ባልቻና መዶሻው ግሮሠር=> ተጠፋፋን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ዋናው

Postby 2007 ሰናም » Thu Dec 21, 2006 2:29 am

ዋናው በታም ያስጎመጃ :D :D :D [/url]
2007 ሰናም
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Thu Dec 21, 2006 2:14 am

Postby ቤቲ_13 » Fri Dec 22, 2006 8:36 pm

እሪኩም ቅቅቅ አልቀየምም ብል እንደጉድ ፎቶዬን ትለጥፈዉ ገባህ ተዉ አንተ ሰዉ ተዉ?ዋናዉ እጅ ገብቼ እንዴት ልላቀቅ ነዉ?
ፍረዱኝ
ቤቲ_13
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 795
Joined: Mon Sep 18, 2006 7:27 pm
Location: ethiopia

Postby ዋናው » Fri Dec 22, 2006 11:40 pm

በምን ይሆን የሚከራከሩት ሠልፉስ የምን ይሆን ....?
ፈረንጁስ አማርኛ ይሠማል ...?


Image


______________________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ፓን ሪዚኮ » Sun Dec 24, 2006 4:42 pm

ምን አይተው ቆሙ ብትል ዝሻል ነበር .............ምናልባት መለሰን አስረው እያሳዩ ይሆናል.............ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby Zerish » Sun Dec 24, 2006 8:41 pm

የታባታቸው ገቡ እነዛ ችኮች? እዚህ ነው የሚያውደልድሉት ሲባል ሰምቼ ነበር............
Just do your best!
Zerish
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 236
Joined: Sun Nov 13, 2005 8:31 am
Location: Bay Area

Postby በጎሲያ » Thu Dec 28, 2006 11:00 pm

እረ የዋናው ያለ ባካቹ..........

እሱን ፈልጌ ነብር የመጣውት እንግዴ በገዛ ቡናቤቱም ከሌለ የት እናገኘው ይሆን?
ለማንኛውም ሁለት ድራፍት ጠጥቼ መሄዴን ነገሩልኝ? ከመጣ የጀመራቸውን ጽሁፎች እንዲጨርስ ለምኑልን ፕሊስ
በጎሲያ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 93
Joined: Mon Dec 29, 2003 8:48 pm

አዲስ ዓመት

Postby እሪኩም » Fri Dec 29, 2006 9:50 pm

ሠላም ለቤቱ!

ዋናው የማር ጠጁን ከወዴት አመጣህ?
ደብዚ እንዲህ ጠፍታለች አግኛት ፈልገህ::
Image
ቤቲ ተሸላልማ አየችና ያምሮት:
እንዴት እንደሆነ አንዳንዴ ምከራት::

ሠላም ኢትዮጵያ እንዲሁም ፉፊ:
ሰዎች ይባክኑ እንጂ አላቸው ጠላፊ::

አዲስ ዓመት መጣ አብረን እንቀበል:
ሸር ምቀኝነት አሻግረን እንጣል::

መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችን
እሪኩም
እሪኩም
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 853
Joined: Fri Apr 01, 2005 1:20 am
Location: ወሎ

Postby ዋናው » Sun Dec 31, 2006 2:55 am

::
Last edited by ዋናው on Wed May 26, 2010 1:08 am, edited 1 time in total.
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Sun Dec 31, 2006 3:09 am

Image
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Sun Dec 31, 2006 3:11 am

Image
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Tue Jan 02, 2007 10:04 pm

ያዲስ ዓመት ቅበላና አዲስ ዓመት አጀማመሩ እንዴት አደረጋቹ የባልቻና መዶሻው ግሮሠሪ ታዳሚያን? መቼም ብዙዎቻቹ ለዋዜማ ከወደውሃው ሳትቀማምሱ የቀራቹ አይመስለኝም .... መልካም ዓዲስ ዓመትን ለመመኘት ብቅል ሲፈስ አድባሩ ይታረቃል አሉ::
እስቲ በስካር በራሳቹ ላይ የደረሠ ወይም በሌላው ደርሶ ያስገረማቹህንና ፈገግ ያስባላቹህን ገጠመኞች እዚህ ግሮሠሪ አምጧትና እንጨዋወት::ዋናው________________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Sun Jan 07, 2007 11:14 pm

ሠሞናቱን እንዴት ነው ዋርካው ውስጥ ገብቶ ፖስት የሚያደርገው ሠው ቀነሠ ልበል?
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Mon Jan 08, 2007 1:10 am

Image


መልካም የገና በኃል ይሁንላቹ እያልኩኝ ለባልቻና መዶሻው ግሮሠር ታዳሚያን በሙሉ እመኛለው::


ዋናው____________________________________________________________::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ኢየሩስ. » Mon Jan 08, 2007 6:31 am

Zerish wrote:የታባታቸው ገቡ እነዛ ችኮች?


አለን ምን አንታዘዝ.. :roll: :roll:

እዚህ ነው የሚያውደልድሉት ሲባል ሰምቼ ነበር............


እድሜ ለዋናው መዋያችን እዚ ነው!
Oh ya baby!
ኢየሩስ.
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Mon Jan 08, 2007 6:20 am
Location: United States

Postby ዋናው » Thu Jan 11, 2007 12:53 am

Image

Image

የኃሙስ ማታው ጭፈራ እንደቀጠለ ነው ከዋርካው ቆነጃጅት ስትሪፕ ደናሾችንም ቀጥረናል::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests