እመለሳለሁ!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እመለሳለሁ!

Postby ሙዝ1 » Wed Dec 13, 2006 9:44 am

ድክሞዉ ፕሮፌሰር ሌላ አማራጭ ሀይል እየተጠቀሙ ይጠብቁኝ ኔጌቲቭ ኢነርጅየኝ ሊታካ የሚችል እንደማይገኝ ርግጠኛ ብሆንም::

ዌስት አፍሪካዎች አላችሁ? አለን በሉ ካላችሁ::
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ያቢ » Sat Dec 16, 2006 10:54 am

:evil: :roll:
All I can say about life is, Oh God, enjoy it!!!!!!
ያቢ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 15
Joined: Thu Sep 28, 2006 6:00 am
Location: U.S.A

Postby ሙዝ1 » Mon Jan 15, 2007 7:59 am

ቅቅቅ አሁንም እመለሳለሁ አፍሪካን በማቅናት ስራ ላይ ስለተጠመድኩኝ ነዉ እናንተ ደንባሮች 15 ቀን ብቻ ስጡኝ::

ትህትና2
Suave
ስድባችሁን አንብቢያለሁ ጊዜ ስላልነበረኝ መልስ አልሰጠሁም መልስ እንደምሰጥ ግን ቃል እገባለሁ::

ከብቱ ጃንሜዳ እንደለመድከዉ ይሰጥሀል

ቅቅቅ ሞኣ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ በዉነት አላዉቅህም ግን አዉቅሀለሁና ችግር የለዉም አንድ ነገር ግን አሹር ላድርግህ እስከዛዉ ቅቅቅ የቂጥ ቁስል ታዉቂያለሽ? ቅቅቅ አያስቅ, አያስለቅስ, አያሳራ, አያስቆም, አያስቀምጥ, አያስተኛ..... ሙዝ1 ማለት የቂጥ ቁስል ነዉና አብሽርርርርርር

ወዳጆቼም ጠላቶቼም ቆቆቆ እመለሳለሁ ለሁሉም::
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests