የትህትና2 አድናቂ የሆናችሁ መሰባሰብያ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሙዝ1 » Sat Dec 16, 2006 10:03 am

recho wrote:ቅቅቅ አላለም ብለህ ነው ? ለነገሩ ስለሆንኩኝ ምንም አይሰማኝ .. :lol: :lol: ባይ ዘ ዌይ ኮመን ኢንተረስት ያለን መሰለኝ እዛጋ :lol:


ለማያቅሽ ታጠኝ ያለ ማን ነበረ! :lol: :lol: ገጣጣ ቅቅ አንቺ ገጣጣ? :lol: :lol: ቀላል ኮመን ኢንተረስት አለን! ቅቅቅ
ላቭ ዶንት ኮስት ኤ ቲንግ !

በዚህ ምድር እንደ ፍቅር ዉጪያም የሆነ ነገር አለ?አፈር ይብላና በአለም ላይ ከሚወጡ ወጭዎች በዚህኛዉ ወይንም በዚያኛዉ ፊታቸዉ ቢያንስ 50%+1 ሳይሆን ይቀራል የፍቅር ወጭዉ?
የስ አድሚት ኢት! ኢት መስት ቢ ላቭ .. ማን ያውቃል ? :wink:
:lol: :lol: :lol: ፋራ መሆኔን አክሰንቴ እያሳበቀብኝ ነዉ አሉ እና ደግሞ የባላገር ፍቅር የሚጀምረዉ እንዲህ ነዉ አሉ? ቅቅቅቅቅ

እረፍ አሁን አታስታውሰኝ ... :lol: :lol: ሳምታይስ ዩ አረ ኤ ባድ ናይትሜር!!! :lol: አርፈህ ጨዋታውን ቀጥል


ቅቅቅቅቅቅ ጤናየ, በሽታየም, ጥጋቤ, ርሀቤ, ደስታየ, ሀዘኔ... በአጠቃላይ ህይወቴ ምን ሆነና!!!! ሶሪ! በወቅቱም ብያለሁ::
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ትህትና2 » Sat Dec 16, 2006 10:31 am

ለገጹ ከፋቾች እና አስተያየት ስጪዎች, አመሰግናለሁ.
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Postby recho » Sat Dec 16, 2006 10:38 am

ሙዝ1 wrote: ቀላል ኮመን ኢንተረስት አለን! ቅቅቅ


ዋናው እሱ አይደል እንዴ ታዲያ ? :wink: ሁለታችንም ገጣጣ ሆነን መገኘታችን ቅቅቅቅ

በዚህ ምድር እንደ ፍቅር ዉጪያም የሆነ ነገር አለ?አፈር ይብላና በአለም ላይ ከሚወጡ ወጭዎች በዚህኛዉ ወይንም በዚያኛዉ ፊታቸዉ ቢያንስ 50%+1 ሳይሆን ይቀራል የፍቅር ወጭዉ?


ውይ ፍቅር አፈር ይብላ ??? ደፋር ! እኔ አተር ብልት ላርግለት እረ አይብላ !

:lol: :lol: :lol: ፋራ መሆኔን አክሰንቴ እያሳበቀብኝ ነዉ አሉ እና ደግሞ የባላገር ፍቅር የሚጀምረዉ እንዲህ ነዉ አሉ? ቅቅቅቅቅ

እውነትን ልንገርህ ባላገር አልጠላም ገገማ ግን አልወድም .. ባላገር + ፋር + ገገማ =ራሴን ያመኛል :cry: ! አስበው ሲንግል ባላገርማ ምን አረገ ? ቅቅቅ የባላገር ፍቅር ቅቅቅቅ በኮፒ ራይት እጠየቃለሁ ብዬ እንጂ ለዚህ አነጋገርህ ማለት የፈለግኩት ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ነበር :lol: :lol:

ቅቅቅቅቅቅ ጤናየ, በሽታየም, ጥጋቤ, ርሀቤ, ደስታየ, ሀዘኔ... በአጠቃላይ ህይወቴ ምን ሆነና!!!! ሶሪ! በወቅቱም ብያለሁ::


እስቲ ምን ጤና አለህና ነው ? አርፈህ በሽታህን እንደማስታመም

ከምደር ጤነኛ ተዳረቅ ... ሶሪ ማለትህን ግን ከምር አላየሁትም ! ከሱ በላይ ምን አለና .. ? :)
Last edited by recho on Sat Dec 16, 2006 10:48 am, edited 1 time in total.
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገላጋይ-1 » Sat Dec 16, 2006 11:21 am

እኔ በበኩሌ ትህትና 2 የሆነች ሴክሲና አልጋ ላይ ጎበዝ የሆነች ቺክ መስላ ስለምትታየኝ አደንቃታለሁ (አፈቅራታለሁ ብል ይሻላል መሰል)
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests