ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እኛም እንዝናና

Postby እሪኩም » Wed Dec 13, 2006 11:18 pm

ሠላም ቤቲ_13!

እንጎቻ እና ሠብለ----:-) ---- ሁለቱን ወጣት ዘላዮች ግን አልገመገምሻቸውም ማለት ነው? ----ወይንስ ለቤቱ ባለቤት ዋናው አሳልፈሽ ሠጠሽው?---:-)

Image

ይኽው አንቺን በድብቅ ካስቀመጥኩበት ቦታ መዘረጥኩት---:-)

በይ ተደስችበት - እኛም እንዝናና
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby ቤቲ_13 » Wed Dec 13, 2006 11:27 pm

አንተ ልጅ ባደባባይ ሰቀልከኝ ጉድ ፈላ....ይሁን ዕስኪ የማልቀየምህ አይነት ሰዉ ነህና ዝም ነዉ
ቤቲ_13
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 795
Joined: Mon Sep 18, 2006 7:27 pm
Location: ethiopia

Postby የመንደራው » Wed Dec 13, 2006 11:54 pm

እረ እሪኩም እዴት ነው ቤቲን እዲህ ታምራለችና እኔስ ወድጄ አይድለም በፍቅር የከነፍኩት ተባረክ እሪኩምየ

ዋናውየ በል ጻፍልኝ ደብዳቤውን ያልከው ይከፈለሀል አልከራከርም ለቤቲ ያልሆነ ገንዘብ
ዋናው ቤትህ አሪፍ ነው አድናቂህ
የመንደራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 190
Joined: Thu Oct 05, 2006 1:01 pm

Postby ዋናው » Fri Dec 15, 2006 9:41 pm

እሪኩም ለገና የባሕል ምሽት እንዳለብኝ ማን ነገረህ ቅቅቅ? ቤቲ 13ን አድቨርታይዝድ ያደረካት ለካ እንዲ ቆንጆ ናት ለነገሩ ከሁኔታዋ ያስታውቅ ነበር::

የመንደራው መጀመሪያ የ
ባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ ደንበኛ መሆን አለብህ ደጋግመህ ተመላልሰህ ካዋራካት በዋላ ነው ወደደብዳቤው የምንገባው ልክ እንደ ክርስቲያን ቅቅቅቅ ይቅርታ የቤቱ ሕግ ስለሆነ ነው በዛውም ...ቢዝነስ

አስተዳዳሪው_________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby Zerish » Fri Dec 15, 2006 9:52 pm

meote wrote:ይደርስ : ለባልቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ዋናው:
ትናንትና: ወድ 13:00 Am አካባቢ እነ ዘርሽ እናዶሜክX ስክር ብለው ሳይከፍሎኝ:ጠላቶት ወልቅ ይበል: ሳይነግሩኝ ወልቅቅቅቅቅ;ብለው ጠፉብኝ: :shock: ሌላው ያው ውሽማዬ ከሌላ እስቲት ዛሬ ስለመጣ: አልመጣም:ይዛሬን ቀን ቆንጅት እንድትሸፍንልኝ አድርጉልኝ: አደራ :wink: :wink: :wink:
አክባሪዬዎት ምክትል/ስራ አስኪያጅ ሚዩ

አንቺ ስም አጥፊ.....የማልመለስ መስሎሽ ነው እንዲህ ስሜን አጥፍተሽ የጠበቅሽኝ? እኔና ዶሜክስ አይደለም ለራሳችን ለስንቱ አይደል እንዴ የምንተርፈው.......ሁለተኛ ቲፕ የምታገኚ መስሎሻል :wink: :wink:
Just do your best!
Zerish
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 236
Joined: Sun Nov 13, 2005 8:31 am
Location: Bay Area

Postby ዋናው » Fri Dec 15, 2006 11:04 pm

ዘርሽ ቅቅቅቅ

ምናልባት ሚዮቲ ገበያው ሲበዛባት ተሳስታ ይሆናል ...ለነገሩ እኔም ተያቸው ...ነገ ይከፍላሉ ብያት ነበር ...ይቅርታ አድርጉላት::
ለማንኛውም እንኳን በሠላም ተመለስክ::
ምን ይቀዳልህ አአሁን ብራንዲ ነው ያልከኝ?


__________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Fri Dec 15, 2006 11:09 pm

ይሄው ዘርሽ============> ብራንዲው

Image
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Fri Dec 15, 2006 11:17 pm

ክቡራን የባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ ደንበኞች የገናን ባሕል ምክኒያት በማድረግ በነ ወይን ጠጅ ላይ የዋጋ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንነግራቹ በደስታ ነው::
ይሄ ዜና
ለፍቅረኞችጥሩ ዜና ነውና በወይንጠጆቻችን ይደሰቱ::
Image

___________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

ቤቲ ትፍረደኝ---:-)

Postby እሪኩም » Mon Dec 18, 2006 2:54 am

ሠላም ዋናው!

ቤቲን ሣማፅናት በማላውቀው መንገድ:
እቅፍ ድግፍ አርጋ አለችኝ ተማገድ::
Image
ልቀቂኝ ብዬ መገፍተር ሳበዛ:
ጥቂት ቆዬሁና ጉብዝናዬ በዛ::

ቤቲ ትፍረደኝ----:-)
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby ዋናው » Tue Dec 19, 2006 11:40 pm

ክቡራን ደንበኞቻችን ለገና ዕለት በግሮሠሪያችን ከሚስተናገዱት ምግቦች ውስጥ ...

Image
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Tue Dec 19, 2006 11:43 pm

.
.
.
Image
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Tue Dec 19, 2006 11:59 pm

የሠባ ሙክት አርደን እንጠብቃቹዋለን::
Image


ከላይ የተመለከቷቸዉን ምስሎች ባለቤትነት በ''ያባቱ ልጅ''መሆኑ ይታውቅልኝ

ክምስጋና ጋር
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby sleepless girl » Wed Dec 20, 2006 5:52 am

ዋናው wrote:ክቡራን ደንበኞቻችን ለገና ዕለት በግሮሠሪያችን ከሚስተናገዱት ምግቦች ውስጥ ...

Imageኡ........ኡ...........ኡ........ኡ ዋናው!!! እስኪ አሁን ግፍ አይሆንብህም እንዲህ እያሳየህን አንጀታችንን የምታላውሰው??? :roll: :roll: ምራቄን ስንቴ እንደዋጥኩ ብታውቅ ይገባህ ነበር:: እስኪ ለማንኛውም እኔ መምጣት ስለማልችል" ኦርደር" አስቀድሜ አድርጌያለሁ::
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby sable » Wed Dec 20, 2006 6:10 am

MaRrY ChRiStMaS!

Image(alt+p) al
Love is the Magic Key of Life!.
sable
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 168
Joined: Fri Jun 09, 2006 5:31 am
Location: next door! :)

Postby ዋናው » Thu Dec 21, 2006 1:50 am

በግሮሠሪያችን ሠፊ አገልግሎት መሠረት የተጣሉትን የሠሞናቱን እሠጣገባዎች ለማብረድ አስቸኳይ ስብሠባ በዚሁባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ ስብሠባ ስለምናደርግ ስማቹ ከዚ በታች የተዘረዘረ የዋርካው ታዳሚያን እንዲገኙልን ስንል በማክበር ....እንዲሁም በገና ስም እንጠይቃከን::
ፍቅር ይበልጣል
ሙዝ1
ትህትና
sleepless girl
recho
ገላጋይ 1

በአውዳመት ምድር ብዙም ባልከረረ መልኩ ስትጨቃጨቁ ታይታቹዋልና በስብሰባው ላይ ተገኝታቹ ችግሩን ለመፍታት እንደምትተባበሩን ተስፋ እናደርጋለን::


አስተዳዳሪው__________________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests