
ዋናው wrote:ትላንት ማታ ነው አንዱ እንግዳ እዚህ ቤት ከመሸ መጣና መቼም ይሄ ግሮሠሪ አንዴ ከያዘ አይለቅ አይደል .....ያቺ ቆንጂት ያቀረበችለትን ደብል ጂን ቅምቅም አድርጎ ቅቅቅቅ እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ
ዓይነሥውር ሕልም ያያል.....? ብሎ
እስቲ መልሱን የምታውቁ ካላችሁ ከማብራሪያ ጋር ታዲያ ቦነስ አለው ደብል ብላክ ሌብብል::
መጣው እስቲ እዛጋ ድራፍት ያሉሉ ....አዪዪ አውንስ የዚ ቤት ገቢያ አስተናጋጅ ካልጨመርኩኝ .....
ዋናው_____________________________________::
የግልነስ wrote:ወይኒ ጉዲ ቢዚ ተብሎ የተወራለት ቤትት ይህ ነው
ምነው ጨር አለ ግንን በናትህ እንትናንን አይተሀል
ቀጠሮ ነበረኝኝ ለታንክስ ጊቭንን እዚህ ልናመሽ
ጉዱና ቸኩዩም እንመጣለን ብለዋልልል እስኪ
ምን አለ ለሴትት የሚሆንንን መጠጥጥጥጥ
ሂሳቡን በ''ባለሱቅ'' ደብተር ላይ ፃፈው እሱ መቺም
በሂደበት በብድር ካልጠጣ ያመዋልልል
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደለኝኝኝኝኝ
እንዲ ምነው ሙዚቃ ምንማንንም የለ .....................
ደሞ ምንድናት ይሂቺ አስተናጋጅህ ባይና...............የምታየኝኝ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ገደለቸኝኝ ቆንጂትትት
ኡ ኡ ኡ ኮምፕሊንንንንንንንንንንንንን
የግልልልልል
ገላጋይ-1 wrote:ዋናው ቤትህ ጥሩ ቢሆንም ...ብዙም ደንበኛ የለህም....
ጥሩ ጥሩ ቆነጃጂት ሴቶችን በአስተናጋጂነት ቅጠር ብየህ ነበር... አሁንም ምንም ሴት የለም .... ቢዝነስ አልገባህም ልበል? አለዚያ መክሰርህን እወቅ! ሴት የሌለበት ግሮሰሪም ይሁን አረቄ ቤት ጨው እንደሌለበት ወጥ ነው ብሉአል ሌኒን
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 4 guests