የትህትና2 አድናቂ የሆናችሁ መሰባሰብያ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ማሪና » Thu Dec 14, 2006 1:48 pm

ሰላም መለሎ2 ይሄን ቤት ስለከፈትክ አመሰግንሀልሁ::
የትህትና 2 አድናቂ ነኝ ነገር ግን ትንሽ ቅሬታ አለብኝ አድናቆቴን በ ፕራይቬት ፅፌላት መልስ አልሰጠችኝም :wink:
ቢሆንም አደንቃታለሁ
ማርየ
ማሪና
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 24
Joined: Mon Oct 09, 2006 1:25 pm
Location: austeralia

Postby recho » Thu Dec 14, 2006 5:50 pm

ቮት ስሰጥ ነው .. አደንቃታለሁ ከምሬ! ላቭ ዩ ገርል !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጭምት » Fri Dec 15, 2006 10:11 am

መለሎ 2 wrote:ምነው እናንተ ብቻ ናቹ የምታደቁአት


ከተፈቀደለኝ እኔም አደቃታለሁ::
ጭምት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 403
Joined: Sun Jul 31, 2005 7:42 am
Location: ethiopia

Postby recho » Fri Dec 15, 2006 10:50 am

ጭምት wrote:
መለሎ 2 wrote:ምነው እናንተ ብቻ ናቹ የምታደቁአት


ከተፈቀደለኝ እኔም አደቃታለሁ::
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እንዲህ በቀላሉ ትደቃለች ብለህ ነው ? የድንጋይ ወፍጮ ያስፈልግሀል . ዱ ዩ ሀፍ ዛት ? ቅቅቅቅ ውይ ተንኮልኅኅኅኅኅህ እንደው !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጭምት » Fri Dec 15, 2006 11:16 am

recho wrote:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እንዲህ በቀላሉ ትደቃለች ብለህ ነው ? የድንጋይ ወፍጮ ያስፈልግሀል . ዱ ዩ ሀፍ ዛት ? ቅቅቅቅ ውይ ተንኮልኅኅኅኅኅህ እንደው ![/quote]

አረ እኔ እናንተ እናደቃታለን ስላላችሁ ነው እንጂ የተለየ የማድቀቅ ፍላጎት የለኝም::
ጭምት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 403
Joined: Sun Jul 31, 2005 7:42 am
Location: ethiopia

Postby ሙዝ1 » Fri Dec 15, 2006 12:34 pm

recho wrote: እንዲህ በቀላሉ ትደቃለች ብለህ ነው ? የድንጋይ ወፍጮ ያስፈልግሀል .

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: የድንጋይ ወፍጮ ድንጋይ ብቻ መስሎኝ የሚፈጭ? ነዉ ወይንስ....? :lol: :lol: :lol: :lol:
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Fri Dec 15, 2006 2:41 pm

ሙዝ1 wrote: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: የድንጋይ ወፍጮ ድንጋይ ብቻ መስሎኝ የሚፈጭ? ነዉ ወይንስ....? :lol: :lol: :lol: :lol:

በለውውውውውው አንተ ሙጢ ልጅ ቅቅቅቅ እረ እንደው ምን ይሻለኛል ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አፈረስከኝ በሳቅ .. እኔ የድንጋይ ወፍጮ በውነቱ ምን እንደሚፈጭ አላውቅም ድንጋይ ወፍጮ ያልኩት የትህትናን ጠንካራነት ለመግለጽ ነው .. አባ ተንኮሉ ጥምም አረካት አይደለም ? በል ከምወዳት ልጅ እንዳታጣላኝ ! አሁንም ቢሆን አደንቃታለሁ አደንቃታለሁ አደንቃታለሁ ኦህ :lol: አንተና ያ ጭምት ደግሞ ልታደቁዋት ተጣጣሩ .. ከተሳካ !
ሰላም ሁን ... የመጨረሻ ኮሚክ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Fri Dec 15, 2006 3:30 pm

recho wrote:በለውውውውውው አንተ ሙጢ ልጅ ቅቅቅቅ እረ እንደው ምን ይሻለኛል ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አፈረስከኝ በሳቅ .. እኔ የድንጋይ ወፍጮ በውነቱ ምን እንደሚፈጭ አላውቅም ድንጋይ ወፍጮ ያልኩት የትህትናን ጠንካራነት ለመግለጽ ነው .. አባ ተንኮሉ ጥምም አረካት አይደለም ? በል ከምወዳት ልጅ እንዳታጣላኝ ! አሁንም ቢሆን አደንቃታለሁ አደንቃታለሁ አደንቃታለሁ ኦህ :lol: አንተና ያ ጭምት ደግሞ ልታደቁዋት ተጣጣሩ .. ከተሳካ !
ሰላም ሁን ... የመጨረሻ ኮሚክ :lol: :lol: :lol:


ቅቅቅቅ የጤፍ ወፍጮ, የባቄላ ወፍጮ...ምናምን ሲባል እህሎችን የሚፈጭ ማለት ነዉ ብየ ስለተረጎምኩት ነዉ:: ማነዉ እሳቸዉን ደግሞ ጠንካራ ያደረጋቸዉ? ቆይ ግን ቢሆኑስ እንደዉ በድንጋይ ወፍጮጮጮጮጮ... ይቅር:: በይ የምትወድሽ ልጅ እንዳትጣሉ ችግሩ ከኔ እንጂ recho አይደለም :lol: :lol: ::ቅቅቅ አሪፍ ነሽ ግን የልብሽን ተናግረሽ :lol: ቅቅቅቅቅ አለ አክየ:: እኔ አይደለም እሳቸዉን እኔንም ማድነቄን መዉደዴን ርግጠኛ አይደለሁም ምስኪን በሽተኛ:: ጭምቴም እባክህ ከቻልክ ዉደዳቸዉ::መዉደድህ አንተን እስካልጎዳ ድረስ ዉደዳቸዉ::
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Fri Dec 15, 2006 4:27 pm

ሙዝ1 ኮሚኩ wrote:
ቅቅቅቅ የጤፍ ወፍጮ, የባቄላ ወፍጮ...ምናምን ሲባል እህሎችን የሚፈጭ ማለት ነዉ ብየ ስለተረጎምኩት ነዉ::

እኮ.......ኮ እናደቃታለን ስትሉ እኮ ነው በድንጋይም አትደቅ እስዋ ጠንካራ ናት ያልኩት ቅቅቅ አሁን ነገር አታጣም ሂድ ከዚ…. እና በጥርሳቹ ልታደቁዋት ነው ? :lol:
ማነዉ እሳቸዉን ደግሞ ጠንካራ ያደረጋቸዉ?

እሱን እግዜር ነው የሚያውቀው ... ጠንካራነትዋ ግን ምንም ጥያቄ የለው .. ምንም ብትላት ልትረታት እንዳልቻልክ አላየህም እንዴ?
ቆይ ግን ቢሆኑስ እንደዉ በድንጋይ ወፍጮጮጮጮጮ... ይቅር::
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ@ጮጮጮ ቅቅቅ

:lol: ቅቅቅቅቅ አለ አክየ::

:lol: :lol: :lol: እፎይ ሳቂቼ ሞትኩኝ አሉ ሴቲየዋ

እኔ አይደለም እሳቸዉን እኔንም ማድነቄን መዉደዴን ርግጠኛ አይደለሁም

ስለአድናቆትህ አላውቅም ግን እንደምትወዳት ምንም ጥርጥር የለውም ሙት ሙዜ እመነኝ .. ከኔ በላይ ቆይ ታውቃለህ ? :lol:
ምስኪን በሽተኛ::

እስከዛሬ አልዳንክምምምምምምም? :lol:
ጭምቴም እባክህ ከቻልክ ዉደዳቸዉ::መዉደድህ አንተን እስካልጎዳ ድረስ ዉደዳቸዉ::
የጭምት ችግር የለውም .. አንተ ውድድድ አርግልኝ ይቺን ልጅ ከዛ ጭምት ሰው አይጠላም .... ቢበዛ በልቃጣ ብሎ ይሳደባል እንጂ ( እንደዛን ቀን በሂወቴ ዋርካ ላይ ስቄ አላውቅም ባይ ዘ ዌይ )
በል ሰላም እደር አስለፈለፍከኝ እግዜር ይይልህና .. መልካም ዊኬንድ ላንተ ሙዝ ራስ (ስድብ አይደለም ደግሞ እንዳትጮህ ) :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Sat Dec 16, 2006 9:22 am

recho wrote:እኮ.......ኮ እናደቃታለን ስትሉ እኮ ነው

ቅቅቅቅ እኔ የገባሁት ብላችሁ ከጨረሳጭሁ በሗላ ነዉ::

በድንጋይም አትደቅ እስዋ ጠንካራ ናት ያልኩት ቅቅቅ አሁን ነገር አታጣም ሂድ ከዚ…. እና በጥርሳቹ ልታደቁዋት ነው ? :lol:

ቅቅቅቅቅ
እሱን እግዜር ነው የሚያውቀው ... ጠንካራነትዋ ግን ምንም ጥያቄ የለው .. ምንም ብትላት ልትረታት እንዳልቻልክ አላየህም እንዴ?

አይይይ የመርታት ፍላጎቱ ስለሌለ እንጂ መርታት ይቻል ነበረ ደግሞ ለሽማግሌ! :lol: :lol:


:lol: ቅቅቅቅቅ አለ አክየ::

:lol: :lol: :lol: እፎይ ሳቂቼ ሞትኩኝ አሉ ሴቲየዋ


በሗላ ገጣጣ ቢልሽ የለሁበትም::

ስለአድናቆትህ አላውቅም ግን እንደምትወዳት ምንም ጥርጥር የለውም ሙት ሙዜ እመነኝ .. ከኔ በላይ ቆይ ታውቃለህ ? :lol:

ቅቅቅቅ መቼ ይሆን እኔ ሳቸዉን የምወድ? ቅቅቅቅ ዛሬ ላይ ርግጠኛ ነኝ::

እስከዛሬ አልዳንክምምምምምምም? :lol:


እድሜ ለናንተ አባባሳችሁብኝ::

.. አንተ ውድድድ አርግልኝ ይቺን ልጅ ከዛ ጭምት ሰው አይጠላም ....

ላንቺ ብየ ዉድድድድ ላድርጋቸዉ? ቅቅቅ

ላንተ ሙዝ ራስ (ስድብ አይደለም ደግሞ እንዳትጮህ ) :lol:

ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ አታድርግ የተባልኩትን ማድረግ ደስ ይለኛል::ስድብ ቢሆንስ ጌታዋን የተማመነች በግ ላጧን ዉጭ ታሳድራለች ነዉ የሚባል? ቅቅ[/quote]
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Sat Dec 16, 2006 9:47 am

ሙዝ1 wrote:በሗላ ገጣጣ ቢልሽ የለሁበትም::


ቅቅቅ አላለም ብለህ ነው ? ለነገ[/quote]ሩ ስለሆንኩኝ ምንም አይሰማኝ .. :lol: :lol: ባይ ዘ ዌይ ኮመን ኢንተረስት ያለን መሰለኝ እዛጋ :lol:

ቅቅቅቅ መቼ ይሆን እኔ ሳቸዉን የምወድ? ቅቅቅቅ ዛሬ ላይ ርግጠኛ ነኝ::


ላቭ ዶንት ኮስት ኤ ቲንግ !

እድሜ ለናንተ አባባሳችሁብኝ::
:lol: :lol: በሽተኛ ሰበብ አታብዛ

ላንቺ ብየ ዉድድድድ ላድርጋቸዉ? ቅቅቅ


የስ አድሚት ኢት! ኢት መስት ቢ ላቭ .. ማን ያውቃል ? :wink:

ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ አታድርግ የተባልኩትን ማድረግ ደስ ይለኛል::


SUAVE ይቺን ነገር ካነበብካት ምን ሲንድሮም እንደምትባል ባክህ ጠቁመኝ ...

ስድብ ቢሆንስ ጌታዋን የተማመነች በግ ላጧን ዉጭ ታሳድራለች ነዉ የሚባል? ቅቅ


እረፍ አሁን አታስታውሰኝ ... :lol: :lol: ሳምታይስ ዩ አረ ኤ ባድ ናይትሜር!!! :lol: አርፈህ ጨዋታውን ቀጥል
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest