ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby እድላዊት » Fri Dec 01, 2006 2:56 am

ዋናው wrote:መጠጥ ሳያዙ መቆም ክልክል ነው::

Image

ሰላም ለቤቱ
እና ለባለቤቱ
ዋናውዬ ዛሬ እንቅልፍ አሎስድ ቢለኝ ፈራ ተባ እያልኩ በሩ ጋር ቁጭ ብዬ እናትና ልጅ 2 አዝዠ ብለጋው ቤተኛ ሆኘ ቁጭ ለንቅልፍ እንዴት ጥሩ ነው ለካ በል እንቅልፍ እንቢ ሲለኝ ከች ነው እድሜ ለባልችዬ ግሮሰሪ

ሳያዙ እየቆሙ ያስቸገሩህ ዘርሽ እና ሞኒ ናቸው አይደል ሞኒዬስ ቁጭ ብላለች ዘርሽ አቁዋቁዋሙ ደሞ እኮ ውስኪ ያዘዘ ነው የሚመስለው ልማዱ ነው ገንዘብ የሚወጣበት ነገር አይወድም ጥሎበት እንደካንጋሮ እጁ አጭር ነው :wink:
በል ባልቻን ሸኛት በለው እንዲማ ቀማምሸ ብቻዬን አሌድም

አክባሪህ እድል


___________________________________::
hany
እድላዊት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 283
Joined: Sat Nov 27, 2004 12:49 pm
Location: united states

Postby Zerish » Fri Dec 01, 2006 3:37 am

እድላዊት wrote:
ዋናው wrote:መጠጥ ሳያዙ መቆም ክልክል ነው::ሰላም ለቤቱ
እና ለባለቤቱ


ሳያዙ እየቆሙ ያስቸገሩህ ዘርሽ እና ሞኒ ናቸው አይደል ሞኒዬስ ቁጭ ብላለች ዘርሽ አቁዋቁዋሙ ደሞ እኮ ውስኪ ያዘዘ ነው የሚመስለው ልማዱ ነው ገንዘብ የሚወጣበት ነገር አይወድም ጥሎበት እንደካንጋሮ እጁ አጭር ነው :wink:
በል ባልቻን ሸኛት በለው እንዲማ ቀማምሸ ብቻዬን አሌድም

አክባሪህ እድል


___________________________________::


ምን ይደረግ......ሰው ባለው ነው የሚሸናው::.... 8)
Just do your best!
Zerish
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 236
Joined: Sun Nov 13, 2005 8:31 am
Location: Bay Area

Postby ክርስትያን06 » Fri Dec 01, 2006 9:14 pm

እረ ጉድ ነው.......... ብላችሁ ብላችሁ ደግሞ አህያየን ለማቆምበት ክፈሉ ማለት ጀመራችሁ... ጉድ ሳይፈላ መስከረም አይጠባም..... አሉ ወ/ሮ ባፈና:: ባርኪንግ የማይከፈልበት እዚያው ሞኒካ ቤት ብሔድ ይሻላል::
ክርስትያን06
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 601
Joined: Fri Sep 08, 2006 5:15 pm

Postby ገላጋይ-1 » Fri Dec 01, 2006 10:35 pm

Monica**** wrote:ገላጋይ 1
እንደው ስራ ፈልገህ ከሆነ የምታንጃብበው እኔ ሬፈረንስ እሆንሀለሁ :lol: :lol: ከእኔ ቤት ሪዛይን ስላደረግክ ማለቴ ነው!
ግን ጨክነህ እንደማትሄድ ልቤ ያውቀዋል :wink:


ጨክኘማ እንደማልሄድ የኔም ልብ ያውቀዋል... መች እጨክናለሁ...... ለደመወዙ ብየ ሳይሆን አንችኑ ብየ ነው ባውንሰር የቡናቤት ተላላኪ ሆኘ የቀረሁ :)
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

Postby የግልነስ » Sat Dec 02, 2006 1:55 am

ስላም እንዲት ናቸው?
ዛሪስ በጊዜ ምጥትትትት አልኩኝኝ ያመቱ አርብ አይደል
እነ ሞኒ, ዘርሽ እንመጣለን ብለውኝ የለ ፓርኪንግም
ሳይሞላ እኒስ በፈረስ ነበር የመጣሁት አሁን ማ ይሙት
ፈረሲን ካህያ ጋር ፓርክ ላደርግ
አይይ እዛ ጋ ፓርክ ያረገቸው
ደሞ እድልናት መስለኝ ገና ሳትጠጣ አህያዋን እንዲህ ፓርክ ያደረገቸ ስትጠጣ ደሞ አይድርስ ነው ቅቅቅቅቅቅቅ
በሉ እንግዲህ ቤቱ ሞቅ ሲል መጣለው

የግልል
የግልነስ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 862
Joined: Thu Feb 03, 2005 2:42 am
Location: united states

Postby Zerish » Sat Dec 02, 2006 3:20 am

የግልነስ wrote:ስላም እንዲት ናቸው?
ዛሪስ በጊዜ ምጥትትትት አልኩኝኝ ያመቱ አርብ አይደል
እነ ሞኒ, ዘርሽ እንመጣለን ብለውኝ የለ ፓርኪንግም
ሳይሞላ እኒስ በፈረስ ነበር የመጣሁት አሁን ማ ይሙት
ፈረሲን ካህያ ጋር ፓርክ ላደርግ
አይይ እዛ ጋ ፓርክ ያረገቸው
ደሞ እድልናት መስለኝ ገና ሳትጠጣ አህያዋን እንዲህ ፓርክ ያደረገቸ ስትጠጣ ደሞ አይድርስ ነው ቅቅቅቅቅቅቅ
በሉ እንግዲህ ቤቱ ሞቅ ሲል መጣለው

የግልል


ብለሽ ብለሽ ውሎ እና አዳርሽን እዚህ አረግሽው? ምን ይሻልሻ እንደው...ቀምቃሚ እኮ ሆነሽ ቀረሽ........ፈረስሽን ደግሞ ለኔና ለሞኒካ ሪሰርቭ የተደረ ላይ አታቁሚ ፕሊስ......ካልሆነ security ጠርተን ቶው ነው የምናስደርግብሽ:: :cry: :cry:
ወ/ሮ ሞኒካ....መኪናችንን ብንቀይር ምን ይመስልሻል? ጠላት እኮ የበዛብን ይመስላል.......ሌላ ጠንከር ያለ መኪና ሳያስፈልገን አልቀረም......ያቺን ሰካራም የግል ቤቷ የምናደርስበትና እድልን የምንሸኝበት........እድልም መኪናዬ ተበላሸ ማለት አብዝታለች ነዳጅ ከጨመረ ወዲህ;;; :wink:
Just do your best!
Zerish
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 236
Joined: Sun Nov 13, 2005 8:31 am
Location: Bay Area

Postby ዋናው » Sat Dec 02, 2006 11:41 pm

አይዟቹ የ''ባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ'' በቂ ፓርኪንግ ስላለው ሊያሳስባቹ አይገባም ክፍያም የለውምና::

Image


የግል አይዞሽ ቤቴ ጥሞሽ ተመላልሠሽ ብታዜሚ ሠዉ ቀና አይደል እንዲህ'ኮ ነው በለሱ ሲቀናኝ ቅቅቅቅ ዘርሽ አይዞህ አሽሙሬ ...አንተንም ደንበኛ ሁን ለማለት ነው::

አስተዳዳሪው_____________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

ባቲ ቢራ

Postby እሪኩም » Sun Dec 03, 2006 12:33 am

ሠላም ዋናው!

እንዴምነህ ባያሌው?

የሚያስመሰግን ግሮሰሪ ከፍተህ የዋርካ ታዳሚዎችን ማስተናገድ ከጀመርክ ይኽው ወራት አስቆጠርክ:: በርታ::

ለመሆኑ ጉዱ ካሳ - ሞኒካ - ደብዚ - ሰብለ - እና ሌሎች ሱቅ በደረቴ ያላቸው የግል ንግድ ባለቤቶች ወደ አንተ ግሮሰሪ ብቅ ይላሉ ወይ?
Image
እንግዶች ስላሉኝ ዐሥር የባቲ ቢራ ላክልኝ:: ሂሳቡን በወሩ መጨረሻ ላይ አወራርዳለሁኝ::--:-)

በቼር ያውለን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby ዋናው » Sun Dec 03, 2006 1:25 am

ይሄው ልኪያለው
ሠላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣህ በቁምህ አፕሬቲቭ ልስራልህ ቆንጂትን ልኪያት ነው .... ባቲ ቢራውን ስትመጣ እልክልሀለው ታዲያ አደራ ያንተ ቤት ሠራተኚች ጠርሙስ አይመልሡም ደግሞ ባክህ መክፈቻ ግዛላቸው በጥርሳቸው እየከፈቱ ሸራርፈው ጨረሠት::


የባልቻና ምዶሻው ግሮሠሪ ስራ አስኪያጅ________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ጣዕም » Sun Dec 03, 2006 4:25 am

አዲስ ቢራ ገብቷል ወደ ባልቻ ግሮሰሪ; እንዳያመልጣችሁ::
http://server4.pictiger.com/img/753194/donkeyride.swf
Last edited by ጣዕም on Mon Dec 04, 2006 3:47 am, edited 1 time in total.
If there is a book that you want to read, but it hasn't been written yet, you must be the one to write it.
--Toni Morrison
ጣዕም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 231
Joined: Sat May 01, 2004 2:02 am
Location: canada

Postby Monica**** » Sun Dec 03, 2006 10:43 am

ወቸው ጉድ አሉ እትዬ እንትና!
ሲያሙኝ አድርስኝ
ሲበሉ መልስኝ አለ ያገሬ ስው( ሲበሉ ከደረስኩኝ ያማልፈልገውን ምግብ በግድ ቢያስበሉኝስ ብዬ ነው :lol: )

እድላዊት የስፈሬ ልጅ???
እድልዬ ከአብሮ አደግህ አትስደድ ሲሉ አልስማሽም! አሁን ገሜና እኔ አንቺ አፈር የፈጨንበት ስፈር አድገን እኔንና ዘርሽን አኪዩዝ የምታደርጊን! ባልሽ ጋቢ ለብሶ የቆመው አይደል እንዴ?
አየሽኝ እኔ እህትሽ እርጅና እኮ የሚባል ነገር አይታይብኝም ፎቶው ጠቆረ እንጂ አንገቴ ላይ ያለው ንቅሳት ውበቱ እንደጉድ ነው!
ዘርሽዬም የክት ልብሱን ለብሶ ነው እኔ ያስፋሁለትን የመጣው! የዋናው ግሮስሪ መቀመጫ እንክዋን በቂ የለውም!!!

የግልነስ
አንቺ ልጅ ስራውን ተውሽው ልበል እዚህ ቤት? ሁሌ ስመጣ ቁጭ ብለሽ ከኛጋር ስትቀመቅሚ ነው የማይሽ! እኛች ብራችንን ከፍለን ነው አንቺ ባልቻና መዶሻውን ሳታከስሪ አትቀሪም :lol: :lol:


ገላጋይ 1
የኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበልልህ!
እስኪ እኔ የተቀመጥኩበት አካባቢ ወንበር ፈልግና አምጣ ከኔ ጋር ቁጭ ብለን እንድንጠጣ ታልሆነ የታባቱ እኔ እታቀፍሀለሁ ክፋቱ ይሄ በመጠጥ የደቀቀ ስውነት ቀጭ ብዬ እንዳልስበር እንጂ :lol: :lol:


ዘርሽዬ
የኔ ቆንጆ እድል አሁን የራሷን ባለቤት አቶ ገመቹን ሳትናገር እኛን መቆጣት ጀመረች! ምናለበት ጋቢውን እንክዋን ብታጥብለት? :lol:
ደሞ ዘርሽ ብር ማውጣት አይወድም ትላለች አይ እድል የራሷ ባል ነው ብር ሲባል አይኑ ደም የሚለብስው እንደው ምን ብላ እንዳገባችው እንጃ ያው ቁመናው ያምራል በቁምጣና እድል በምትወደው ሳንደል እና ያቺን ቦርሳ ሲይዝ እንጂ የሱ እጅ ነው አጭር!!!

ክርስቲያን 06
አይ አንተ ልጅ እኔ ቤትማ መምጣት እግርህ መቼ እሽ ይለዋል ስንት ቀን በበራፌ ስታልፍ ያላየሁህ አይምስልህ በሆዴ ይቅር ተናግሬ ስዉን ሁሉ ከማስቀይም ብዬ ነው እንጂ :lol:
እኔ እኮ ጸባይ ካለህ አልኮልም እሽጥልሀለሁ ብዬህ ነበር ሲነግሩህ አትስማም!

ዋናውዬ
እስኪ በጠዋት ብራንዲ ስጠኝ ቤተክርስቲያን አስቀድሳለሁ ያልኩት ሴትዮ ማታ እዚሁ አምሽቼ እግሬን ማላወስ አቃተኝ.....ፈጣሪ ልቤን ያውቀዋል ቤተክርስቲያን ባልሄድም!
ስው ስካራም እንዳይለኝ ብራንዲ ከቡና ጋር ስጠኝ በጥቁሩ ስኒ
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

ስላምምምም

Postby አባጃሌው » Sun Dec 03, 2006 11:30 am

ዋናው ኖር ወይኔ የጠቅል አሽከር እስከ ዛሬ በደብዚ ጠጅ ስቃጠል ለመሁኑ መች ነ ውየከፈትከው ይህን ግሮስሪ ሳታማክረን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
በል ማነው ሚሉት ቢኖ ሲከፍቱት ዶ ሚለው አንድ ጠርሙስ ወዲህ በል ባገር ዋጋ በል ስሞኑን ደንበኝህ ነኝ


አባጃሌው
ከስካራሞች ስፈር
አባጃሌው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 11, 2005 7:35 am
Location: saudi arabia

Postby ዋናው » Sun Dec 03, 2006 11:16 pm

ጣዕም wrote:አዲስ ቢራ ገብቷል ወደ ባልቻ ግሮሰሪ; እንዳያመልጣችሁ::
http://server4.pictiger.com/img/751054/donkeyride.swfቴንኪው ጣዕም የዴሊቨሪውን ሂሣብ ባልኮሊ ላይ ሚኦቲጋ ውሰድ ::

__________________________________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Sun Dec 03, 2006 11:29 pm

ሞኒካለም እንዴት ነሽልኝ ያዢ እስቲ ቡና በብራንዲ :: የግልን እኮ እዚሁ ባዝማሪነት ከቀጠርኳት ሣምንት ሆነኝ ታዳሚያኑን በስሜት እያንከራተተች ያለች እንዴት ያለች ድንቅ አዝማሪ መሠለችሽ ...ቅቅቅ ትንሽ ግን ከወደውሃው ታበዛለች ቅቅቅ የጉድሽ ቤት ቁርጥ ቦርጭ ያበዛል ብላ ትተዋለች በዚ ላይ በቃ ተያት አለባበሷን ዲቦራ ቡቲክን እያማከረች ውበቷን ሠብለ ሳሎን...በቃ ተያት የሳይበሩ ሴሌብሪቲ ሆናልሻለች ቅቅቅቅ::
አባጃሌው እነሆ አንድ ፊያሽኮ ወይን ካስፈለገም ጉደርና አክሱሚትም አለ

ሞኒ እንዴት ነው ንግድ ፍቃድ ያወጣሽው ለቡናና ሻይ ብቻ ነው አይደል ታዲያ እነ ክርስቲያንን መጠጥ እዚም አለ ብለሽ ስታስማሚ ታይተሻል ይህንን ጉዳይ ያባላቱ ስብሰባ ላይ አነሠዋለው::


ውድ ''የባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ'' ደንበኞች በጣዕም አከፋፋይነት እነሆ የባቲ ቢራ በብዛት ያስመጣን ስለሆነ በሳጥን ለምትፈልጉ እንሸጣለን
አስተዳዳሪው________________________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby sleepless girl » Mon Dec 04, 2006 12:45 am

ዋናው...................ይህንን ተለጥፎ ሳይ እኮ ነው.........ተጠንቀቅ ለማለት ነው::
የጤናው መምሪያ ቀልድ አያውቅም!!!! :roll: :roll:


Image
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests