መጀመሪያ በዋርካ ስንተዋወቅ!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Wed Dec 20, 2006 2:00 pm

ዱኪ የቤቱ ጌታ ሰላም ላንተ .. ዛሬ ጥርስ በጥርስ ሆኛለሁ .. የጠፋ እንደማግኘት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ? ለዛውም የጠፋብህን እህትህን .. ኢማጂን አርገውማ :D
ዱክበር wrote:ሪች - ጉድሽ ፈላ ደሞ ሌላ ሁለተኛ ነኝ ባይ ተከሰተብሽ እንግዲህ አስተናግጃቸው እንዳመጣጣቸው ለካስ የሰው መውደድ ሲበዛ እንዲህም ያደርጋል ....
ይሄንን ፍራልኝ ... :lol: ሁለተኛው ራሱን አውቆ አፉን ዘግቶ ቁጭ ብልዋል :wink: የሰው ፍቅር አልክ ? እኔኮ ሰው እወዳለሁ ከምር .. ቻትሩም ያሮጠኝ የነበረውም ፈንና ሰው መውደዴ ነበር ... ከዛኛውም ኢንድ አንዳይነት ሲሆን ይበልጥ ደስ ይላል
ሰኒቲዬ wrote:ሎል ራሄሎ ሁለተኛው የዋርካ ስው እኔ ነኝ ሎል
ይመስለኛል

ኦ ኦ ይሄ ሁለተኛው ሰው ጦርነት አስነሳ መሰለኝ የኔ ገመድ አፍ ቅቅቅ ሰላም ነሽ ለመሆኑ ? ብቻ ዱካዬን እየተከተልሽ ብቅ ትያለሽ የኔ ሙጢ .. ቅቅቅቅቅ እኔና አንቺን ያግባባን ያ የምወደው ኩልትፍ ያለ አፍሽ እንደሆነ ትዝ ይልሻል አይደለም .... እስቲ ትዝታ ካለሽ ሞክሪ ...
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዱክበር » Fri Dec 22, 2006 2:03 pm

ለቤቱ እድምተኞችና ጎብኚዎች!

Wishing you a merry Christmas and a Very happy & prosperous new year (2007)!

ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

Postby Senayte » Sun Dec 24, 2006 12:31 am

ሀይ ጋይስ ..............
ሎል ራሄልዋ ሎል ይኽው ኮቴሽን ያ ስከትለኛል ሎል ምንድን ነበር ያልሽ ላስታውስ ሞከርኩኝ ሊገባኝ አልቻለም


ግን አንድ ነገር አስታውሳለው ሎል "i'll stick with you' lol
ለማንኛውም ቢቂር ነው እንድዚህ ያሚያጦዘኝ ያው ያንቺ ሎል

ሀይ ዱክበር ቀሽቲው ሎል ===== ወሀ የምን ውሀ ሎል

ለማኛውም ስሙን አልርሳሁትኝም ግን በቃ ለሴኩሪት በሚል ድርጃ ነው ሎል ሎል


አይ ብቻ ይቅር የሚያሳዝነው ============ ሎል ቻው መልካም አመትባሎች ሎል ለምታከብሩት

ስኑቲ ነኝ ::
" Every problem has a solution. If it doesn't ,it isn't a problem but a fact ,and you must learn to live with it."
Senayte
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 241
Joined: Thu Nov 18, 2004 5:00 am
Location: Lieville.....

Postby ዱክበር » Thu Jan 25, 2007 12:22 pm

ሰላም ወዳጆች!

እንዴት ነው ነገሩ ... ስለወዳጅነታችን አጀማመር ትውስታ እናንሳ ያልኩትኮ ወዳጅነታችንን ለማጠንከር ነበር:: አሁን ግን ከዋርካ እየጠፋቹ ተቸገርን ... "ወዳጅ ሲያረጅ ..." የሚለው አባባል እንዳይደርስ እባካቹን ከጠፋቹበት ወጣ ወጣ በሉ የዋርካ ወዳጆች ...

ቸር ይግጠመን ባለንበት::
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

Postby እኔውነኝኝ » Thu Jan 25, 2007 5:51 pm

ሰላም ለሁላችሁም!

ሻምበል ባሻ ዱክ እንዴት ከርመሀል ባክህ? ሁሉ አማን ነው? ሰሞኑን በጣም ነው የተጠፋፋነው አይደል? አትፍረድብኝ: ዋርካ ልክ ኢራንን አድርጎኛል:: ማስጠንቀቂያው እና ማእቀቡን አልቻልኩትም:: ይሄው እንደምታየኝ አንድ ኝ ጨምሬ እኝኝኝኝኝኝኝኝ ብዬ ቀርቼልሀለው:: ቅቅቅቅቅቅቅቅ

የስቱዲዩ ባልደረባዬ ጄሪ እና ብርጋዴል እንዲሁም የቻት እሩም ምርጥ ወዳጆቼ ሁሉ ሞቅ ያለ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ:: ከሰሞኑ መካሻ የሚሆን የኮይሻ ሴታን ካሴት ይዤ ከች እላለሁ:: ሰላም ሁኑ::
እኔውነኝኝ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 623
Joined: Sat Jan 20, 2007 11:17 am

Postby እህምም » Fri Jan 26, 2007 12:16 am

When i went to the chatroom, the first person i talked to was brook, and then Elix i think.......and i remember talking to ዶማው2005 and ቀብራራው (I wonder what happened to him) , I'm not sure if it's on the first day but i talked to sleeplessgirl and meote soon after. And then ጦቢያ, ፋፊ ና ሩኒ. It's been a year now, and they are still some of the coolest ppl i've met.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ፉፊ » Fri Jan 26, 2007 1:38 am

ሰላም ዶኪነት ዋርካን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቀኝና ያለማመደኝ አጭሩ ነበር .(ከዋርካ ብትሩቁና ብንጠፋፋም ሁሌም ባላቹሁበት ሰላምን ላንተና ለአኒታ እመኝላቹሀለሁ)እኔ የምሰራበት ቦታ እየመጣ ኢንተርኔት ሲጠቀም ሱስኛ ከመሆኑ የተነሳ በትዋቱ በር ላይ ቆሞ ይጠብቀኝ ነበር...በጣም እገረም ነበር በሽታውን እስኪጋባብኝ ድረስ ቅቅቅቅ በሀላ እኔም ተከትቤ ቀረሁ አሁን በስንት ጸበል ልገላገል ቅቅቅ ከዛ ወደ ኢንግላንድ ለመምጣት አስብ ስለነበር ኢንግላንድ የሚኖር ሰው ስፈልግ ዋናውን አገኘሁትና አንዳንድ ኢንፎርሜሽን ተለዋወጥን እንዲሁም የማልረሳው 1 ሰው ካዛኖቫ ሎንዶን(ከስንት አመት በሀላ አሁን ስሙን አየሁት ፎረም ውስጥ.....የመጨረሻ አሪፍ ዜጋ ቅቅቅ) ሎንዶን ስገባ ከስንት ጊዜ በሀላ ዋናውን አግኝቼ አነጋገርኩት ........ከዛ ቀስ በቀስ ከሞቲ ጋር ተግባባን እንዴት እንደነበር ብረሳውም በጣም እንደተግባባንና እንደተዋደድን አስታውሳለሁ.......ኤሊክሥ በተረብ ተጀማመር ...ዎልፊ ግን ለክፎኝ ነው በጀርመንኛ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ,ከዛ ሪቾና ጄሪዬ ስዊቲ ጋር ተግባባን ከጁዲ ጋር ሁሌም እንደተተራረብን ነበር..... ዱኪ አንተን ግን በዎልፊ ነው አሪፍ ልጅ ነው ተዋወቂው ብሎ ያስተዋወቀኝ.እድልን የት አከባቢ ነው የምትኖሪው በሚል ስናወራ ለካስ የማቃት ልጅ ናት.ቅቅቅቅሌላው አጋጣሚ አምስተርዳም ጋደኛዬ ጋር ስሄድ አንድ ቀን ቾምፑተር ልጠቀም ዋርካ አጋጣሚ ቤት ውስጥ በዝምታዋ የምትታወቀው ሆፕዬ ስዊት ነበረችና ዋርካ ትገቢያለሽ ብላኝ አዎ ስላት እኔም ብላ ኒክ ኔማችን ተዋውቀን ተግባባን በታም አሪፍ ምርጥ የዋርካ ዜጋ አንዳ,ቹቹ 44 ያወቅካት በሆፕ አስተዋዋቂነት ነው. እ ሌላ ሌላ አዎ እህምም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያት ተረት ተረትኩባት አይደል ምንም ነበር?<<እህምምምን ለፈረሴ እኔ አስለመድካት እሳ ሳር በልታ ስትጠግብ እኔ ሲጨንቀኝ>>ስላት እስካሁን ይህን አባባል አላቅም ነበር በሚል አሪፍና ኩል ልጅ ናት.ቸኮላትን ደሞ ዘፈን በሰላም በኩል ጋብዛኝ ወንድ ነው ሴት በሚል ስንጨቃጨቅባት የነበረች ዜጋ እድሜ ለስካይፒ ራሳን አጋለጠች እንጂ ቅቅቅቅቅቅቅቅዋርካን በጥርጣሬ በጥብጣው የነበረች ልጅ ናት (የኔ ቆንጆ በጣም ሚስ አድርጌቻለሁ)ሌላው ሲሱ ዘፈን ጋብዞኝ በዛ ተዋወቅን...በሀላ በጣም በባሮ ምክንያት ተዋወቅን.......ጉዱ በደንብ ባላስታውስም ቁምነገር ያወራን ይመስለኛል ....ጦጥ በስድድብና በሀላ በጅንጀናው ቅቅቅቅቅቅ ገደልከኝ መቸም......ዶምዬ በአይናፋርነቱ ጌታን በደንብ የተዋወቅኩት በይበልጥ ከዋርካ ውጪ ነው በጣም የማደንቀው ውድ ሰው.....ሀኒ ከእኢትዮ በሳቅ..ሉሊትና ኤደን 2 በመረበሽ ተግባባን.ምርቄው በፊት ተሳዳቢ ይመስለኝ ነበር በሀላ እድል አሪፍ ልጅስትለኝ ቀስ በቀስ ተግባባን...4 ኪሎ የመኪናዬን ጎማ ላሰጠግን ስሄድ ተዋወቅን ቅቅቅቅቅቅ ኢትዮማን በስድብ ጀምሮኝ በሀላ በጣም ቁምነገር ወሬ በማውራት ,እንግዳ3 ፓክ ለማንም ግልጽ ነው ...በሀላ ግን በጣም ተግባባን........ኢቲቲቪ በኮልታፋነቱ ከሞቲ ጋአር ስናበሽቀው,
በሉ ስለሌሎቹ እመለሳለሁ እንደኔ የልብህን ያደረሰ የለም መቸም አደል ዱኪ በስማም ወልዴ ምን አስቀረሁ
አንቺ ሪቾ ግን ምናባሽ ሆነሽ ነው እንዲህ ጢን ያልሽው?
ፉፊ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 209
Joined: Tue Jan 11, 2005 12:06 pm
Location: united states

Postby recho » Sat Jan 27, 2007 7:22 am

ፉፊ wrote:አንቺ ሪቾ ግን ምናባሽ ሆነሽ ነው እንዲህ ጢን ያልሽው?
ቅቅቅ ፉፊየ የኔ ቆንጆ አሁን ጢን ስል ብውል ባንቺ ላይ ይሆናል ? አንቺ ነሽኮ የጠፋሽብኝ ... የተለመደው ቦታ የተለመደው ሰአት ላይ አለሁ .... ወሬ ጥርቅቅቅቅቅቅቅም አላለብሽም ? ቅቅቅቅ ሚስድ ዩ ሶ ማች !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby recho » Sat Jan 27, 2007 7:25 am

እኔውነኝኝ

ቅቅቅ @ኝኝ ቅቅቅቅ ወይ ግሩም ! አንተ ውስጥ ውስጡም ምን እያረክ ነው ጥምድ ያረጉህ ? :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ፓን ሪዚኮ » Sat Jan 27, 2007 5:06 pm

እኔም የዋርካ ትዝታዬን ......ልሞነጫጭር ተነስቼ ......መልሼ ተውኩት .....አንድ ቀን የህይወት ታሪኬን ስጽፍ በሰፊው አቀርበዋለሁ ........ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ፓን
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ዱክበር » Mon Jan 29, 2007 6:11 am

ሰላም በያላቹበት!

እኔውነኝ - አሁንስ አበዙት ለምንድነው እንዲህ ስም የሚያስቀይሩህ? ያም ሆነ ይህ አንተ ጤና ደሞ ላልጠፋ "ኒክ ኔም":: የኮይሻ ሴታን ካሴት አይ ጉድ ዘፋኞቹን ትጎለጉላቸዋለህ ምን የዘፈን ምርጫ ባልደረባህ ጄሪም ጠፍታለች ... ብርጌዴል እንኳን የሚመሩት ጦር አጡ እንጂ ሰላም ናቸው እስቲ ሲመጭ ብቅ በል ወደ ቻት ሩሙ::

ፉፊ - እንዲህ ነው ጨዋታ ትዝታ ተዘረገፈ አይደል አቦ እንደጉድ ጠፋሽብንኮ ምን ተገኘ ከቶኒ ብለየር በተጨማሪ ... በሰላምና በጤና እንደሆነ አጠፋፍሽ ከወግሽ ያስታውቃል አቦ ይመችሽ ባለሽበት እስቲ ትውስ ስንልሽ ደሞ ብቅ በይ ወደ ዋርካ ... ትውስታሽም ያለቀ አይመስልም እንደምታውቂው ሰው ብዛቱ ...

ባለንበት ቸር ይግጠመን!
ዱክበር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Jan 25, 2005 8:10 am
Location: ethiopia

Postby እህምም » Mon Jan 29, 2007 11:56 pm

ሀይ ፋፊ, ጽሁፍሽ እንዴት ደስ ይላል:: ዋርካ ውስጥ ሰው እሚገናኝ አይመስለኝም ነበር:: በኔትዎርክሽ በጣም ኢምፕረስድ ሆኛለሁ:: ሆፕፉሊ እኛም እንደናንተ አይነት ፍሬንድሺፕ እንፈጥራለን :)

መልካም ቀን
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby meote » Tue Jan 30, 2007 5:40 am

ፉፊ wrote:ሰላም ዶኪነት ዋርካን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቀኝና ያለማመደኝ አጭሩ ነበር .(ከዋርካ ብትሩቁና ብንጠፋፋም ሁሌም ባላቹሁበት ሰላምን ላንተና ለአኒታ እመኝላቹሀለሁ)እኔ የምሰራበት ቦታ እየመጣ ኢንተርኔት ሲጠቀም ሱስኛ ከመሆኑ የተነሳ በትዋቱ በር ላይ ቆሞ ይጠብቀኝ ነበር...በጣም እገረም ነበር በሽታውን እስኪጋባብኝ ድረስ ቅቅቅቅ በሀላ እኔም ተከትቤ ቀረሁ አሁን በስንት ጸበል ልገላገል ቅቅቅ ከዛ ወደ ኢንግላንድ ለመምጣት አስብ ስለነበር ኢንግላንድ የሚኖር ሰው ስፈልግ ዋናውን አገኘሁትና አንዳንድ ኢንፎርሜሽን ተለዋወጥን እንዲሁም የማልረሳው 1 ሰው ካዛኖቫ ሎንዶን(ከስንት አመት በሀላ አሁን ስሙን አየሁት ፎረም ውስጥ.....የመጨረሻ አሪፍ ዜጋ ቅቅቅ) ሎንዶን ስገባ ከስንት ጊዜ በሀላ ዋናውን አግኝቼ አነጋገርኩት ........ከዛ ቀስ በቀስ ከሞቲ ጋር ተግባባን እንዴት እንደነበር ብረሳውም በጣም እንደተግባባንና እንደተዋደድን አስታውሳለሁ.......ኤሊክሥ በተረብ ተጀማመር ...ዎልፊ ግን ለክፎኝ ነው በጀርመንኛ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ,ከዛ ሪቾና ጄሪዬ ስዊቲ ጋር ተግባባን ከጁዲ ጋር ሁሌም እንደተተራረብን ነበር..... ዱኪ አንተን ግን በዎልፊ ነው አሪፍ ልጅ ነው ተዋወቂው ብሎ ያስተዋወቀኝ.እድልን የት አከባቢ ነው የምትኖሪው በሚል ስናወራ ለካስ የማቃት ልጅ ናት.ቅቅቅቅሌላው አጋጣሚ አምስተርዳም ጋደኛዬ ጋር ስሄድ አንድ ቀን ቾምፑተር ልጠቀም ዋርካ አጋጣሚ ቤት ውስጥ በዝምታዋ የምትታወቀው ሆፕዬ ስዊት ነበረችና ዋርካ ትገቢያለሽ ብላኝ አዎ ስላት እኔም ብላ ኒክ ኔማችን ተዋውቀን ተግባባን በታም አሪፍ ምርጥ የዋርካ ዜጋ አንዳ,ቹቹ 44 ያወቅካት በሆፕ አስተዋዋቂነት ነው. እ ሌላ ሌላ አዎ እህምም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያት ተረት ተረትኩባት አይደል ምንም ነበር?<<እህምምምን ለፈረሴ እኔ አስለመድካት እሳ ሳር በልታ ስትጠግብ እኔ ሲጨንቀኝ>>ስላት እስካሁን ይህን አባባል አላቅም ነበር በሚል አሪፍና ኩል ልጅ ናት.ቸኮላትን ደሞ ዘፈን በሰላም በኩል ጋብዛኝ ወንድ ነው ሴት በሚል ስንጨቃጨቅባት የነበረች ዜጋ እድሜ ለስካይፒ ራሳን አጋለጠች እንጂ ቅቅቅቅቅቅቅቅዋርካን በጥርጣሬ በጥብጣው የነበረች ልጅ ናት (የኔ ቆንጆ በጣም ሚስ አድርጌቻለሁ)ሌላው ሲሱ ዘፈን ጋብዞኝ በዛ ተዋወቅን...በሀላ በጣም በባሮ ምክንያት ተዋወቅን.......ጉዱ በደንብ ባላስታውስም ቁምነገር ያወራን ይመስለኛል ....ጦጥ በስድድብና በሀላ በጅንጀናው ቅቅቅቅቅቅ ገደልከኝ መቸም......ዶምዬ በአይናፋርነቱ ጌታን በደንብ የተዋወቅኩት በይበልጥ ከዋርካ ውጪ ነው በጣም የማደንቀው ውድ ሰው.....ሀኒ ከእኢትዮ በሳቅ..ሉሊትና ኤደን 2 በመረበሽ ተግባባን.ምርቄው በፊት ተሳዳቢ ይመስለኝ ነበር በሀላ እድል አሪፍ ልጅስትለኝ ቀስ በቀስ ተግባባን...4 ኪሎ የመኪናዬን ጎማ ላሰጠግን ስሄድ ተዋወቅን ቅቅቅቅቅቅ ኢትዮማን በስድብ ጀምሮኝ በሀላ በጣም ቁምነገር ወሬ በማውራት ,እንግዳ3 ፓክ ለማንም ግልጽ ነው ...በሀላ ግን በጣም ተግባባን........ኢቲቲቪ በኮልታፋነቱ ከሞቲ ጋአር ስናበሽቀው,
በሉ ስለሌሎቹ እመለሳለሁ እንደኔ የልብህን ያደረሰ የለም መቸም አደል ዱኪ በስማም ወልዴ ምን አስቀረሁ
አንቺ ሪቾ ግን ምናባሽ ሆነሽ ነው እንዲህ ጢን ያልሽው?

ስላም ለቤቱ ባለቤት እና እንዴሁም ለታዳሚዎቹ በሙሉ:ፋፍዬ ይኔ ቆንጆ ስላም ነሽ ምነው እንደዚህ ጥፍት:አልሽ ተናፍቀሻል በጣም አሁን ሌላውንስ እረሺ ከእኔ ጋር እንዴት:እንደተዋወቅን እንዴት ይጠፋብሻልቅቅቅቅቅቅ ውይም አውቀሽ ነው አይደል ቅቅቅቅቅ የለዊ ነገር ይርሳሻል አንቺ ቀሽም ቅቅቅቅቅ በይ በድንብ አስታውሺ: ቅቅቅቅቅቅ በተርፈ ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ብለሽኛል::::::::: ወድድድድድድድ ይጠፋቸሁ ብዙ ናቸው በዚሁ አጋጣሚ ሪቾዬ ምነው ጠፋሽ ቼኮላት አንቺ ቀልቃላ ስላም አኢትዩጽያ ,እድልዬ እረ ብቅ ብቅ በሉ እንዴ አበዛቸሁት ምርቄም ጥፍት ብለሀል በሉ እስከዛው ወድድድድድ ይማደርጋቸሁ
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
meote
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 443
Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
Location: warka

Postby recho » Tue Jan 30, 2007 6:17 am

meote wrote: ቅቅቅቅቅ የለዊ ነገር ይርሳሻል አንቺ ቀሽም ቅቅቅቅቅ በይ በድንብ አስታውሺ:


ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ@ ሌዊ ! ኦፍ ስንት የሳቅ ቀን አለፈ እንደው የዛንቀን ፉፊ ትስቅ የነበረው ሳቅ መቼም አይረሳኝም !ጦጢት ትዝ አለሽ ? ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሌዊ ቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol: :lol: ጥርሴን እስኪበርደው አለች ሞኒክ ቅቅቅቅ

በዚሁ አጋጣሚ ሪቾዬ ምነው ጠፋሽ
አለሁኮ ሚቲዬ ከቻትሩም ብቻ ነው የጠፋሁት ... ብቅ በይ :wink:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

ቦክር ቀን በ ዋርካ

Postby ይከአሎ » Tue Jan 30, 2007 10:16 pm

ሰላም ታዳሚዎች

እእእ ይመስለኛል 2004 ጥር ላይ ዋርካ እሚባል ያበሻ ቤት እንዳለ የነገረኝ አገር ቤት እያለው አንድ በጣም እመወደው የስራ ባልደረባዬ ነበር:: እና ገብቼ መጀመርያ የተቃደስኩት ከ ዋርካ ትኩስ ቀልዶችን ነበር በጣም ተመችቶኝ ሳምንት ከዛም ሁለት እያልኩኝ በሶስተኛው ሳምንት የመመዝገቢያ ክፍያ እንደሌለው ሳረጋግጥ ተመዝግቤ ጥልቅ:: ቻት ሩም ጎራ ስል ባማርኛ መጽፉ እንዴት ይሞከር እና በተርታ ኪቦርዱን ነካ ሳረገው ገዝኛ ነበር ታይፕ ያረኩኝ የመሰለኝ :D የምር መልእክተ የውሀንስ ነው ወይ የጻፍከው ብሎ ጉአደኛየ ሲስቅብኝ ታየኝ:: የገባው ሰሞን ስራ እሚባል እንዳዘናጋኝ ነው እምነግራቹ::

በ ዋርካ ቻት የመጀመርያ የትውውቅ ድንግልናዬን የወሰደችው ጁዲ ናት::

ጁዲ....ሰላም
ይከአሎ....ሰላም
ጁዲ..........ኬት ነው/ የዛኔ ባንዲራችን ይ ኢ/ያ ነው የሁለታችን::
ይከአሎ.......እኔም ንግር ሳላቀው ስልከን ጻፍ
ጁዲ..........ጥሪር ጥሪር ወደ ሞባይሌ
ይከአሎ......እንዴ ይሄ ቤት ስልክም ለመደወል ያገለግላልል እንዴ ....ሀሎ / ድምጼም ወፈር አድርጌ/ ...ማን ልበል......
ጁዲ....ጁዲ ነኝ.......ደንግጬ ክውውውውውውውውው

ከዛ በጥም ጀለሶች ሆንን ኤኒወይስ ዋርካ ላይ ለማቃቹ የቻት ሩም ደንበኞች

ጁዲዬ ....
ሰላም _ ኢትዮዽያ
ገኒ ቀጮ
ሞንካ...
ምርቅንቅንቅንቅንቅን
ባለሱቅ
ብሩክ.. የ ካናዳው
ፓን_ ራዚኮ
እሪኩም
ራይክ ራይደር
አክዬ
እንጎቻ

ሌሎችም የረሳሁአቹ

መልካሙን ሁሉ ለናንተ

አክባሪያቹ
ይከአሎ
Long live to tsion !!!!
ይከአሎ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Wed May 18, 2005 8:16 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 13 guests