ፋራ ቢዝነስ ማን ሆንኩብህ አይደል ....እስቲ አንተም ለሴቱን ምልመላ እርዳኝ አንድ ቆንጂትማ ...የሠዉም ዓይን ጨረሳት::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests