ሰላም ለቤቱ ደምበኞች በሙሉ :)
የግልነስ :
ደሞ ምንድናት ይሂቺ አስተናጋጅህ ባይና ...............የምታየኝኝ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደለቸኝኝ ቆንጂትትት
ቅቅቅ የግልዬ እንዴት ነሽ ቆንጆ ልጅ ሰውየው ምን አለመሰለሽ ሲተርት በእኔና በኢትዮጵያ ማይመጣ የለም አለ:: መቼስ አሁን የዚህ ሁላ ሰው አይን እኔ ላይ ስለሆነ ነው እንዲህ አይንሽ ደም የለበሰው እሲት ይሁና እኔ መቼስ ምን እላለሁ እድሌ ነው ሰው በኔ እንዲህ ሲቀና ማየት ለምዶብኛል :) :lol: ለማንኛውም እሲት ቅዳሜን ምሽት በቤቱ ነው ዋንሽ ሰሚርኖፍ አይስ ብሎኝ ነበር እኔ ግን በ ፒኛ ከላዳ ትዝናኚ ዘንድ ጋብዤሻለሁ ግን ነገ አዝማሪ አይኖርንም ለዚሁም ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለህን :)
ሞኒካ:
በል ለኔ ቮድካና ሌመኔድ ስጠኝ ታዲያ በኮካ ቆርቆሮ ስጠኝ ድንገት ኮፊ ቤት የሚያውቁኝ ስዎች ስሜን እንዳያጠፉት
ውዲቷ MO :) ይሄን ቫድካ ተይ ብል አልሰማ አልሽ በቃ በይ ላንቺ ደሞ ዳክሪ ተለቆብሻል ከቤቱ :lol: ከ ሌመኑም እንዳይቀርብሽ ከአልኮሆሉም ረም ከጣፋጩም ሹገር ሲረፕ አለው ስለዚህ ዲስ ሽድ ቢ ግድ ፎር ዩ ;)
ክርስቲያን 06:
እንዴ ዋናው ምነው ቆንጂትን አባረርካት እንደ ?.... እስዋ የሌለችበትማ ምኑ ተጠጣ ............ ምነው ሳንጠግባት ... በል መልሳት ባይሆን ደሞዝዋን አግዝሀለሁ
;;
ክሪስ የኔ አሳቢ አመሰግናልሁ አለሁ ምን ያባረኛል እንዲሁ አንድ እኔ ብቻ መከራዬ አያለሁ ወይ ከደሞዝ የል ወይ አለተባረርኩ እንዲሁ ማህል ቤት አለሁ እስቲ ከሰማህ ንገረው :) ለማንኛውም እሲት ተጫወት መጣሁ ለነ ቢኖ ልታዘዛቸው :)
ዘርሽ ስክሩ ድራይቨር ነው ያልከው ? መቼም የቫድካ ነገር አይሆንልህ አንተ ድሮንስ :lol:
ማስታወቂያ:
ባልቻ መዶሻ ግሮሰሪ ባር ቴንደር አወዳድሮ መቅጠር ሰለሚፈልግ ችሎታው ያለቹ ሬዚሜያቹን እየያዛቹህ የግሮሰሪው ዋና ስራ አስኪያጅ ቢሮ ድረስ እንድትመጡ በትህትና እንጠይቃለን:: የተለያዩ ታለንቶች ይበረታታሉ :)
ግሮሰሪው
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.