መጀመሪያ በዋርካ ስንተዋወቅ!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby SUAVE » Sun Dec 17, 2006 6:17 pm

ወይኔ ካችሳው! እኔን የሚያነሳ ጠፋ አይደል?

"ስም እያለህ ሳትጠራ, ያኔ ራስክን እንደገና መርምር" ይል ነበር አባቴ

እኔ ዋርካን ማዘውተር ያልደፈርኩት, ሞኒካ የምትባል ባለአራት ኮከብ ልጅ ጋ ፍቅር ሊጀማምረኝ ሲል ነው::

እኔ ደሞ ፍቅር እፈራለሁ!!!
SUAVE
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 475
Joined: Sat Sep 03, 2005 8:42 am
Location: ethiopia

Postby Monica**** » Sun Dec 17, 2006 8:02 pm

SUAVEዬ
አንተማ የኔው ስለሆንክ ነው ያልጠራሁት ስምህን!! :wink:
ደሞ ዋርካ መጥፋት ያበዛህው በኔ ምክንያት ሆነ? :lol: አባትህ ራስህን መርምር ያሉት ነገር ትክክል ነው! እስኪ እራሴን በደምብ ልመርምር :lol: :lol: :lol:
አሁን ስው ከኔ ጉንፋን እንጂ ፍቅር ያዘው ሲባል ስምቼም አይቼም ስለማላውቅ አስደነገጥከኝ እኮ ባክህ :lol: :lol: :lol:
ፍቅር ደሞ ምኑ ይፈራል?
ላለማምድህ ፍቅርን እንዳትፈራው? :wink:
SUAVE wrote:ወይኔ ካችሳው! እኔን የሚያነሳ ጠፋ አይደል?

"ስም እያለህ ሳትጠራ, ያኔ ራስክን እንደገና መርምር" ይል ነበር አባቴ

እኔ ዋርካን ማዘውተር ያልደፈርኩት, ሞኒካ የምትባል ባለአራት ኮከብ ልጅ ጋ ፍቅር ሊጀማምረኝ ሲል ነው::

እኔ ደሞ ፍቅር እፈራለሁ!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby ዋናው » Sun Dec 17, 2006 9:32 pm

ትንሽ ቆይ አሁንማ በ2003 ላይ ነው መጀመሪያ ወደ ቻት ሩም ስሜን ሎግ አድርጌ ስገባ ለሠላምታ የተጠቀምኩበት ቀለም በጣም ቦግ ያለ ነበርና
የዛን ጊዜ ታዋቂ የቻት ሩም ሠው
ቱሉ ይባላል ...ዓይናችን ጠፋ ኸረ ብሎ ብቀለሜ ተሳለቀብኝ ....ባለኮከቧ ሞኒካ ግን ትንሽ አነጅባብኝ ነበር ቅቅቅቅ በዋላ ግን ያገርሽ ልጅ ነኝ ብዬ ሳዋራት ጓደኝነታችን በዛው ቀጠለና ቀረ::
በተረፈ በጣም የማልረሳቸው ጥሩና ጨዋዎች የቻት ሩም ሠዎች

ጆን
ሳሚ ሀብ
ሳክ ሀፕ
አውኒ
ኤርቶስ
ከጥንቶቹ ናቸው በዛን ጊዜ አለማምደውኝ እስካሁን አብረን ያለን ዋርካዊያን ደግሞ

ጉዱ-ካሳ
ዳሞት/ዋኖስ
ንዳቭ
ወልፊ
ሞኒካ ናቸው::

ሌላው የማልረሣው የትውውቅ አጋጣሚ በቅርቡ ከሪክ ራይደር ጋር በክፉ መነጋገር ጀማመርንና ከዛም እየተለሳለስን ወደጨዋነት እንዲያወራ አድርጌው ብዙ ብዙ ዕውቀቶችን መቀያየራችንን አስታውሳለው::

በተረፈ ብዙ ነው ስንቱን እናስታውሰዋለን...? ለዚች በጎ ሃሳብ ያላት አምድ ግን በዚ አጋጣሚ አድናቆቴን እገልፃለው::
[/list]


ዋናው____________________________________________::
Last edited by ዋናው on Tue Dec 19, 2006 11:15 pm, edited 1 time in total.
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

የመጀመሪያ የዋርካ ቀን!!!!!!!!!

Postby ትብብር » Mon Dec 18, 2006 8:04 am

የሁሉ ነገር መጀመሪያ አይረሳም....
ት/ቤት ገና ለመጀመሪያ ስትገቡ; የሚረሳ ኢቨንት አይደለም:: ዋርካ መጀመሪያ የመጣሁ ቀን; ለነገሩ ቻት ሩም የማውቀ ቢኖር MSN የሆነ ዲስከሽን...በጊዜው ብሎጊንግ አልነበርም...ቻት ሲሆን...ከሱ ሌላ የማውቀው ቢኖር ዋርካን ነው....ፎረሙን ከድሮም አነብ ነበር::
ለመጀመሪያ ስሜን ትብብር ብዬ ከተመዘገብኩ በኃላ...ልክ እንደ ሀሁ ት/ቤት....ሀሀሀሀሀህ....ዘው ብዬ ስገባ የነበሩት....ምርቄ...አህሜ...ጁዲ...ሃኒ...ዳግኮም...ጥቂት የማስታውሳቸው ናቸው::
ምንም አልተናገርኩ...ዝም ብዬ ኮርነር ላይ ቆሜ አይ ጀመር:: አንድም የግንኙነታቸውን ፕሮቶኮል ለማውቅ ሲሆን..ዋናው ግን አማርኛ በኮምፒዩተር ጽፌ አላውቅም....ሀሀሀሀሀሀሀሀህ....ከዚያ ጁዲ
ሰላም ትብብር ስትል...እኔ ደሞ
Hello Judy በዬ መለስኩ...
እሷም በመቀጠለ
"እዚህ ቤት እኮ እንግሊዝ አልተለመደም....ባማርኛ እንድጽፍ ኢንከሬጅ አደረገችኝ::
እኔም በመመለስ
"አማርኛውን ጽፌው አላውቅም" አልኳት
እሳም በመቀጠለ...በቀኝ በኩል ከላይ የምታየው "hahu Help" የሚለውን ክፈተውና እንዴት እንደሚጻፍ ያሳይሀል" አለችኝ::
እኔም በመክፈት ስካን ሳደርገው...ልክ በንግሊዝኛ አምርኛውን እንደምጽፍ ነው አብዛኛው ፊደል::
ከዚያም በመቀጠል
"አመሰግናለሁ ጁዲ" ብዬ ስጽፍ በጣም ሳቀችና
"ተጫወትክብኝ አይደል, አልችልም ያልከው ስታሾፍብኝ ነው" ብላ እርፍ::
ብምል ብገዘት ልታምነኝ ነው:: በጣም ሳኩ ከምር::
የመጀመሪያ አስተማሪዬ ስለዋርካ ጁዲ ናት...
በኃላ ግን የታወቀ ነው....."ጸዳ ጸዳ ያሉት" የሚል...ሁሉም የሚያውቀው ይመስለኛል....አዎን ምርቄ....ማይ ጉድ ፍሬንድ....አልፎም አህሜው...በጣም የማከብራቸው ጓደኞቼ ሆኑ:: ከምርቄው ጋር አት ኤ ፐርሰናል ሌቭል ጥሩ ጓደኞች ሆንን, አሁንም ነን:: ከዚያም አሎፍ ይኸው ዱክን የመሰለ ጥሩ ሰው አወኩኝ....
ዱክ ዮ አር ዋን አ ሄል ግሬት ጋይ:: አቀራረብህ መልካም: ጨዋታህ ቁምነገር አዘልና ጀንትል ፐርሰናሊቲ::
Its a pleasure knowing you dear friend.
ዋርካ በጣም መልካም ሰዎችን አፍርታለች...ሁሉም ግሩም ህዝብ ነው::
በዚሁ አጋጣሚ የማረሳው ደሞ...ምናልባትም ስትጀምር ዋርካ ምናልባት በተመሳሳይ ጊዜ ነው የጀመርነው....ሪቾ ናት::
ሪች በጣም ፊኒ...ፉል ኦፍ ሂዩመር...ተግባቢ...ኪዩሪየስ ስትሆን ጨዋታዋ ኦፕንና መልካም ጽባይ ከምመድባቸው የዋርካ ግሬት ፒፕል አንዷ ናት::
ከላይ የጠቀስኳቸው ምናልባት ከገባሁ ጀምሮ የማውቃቸው ናቸው እንጂ ስንት መልካም ሰዎች አይቼያለሁ:: ከቆዩት ውስጥ..
- ዴቭ
- ዚዙ
- እንቁ
- ዳሞት
- መልካም
- ሱቅ...ዘ ግሬት ነጋዴ....እንዴት ከላይ ረሳሁት...ሀሀሀሀህ
- ሃኒ
- ሰላምዬ
- ኤፌሶን
- እንጎቻ
- በኃላ እየተግባባን የመጣነው - ቼንቶ

እነዚህ ከድሮ የማውቃቸው የዋርካ ጋንግስ ሲሆኑ...በኃላና በቅርብም ያወኩዋቸው መልካም ሰዎች አሉ....
ይቅርታ የጠቀስኩት ስገባ ጀምሮ የነበሩትን ስለሆነ ነው
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states

Postby ዱክበር » Mon Dec 18, 2006 8:46 am

ሰላም ሞኒክ!

መጡ የጥንት የጥዋቶቹ ዋርካዊያን እንዴት ደስ ይላል ትዝታ ሲወጋ ... ዋርካ ሲጀመር እንደዚያ መሆኑን የምታውቁት እናንተ ነበራቹ መቼስ ማሳወቅ የምትታሚበት አይደለም ስለ አሳወቅሽን አመሰግናለሁ ለካስ ዋርካ እንደዚያ ነበር አስብሎኛል:: እኔ የዛኔ የማውቀው EthioLove ነበር::

SUAVE - ሰላምና ጤና ላንተ! እንዲሁም ፍቅር ...
እንዴት ተመቸችኝ መሰለህ "ስም እያለህ ሳትጠራ , ያኔ ራስክን እንደገና መርምር " የምትለዋ የአባትህ አባባል ...

ዋናው - ሰላምና ጤና ላንተም እንዲሁ!
ስለመልካም ትዝታዎችህ ላመሰግንህ እወዳለሁ:: ዋርካዊያን የምትለዋ ቃልህን ስለወደድኳት ተጥቅሜባታለሁ::

መልካሙን ሁሉ ለናንተ!
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

Postby ዱክበር » Mon Dec 18, 2006 9:18 am

ሰላም ትቤክስ!

ተጠፋፋን ደሞ ሰሞኑን የገና ሩጫ ተጀመረ መሰለኝ በየፊናችን የአገርቤቱ እንኳን ከቆሎ ስለማያልፍ ሩጫም የለበትም እናንተ ጋ እንጂ ግብይቱ የሚያራሩጣቹ ... የመጀመሪያ የዋርካ ትውውቅህን በቆንጅዬ አገላለጽ ስለገለጽክልን ምስጋናዬ ወደር የለውም እንዲሁም ስለኔ ያለ አመለካከት:: መልካምና ቁምነገር አዘል ጭውውትህ ምን ያህል እንደሚያረካኝ መግለጽ ያቅተኛል አንደበተ ርቱህ መሆንህን እኔ ብነግርህ የመጀመሪያ እንደማልሆን እርግጠኛ ነኝ:: ያንን የመሰለ ለአገር ጠቃሚ የሚሆን እውቀት ይዘህ አገርህ ላይ መጠቀም ያለመቻልህ ያሳዝነኛል... አንድ ቀን አይቀርም በለኝ እስቲ ... ስለመልካም አመለካከትህና ጓደኝነትህ አመሰግናለሁ::

ያቺ ቀጫጫ ጁዲ ትከሰት ይሆን ይህንን አይታ:: ዋርካ ስትገባ ቤቱን እንዴት እንደምትቆጣጠረው ሁሌ ይገርመኛል ... ከኔ ጋ እንኳን የተዋወቀችው ሰውን ጠይቃ ጠያይቃ ነው ዋርካ ውስጥ ሚስ ከማደርጋቸው ሰዎች አንድዋ ነች::

ስለሪቾ በሚስማማኝ መልኩ ነው ያስቀመጥክልኝ ኮፒ ፔስት ተጠቅሜ ቦታው ከምሞላው በዚሁ ልተወው:: ከቻት ሩሙ ብትታጪም ፎሩሙ ውስጥ በመገኘትሽ እፎይ እላለሁ::

መልካም ጊዜ!
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

Postby ዱክበር » Mon Dec 18, 2006 9:20 am

ሰላም ትቤክስ!

ተጠፋፋን ደሞ ሰሞኑን የገና ሩጫ ተጀመረ መሰለኝ በየፊናችን የአገርቤቱ እንኳን ከቆሎ ስለማያልፍ ሩጫም የለበትም እናንተ ጋ እንጂ ግብይቱ የሚያራሩጣቹ ... የመጀመሪያ የዋርካ ትውውቅህን በቆንጅዬ አገላለጽ ስለገለጽክልን ምስጋናዬ ወደር የለውም እንዲሁም ስለኔ ያለ አመለካከት:: መልካምና ቁምነገር አዘል ጭውውትህ ምን ያህል እንደሚያረካኝ መግለጽ ያቅተኛል አንደበተ ርቱህ መሆንህን እኔ ብነግርህ የመጀመሪያ እንደማልሆን እርግጠኛ ነኝ:: ያንን የመሰለ ለአገር ጠቃሚ የሚሆን እውቀት ይዘህ አገርህ ላይ መጠቀም ያለመቻልህ ያሳዝነኛል... አንድ ቀን አይቀርም በለኝ እስቲ ... ስለመልካም አመለካከትህና ጓደኝነትህ አመሰግናለሁ::

ያቺ ቀጫጫ ጁዲ ትከሰት ይሆን ይህንን አይታ:: ዋርካ ስትገባ ቤቱን እንዴት እንደምትቆጣጠረው ሁሌ ይገርመኛል ... ከኔ ጋ እንኳን የተዋወቀችው ሰውን ጠይቃ ጠያይቃ ነው ዋርካ ውስጥ ሚስ ከማደርጋቸው ሰዎች አንድዋ ነች::

ስለሪቾ በሚስማማኝ መልኩ ነው ያስቀመጥክልኝ ኮፒ ፔስት ተጠቅሜ ቦታው ከምሞላው በዚሁ ልተወው:: ከቻት ሩሙ ብትታጪም ፎሩሙ ውስጥ በመገኘትሽ እፎይ እላለሁ::

መልካም ጊዜ!
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

Postby Jerry-3 » Mon Dec 18, 2006 9:28 am

ሀይ ሀይ :lol:

ዱኪዬ ታንክስ ቆንጆ

መጣው ደሞ አንዳንድ ትውስታዎች ይዤ :lol:
አህምምምም አንደገባው ትዝ ይለኛል አማረኛ አንደቁምጣ ነበረ የሚያጥረኝ አና ሰዉ የሚጽፈውን አያነበብኩኝ መሳቅ ብቻ ነበረ ስራዬ ሌላ አማራጭም አልነበረኝምና ያው ቅቅቅቅ ታይፕ ማድረግ አያቅትምና መሳቄን ለመግለጽ ቅቅቅቅ የምትለዋል ወርድ አስቀምጣለው አልፎ አልፎ :wink: ሌላው አንደዛ መጻፍ አያቃተኝ ባለመሳተፌ ስግደረደር አንበሳው ዎልፊ ነው አፍረቴን የገፈፈው ቅቅቅቅቅቅ አህምምምምምምም ትዝ አለኝ ደህና አደራቹ ለማለት ደህ..... አደ.... ስል ዎልፊ ምን ትቆላለፊያለሽ በጠዋቱ ታወሪ አንደሆነ አውሪ በቅጡ ማነሽ በለጡ ብሎ አስደነበረኝ :roll: አሁን አንደዚህ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ልሆን :lol: ደስ የሚለው ፓርት ከሳምንት ያለፈ አልጨረሰብኝም አማረኛ በሚገባ ታይፕ ለማድረግ :lol:

ሸገር አያለው አማረኛ ታይፕ ባለማድረጌ አንድ NGO ውስጥ ያመለጠኝ ስራ አይረሳኝም :( አሁን አደዚህ ላሾፍበት :lol: ሌላ በጣም ከልዩ አክብሮት አና ፈገግታ ጋር የተቀበለኝ የሳውዙ ቢዚቲ ነበረ,ከዛማ ተወኝ ሬች ማይኪ ጁዲ ኤፌሶን ኒና* ሰላምዬን ፋፊ ምርቄክስ ምን አለፋህ ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ቤቱን በቁጥጥሬ ስር አዋልኩት :lol: አረ ስንቱን ተወኝ ብዘረዝረው አያልቅም:: ከሰላም-ኢትዮጵያ ጋር ልዩ የሆነ መተዋወቅ ነው ያደረግነው :lol: ትዝ ይለኛል ቢዚው ጠዋት ጠዋት ሁሌ የሙዚቃ ፕሮግራም አና አንዳንድ ቀልዶችን አየነገረ ማሳቅ ስላስለመደኝ አንድ ቀን ሲቀርብኝ ቤቱን በአንድ አግሩ አቆምኩት የቢዚው ያለ አያልኩኝ :lol: ከዛ ሰላም-ኢትዮጵያ ምን ልርዳሽ ቆንጆ አኔ የቢዚው አህት ነኝ ስትለኝ አሱን ያገኘሁት ያህል ነው ደስስስስስ ያለኝ በቃ ተዋወቅን በዛው አሪፍ ጓደኝነት መሰረትን አሁንም በፍቅርና በአክብሮት አብረን ነን :lol: በተረፈ ደሞ አንደጉድ አየናፈቀኝ ያለው ቻት ሩም ውስጥ አንደበፊቱ ከሀገር ቤት መግባት ተፈቅዶ ባንዲራው አየተውለበለበ ሞቅ ደመቅ ብሎ ማውራት ነው :( አንደጉድ ነው የናፈቃችሁኝ::ለማንኛውም ዱኪ ይቺን ቤት ከፍቷል አና በዚች ቤት አንኳን ሰብሰብ ብለን አናውጋ :lol: ለዛሬ ይሄንን ያህል ካስታወስኩኝ በቂዬ ነው :lol: አመለሳለው ደሞ የኔ ትውስታ ማለቂያ የለውምና :lol:
ዎልፍፍፍፍፍፍ ብቅ በላት አዚች ቤት ዋ ነግሬሀለው :evil:
አስከዛ ሰላም ሁኑልኝ አክባሪያቹ
ጄሪ :lol:
Jerry-3
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Fri Feb 10, 2006 6:00 pm
Location: Austria

Postby ዱክበር » Tue Dec 19, 2006 6:13 am

ሰላም ጄሪ!

እንዲህ ነው ጨዋታ ይወጣ ጀመር ይኼ ትውስታ ... አንበሳው ዎልፊም ብቅ እንደሚል ተስፋ አለኝ:: ያ ባንድራችን አንድ ቀን መውለብለቡ አይቀርም ተስፋ መች እንቆርጥና ... ሌላውን ትውስታሽን እንጠብቃለን:: ላሁኑ አመሰግናለሁ::

መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ!
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

Postby ሰላም ኢትዮጲያ » Tue Dec 19, 2006 7:42 am

ሰላም ዱክ

እንዴት ናችሁልኝ? ቤቱ የመጨረሻ ደማምቆ የለም እንዴ :wink: ቤቱን መክፈትህ ጥሩ አድርገሀል ደሞ የጠፉብን ወዳጆቻችንም ብቅ ቢሉ መልካም ነው:: ጄሪዬ ታንክስ የኔ ቆንጆ :wink: ለቢዚውም አስተላልፋለሁ መልእክቱን.. የሚገርመው ግን እኔ ከማን ጋ በመጀመሪያ እንዳወራሁ ትዝም አይለኝ :? ያው ዎልፊ መሆን አለበት:: በዚህ አጋጣሚ ዋርካ ላይ እንደ ጓደኛ/እህት/ወንድም የሆኑኝን ሰዎች አግኝቻለሁ እንዲሁም ብዙ የሚያውቁ ሰዎች ገጥመውኛል ስለ ብዙ ነገር ግንዛቤ ያላቸው ሰዎች እና ከነሱ ብዙ ነገር መማር ችያለሁ ሰልዚህም በጣም ደስ ይለኛል::

ዱክ ካስታወስኩ እስኪ ብቅ እላለሁ :wink: ኒናዬን ሰላም በልልኝ ባክህ::

አክባሪያችሁ

ሰላምዬ
Live as if you were to die tomorrow. Learn as if you were to live forever.

Mahtma Gandhi
ሰላም ኢትዮጲያ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 162
Joined: Mon Oct 03, 2005 1:00 pm
Location: planet earth

Postby recho » Tue Dec 19, 2006 8:41 am

SUAVE wrote:ወይኔ ካችሳው! እኔን የሚያነሳ ጠፋ አይደል?
"ስም እያለህ ሳትጠራ, ያኔ ራስክን እንደገና መርምር" ይል ነበር አባቴ

ህምምም እንዳንተም የሚጠራ ስም ያለው የለም .. አትጠራጠር... ብዙ ማለት እፈልግ ነበር .. ግን አልበል :) አይ ላይክ ዩር ፖትስ .. አንድ ሰሞን ከ አንድ ሰው ጋር እየተምታታህብኝ እቸገር ነበር :lol:

ሞኒክ ስዊት wrote:አንቺ ሪቾ
ስለኔ የምታወሪ መስሎኝ ደስ ሲለኝ ለካ ሌላ ስው ነው የምታሞግሽው !!!!! ቀናሁ ከምር !
መልካምን ብዙ ጊዜ አዋርቻት ባላውቅም በጣም ጥሩ ስነስርአት ያላት ረጋ ያለች ኩል ልጅ ናት !!!
ግንንንንንንንንንን መቅናቴን አልተውኩኝም እንድታውቂው ያህል

ሞኒክ ስዊቲ የኔ ቅናታም ... ላንቺ ያለኝን ፍቅርኮ በ ዋርካ መስፈሪያ ሰፍሬ ማስቀመጥ ትንሽ ይቸግረኛል ... በ ሪል አለም ላይ ባለው መስፈሪያ ስሰፍረው እንኩዋን ላንቺ ያለኝን ፍቅር ለመግለጽ ትንሽ ቸገርር ይለኛል ከምሬ ነው .... ዮ አር ዲፈረንት ... በነገርሽ ላይ ሰሞኑን ስቅታው እንዴት እያረገሽ ነው ? ሞትሽብኝ መቼም ቅቅቅ ከጠዋት እስከ ማታ ትነሺያለሽ :wink:

ትቤክስ wrote:ሪች በጣም ፊኒ ...ፉል ኦፍ ሂዩመር ...ተግባቢ ...ኪዩሪየስ ስትሆን ጨዋታዋ ኦፕንና መልካም ጽባይ ከምመድባቸው የዋርካ ግሬት ፒፕል አንዷ ናት ::


ታንክስ ዲር ... ኦህ ለካ እኔና አንተ አንድ ሰሞን ነው የተወለድነው ? ኖቲስ አላረኩትም ነበር .. ስላንተ ያለኝ የመጀመሪያ ትዝታ ..በሳቅህ ነበር .. ሀሀሀሀህ ነበረ በ ቅቅ ፋንታ ማለት ነው እና ይሄንን የ ቦርጫም ሳቅ አታርፍም ብዬህ እንደተዋወቅን አስታውሳለሁ ትቤክስ .. እና ቁምነገረኝነትህን መውደዴን አውቃለሁ ... :)

ኒና* wrote:ሪችዬ አመሰግናለሁ አድናቂሽ መሆኔ ይታወቅልኝ


ኦህ ዲር አመሰግናለሁ ! እኔ ደግሞ እንደምወድሽ ይታወቅልኝ ..

ሰላም ኢትዮጲያ....... አንቺ ዙረታም አለሽ???? :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Senayte » Tue Dec 19, 2006 11:43 am

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ከመብዛታቸው የተነሳ ምንም አላስታውስም
ይመስለኛለ ===== ከሆነ ስው ጋር ግን የህጻንነት መዝሙር በማስተካከል መነጋገር እንደጀመርን አስታውሳለሁኝ ============


ሎል ራሄሎ ሁለተኛው የዋርካ ስው እኔ ነኝ ሎል
ይመስለኛል ------- ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጀስት =====
" Every problem has a solution. If it doesn't ,it isn't a problem but a fact ,and you must learn to live with it."
Senayte
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 241
Joined: Thu Nov 18, 2004 5:00 am
Location: Lieville.....

Postby ኒና* » Tue Dec 19, 2006 2:14 pm

ጄሪዬ ቆንጆ ደህና ነሽ?አሁንም 3 መስመር ነው የምት ስቂው?ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሳቅሽ ራሱ ለሳቅ ይገፋፋል እኮ........ይገርማል የሰው አሳሳቅ እስኪ አሁን ያንቺ ሳቅና የዋኖስ ቅቅ ሲወዳደር እሱ መቼም ከሁለት ቅቅ በላይ ስቆ አያውቅም.............አይ ዎልፊ እሱ ምን ማይለው አለ ምን ትቆላለፊያለሽ አለ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ይሄ አማርኛ ማንን አላስተረበ.......እስከዛሬ እስቃለሁ ሞልጨው የሚባል ልጅ ያንቺን መልስ ከመጠበቅ መርከብ ሙሉ ጭነት መጠበቅ ይቀላል ያለኝ ትዝ ሲለኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ.....
ኒና*
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Fri Feb 24, 2006 10:40 am

Postby wolfi » Tue Dec 19, 2006 2:29 pm

ዱክ ሀይ !!!

ይቺን ይወዳል ዎልፍነት ይህን ኩሉ ቺክ ለካ አፍ አስፈትቻለሁትኝ ሳላውቀው ደስ የሚለው ፋይን ፋይን ቺኮች ናቸው እስካሁን ያነሱኝ አቦ አጃይብ ነው ትውስታዬ የትዬለሌ ነው አንዱን ቀን ዱቅ ብዬ ዝርግፍግፍ አደርገዋለሁ እማምላክን


የሚወዳችሁ

ዎልፍነት
wolfi
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 15
Joined: Fri Sep 19, 2003 7:21 am

Postby ዱክበር » Tue Dec 19, 2006 3:31 pm

ሰላም ጦቢያ (በስምነት ይሄኛው ይሻለኛል ቅሬታ ከሌለ)!

ያኛው ለምኞት ይሁንልኝና! እንዴት ነው ነገሩ ረሰሁኝ ሳስታውስ የሚል ሰው በዛብኝ ... ተመልሰሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ:: እንዴት ነበር የተዋወቅነው ኒክሽ ወደድኩት በማለት ነበር ወግ የጀመርኩት ካንቺ ጋ ባልሳሳት የለከፋ አላስመሰለብኝምና አንቺን የመሰለ ጸባየ ሸጋ ልጅ ለማወቅ በቃሁ ... ለመልካሙና ቁምነገር አዘል ወግሽ ምስጋናዬ የላቀ ነው:: እስቲ ተመልሰሽ የምትይውን እንስማ ...

ኒና* - የሰላም ሰላምታ እንደደረሰሽ እርግጠኛ ነኝ ጎራ ብለሽ እንደነበር ከጻፍሽው ጹሁፍ ተረዳሁ:: አንቺ ልጅ ቀስ እያልሽ የምታነሻቸው ገጠመኞች ያስቁኝና ያዝናኙኝ ጀምረዋል አይ ሞልጨው ምን ያህል ብትዘገይበት ነው ለመልሱ ...

Wolfi - the man himself የክፍለ ዘመኑ የዋርካ አለማማጅ ልትባል የቀረህ ከአመት ያነሰ ጊዜ ነው:: እረ ለመሆኑ ትውውቃችን እንዴት ነበር ... ሰላምታ ሳንለዋወጥ በነገሮች ተግባባን ምን የመሰለ መልካምና ቆንጅዬ ጊዜቶችን አሳለፍን ብቸኛው በአካል ያገኘሁህ የዋርካ ጓደኛዬ ለመልካም የጓደኝነት ጊዜአችን አመሰግናለሁ:: ስዊዝ ካፌ እንደገና እንደምንደበርባት ተስፋ አደርጋለሁ...

ሪች - ጉድሽ ፈላ ደሞ ሌላ ሁለተኛ ነኝ ባይ ተከሰተብሽ እንግዲህ አስተናግጃቸው እንዳመጣጣቸው ለካስ የሰው መውደድ ሲበዛ እንዲህም ያደርጋል ....

Senayte - ኒኩ ተረሳኝ ለማለት ነው አይ የሀረር ውሀን የቀመሰ እንዲህ ነው አይደል የሚያደርገን:: እረ የተስተካከለው የህጻናቱ መዝሙር ከወደየት ደረሰ እስቲ ላሁኑ ትውልድ ቢሆን ...

ለመልካም ጊዜሀቹና ገጠመኛቹ አመሰግናለሁ::

ባለንበት ቸር ይግጠመን!
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 11 guests