እስቲ የኳስሜዳ ልጆች አንድ በሉ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሰላም quasmedaዎች

Postby ሰናም » Sun Jul 15, 2007 5:25 pm

ሰላም quasmedaዎች እንደምን ከረማቹ :lol: :lol: :lol: የquasemeda ትዝታዬን ቀሰቀሳቹት በተለይ የጎሽ ሆቴል ድራፍት :lol: :lol: :lol: አሁን ግን ተዘጋ. ከፀደይ ሰፈር
ሰናም
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Sat Sep 09, 2006 6:14 pm

Postby HotMama » Sun Jul 15, 2007 5:57 pm

ahahhahahah ሰናም ስላም ብለናል ልክ ነሽ ጎሽ ጥብሱ ነው ድራፍቱ የናፈቀሽ..................አሁንማ hospital ሆኖልሻል አይይይ አለቁ እኮ የሰፈራችን አውራ አውራ ቦታዎች..................አሁን ያ ጥብስ ቤት የሚዘጋ ነበር የፈለገ ሰው ቢታመም hmmmmmmmm


ጦምዬ የወረዳ 6 ቀበሌ 03 ልጅ ነኝ አልከኝ????????
ጋሽ ሙሉነህ ጊቢ ፍፁም የሚባል ፍንዳታ ልጅ ታውቃለህ???
HotMama
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Jul 14, 2007 2:38 am

hotmama

Postby ሰናም » Sun Jul 15, 2007 6:16 pm

ሰላም hotmama ( I a'm a man) nick name yeste yemeslale end????????/ :lol: :lol: :lol:
ሰናም
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Sat Sep 09, 2006 6:14 pm

Postby HotMama » Sun Jul 15, 2007 7:03 pm

Sorryyyyyyyyyyyyyyyyy your nick name sounds የቺኮች :? :? :? :? :? :?
HotMama
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Jul 14, 2007 2:38 am

Postby ሽማግሌው » Sun Jul 15, 2007 7:08 pm

ኳስ ሜዳ ደግሞ የት ነው ? እስኪ በዱሮ አዲስአበባ ምልክቶች ንገሩኝ አዲሶቹን አላውቃቸውም
ጦምኔው ፈላ , መጩ ምንድናቸው ?
ሽማግሌው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 649
Joined: Sat Nov 08, 2003 11:42 pm

Postby HotMama » Sun Jul 15, 2007 7:49 pm

ሽሜው ኳስሜዳ ከመናሀሊያ ትንሽ ወረድ ብለው የሚገኙ ክልሎችን (ሰፈሮችን) የሚያካትት ነው. ከነዚህም ውስጥ መሳለሚያ, ሞቢል, ኳስሜዳ ማዞሪያ በጥቂቱ የሚጠከሱ ይሆናሉ ቆራሌው ወይም ልዋጭ ነበርሽ እንዳትለ :lol: :lol: :lol: በቃ ምን ልበልክ አዲስአባ ውስጥ ያሉ ምርጥ ምርጥ ጨዋታዎች, ተረቦች የሚፈበረኩት ከዚሁ ነው. እንደው ማጋነን አይሁንብኝ እንጂ ጠራ ጠራ ያሉ ልጆች እራሱ እንዳፈር ነው አልኩህ በተለይ ሞቢል ካሳሁማ ሆቴል ጋ...............መቼም በዛ ሰፈር ያለፈች ሴት ዞር ብላ ሁለቴ ሳታይ ካለፈች አይኗ መስራቱን እጠራጠራለሁ. በቃ ኳስሜዳ ማለት ቅመም የሆነች ሰፈር ነች ነው የምልህ

ጦምዬ, ሰናም .......ተባበሩ እንጂ
HotMama
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Jul 14, 2007 2:38 am

Postby ጦምኔው » Sun Jul 15, 2007 8:25 pm

ሠላም ሽማግሌው........አማን ነው?............ኳስ ሜዳ የት ነው?.........ኳስ ሜዳ ማለት ከአውቶቡስተራስ መናኸሪያ እና ከመሳለሚያ ( እህል በረንዳ) መካከል ያለው ሰፈር ነው:: በመሰረቱ ሜዳው ያለው መሀከል ላይ ነው:: ፓስተር ሄደህ ታውቃለህ? በቃ ከሱ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ምናልባት አሁን ናይጄሪያ ጎዳና ወይም ቡርኪናፋሶ ጎዳና ተብሎ ይሆናል........ቅቅቅቅ.......ታገኘዋለህ:: .........አውቶቡስ ተራ እና መሳለሚያ የድሮ የአዲስ አበባ ሰፈሮች ናቸው አይደል :?: :lol: የጸዳ ሰፈር ነው ስልህ...........ከምር ተማመን ሰፈር ነው::..........ቃለ ሕይወት ያሰማኝ. አለ ማነው ስሙ.......... :lol:

ሳፕ ሀት..........ይመችሽ አቦ..........የሞቢል ሰፈር ልጆችን ጨዋታ የለመደች ቺክማ በቃ ........ቅቅቅቅ.......ሁለቴ ብለሽ ታሳንሺዋለሽ እንዴ?.......ቅቅቅቅቅ.......እንደ ውሀ ቀጂ ነው የምትመላለሰው እንጂ............ቅቅቅቅ.........

አንዴ አንዱ የሞቢል ሰፈር ልጅ ነው:; አንዷ ሰርቫንት የመጬ ዘንጣለች በሷ ቤት:; ከትምሮ ነው መሰለኝ እየተመለስች ነው:: ውቤ ናት ......ስልህ ግንባሯ ልይ ግብዳ መስቀል ተነቅሳለች............ልክ ሲከልማት አማትቦ እግሯ ስር ወድቆ ተሳልሟታል..............ምነው ሲባል በተክርስቲያን መስላኝ ነው ብሎ ፒፕሉን አስቆታል:; ከዚያ ቀን በኍላ ያቺ ሰርቫንት ሻርብ የግሌ ብላ ማለች እልሻለሁ...........ሞቢሎች የተረገሙ ናቸው ባክሽ...........ቅቅቅቅቅቅ.........

ስማ ሰናም "ሀት እናት" እንደሆነች ካላየች አታምንም.......ቅቅቅቅ..........ስልህ የቀበሌ መታወቂያ :lol: ......አሳያትና አንተ የሚል ማዕረግ በደረትህ ትልቀቅብህ............ቅቅቅቅ..........

አመጣጣዋ የ 27ን ወግ.............ምነው ጠፋፋችሁ :?:

ሀት ተመችተሽኛል ይመችሽ የደብረ ብርሀን ብርድልብስ........ :lol: :lol:
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby AAETV » Sun Jul 15, 2007 8:37 pm

ስላም ስላም የስፈር ልጆች እንዲ ኑሮ? ሁሉሽም እዚህ ሆንሽ ሙሉ አሳብሽ ሜሳሌሜ, ኮቴ ተራ, ካስ ሜዳ, ሞቤል, ነው አስባቹ በጣም ደስ የላል................ እኔ የከፍተኛ 7 ቀበሌ 27 ልጅ ነኝ.... የካቲት 23 ተማሬ ነበርኩኝ የዛሬን አይርግው እና. ግን ለቀበሌ እግር ካስ ስልጫዋት ነው ከአገር ተስድጅ የውጣውት
AAETV
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Thu Apr 01, 2004 5:14 pm

Postby AAETV » Sun Jul 15, 2007 8:42 pm

ጦምኔው እንዲ ነህ ባካ? ስማ አሁን እኮ እንደድሮ አይደልም ጆሮን ተውቅዋልክ? እንዲ ነው መቅይስ አላስተማርኩም? አሁን እዚህ ሰፈር መንግድ ሁሉ የቅይሳሎ በመትናግርው
AAETV
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Thu Apr 01, 2004 5:14 pm

የኳስ ሜዳ ልጆች 3 ብቻ ነን እንዴ???

Postby ሰናም » Tue Jul 17, 2007 1:36 pm

ሰላም የኳስ ሜዳ አንበሶች ሌሎች የሉም እንዴ 7-20, 7-21,8-14 ቀበሌ ልጆች የሉም እንዴ እስኪ ጻፉ
ሰናም
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Sat Sep 09, 2006 6:14 pm

Postby ጦምኔው » Thu Jul 19, 2007 5:50 pm

ሰላም የሰፈር ልጆች,...........አማን ነው? ....ምነው አልተከስቶ አላችሁ? .........አቦ ብቅ ብቅ በሉና አጫውቱና::............ሀት የት ገባሽ?.........ታይገር ቀቡ አረገሽ እንዴ :?: :lol: ...........ቅቅቅቅቅቅ.............ታይገርማ ትላንትና ደውዬ ሰፈር አንገቱ ላይ ነጠላ ታስሮለት ሚካኤል ማታ ማታ ይሄዳል አሉ.............ተመልሶ እኮ ነው ወደ ክርስትና............ :lol: :lol:.............

እቦ ባክህ AAETV አዳዲስ ኢንፎ ስለሰፈር ከች አርግ.......የሀገር ውስጥ ነህ መሰለኝ,.........ስልህ ስደት አልቀለደብህም:: አብሽር ጀለሴ ምስግኖ ለምክሩ..............ተግባብቶ ተስተካክሎ...........ቅቅቅቅ

ሰናም አማን ነው?.........የካክቲት 23 የመቼ ባች ነህ?..........እስኪ እንጨዋወት..............

የጨዋታው ዛር ሞተባችሁ እንዴ?.................ነቃ ነቃ ....... :arrow: :arrow: :arrow:
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby AAETV » Sat Jul 21, 2007 7:27 am

ስላም ስላም ጦምኔው እንዲ ነህ?? ስማ ተውቅዋልክ እስፓርት ሻይ ቤት?? እኔ እዚህ ት/ም ቤት የሄድኩት ወድ 15 አመት አድርጋልውኝ 1983 ላይ ነበርኩኝ ወሴ ት/ቤ.

ጦምኔው አንተ መቼ ነበርክ እዚህ? አሁን እንዲ ነው ኑሮ
እና ግን አንተም እንደኔ የ 27 ቀበሌ ልጅ ነህ? የ27ቱ ከሆንክ የት አካባቤ ወይም ዚዎን ስንት?? አርፍ ነው ጽፍልኝ ቶሎ ቶሎ ስማ ቻው
AAETV
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Thu Apr 01, 2004 5:14 pm

Postby ሀምሳለ » Sat Jul 21, 2007 5:20 pm

የአዲስ ቲቪ ውውውውውውውውው የት ጠፍተህ ነው አንተን አይቼ ነው ዘው ያልኩት ተናፍፍፍፍፍፍፍፍቀህ ነበር አትጥፋ ብቅ ብቅ በል :D :D :D

ሀም ሳ ለ
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby sarandem » Sun Jul 22, 2007 3:16 am

ኳስ ሜዳዎች ጫወታቹ መቸት ይላል:: :wink: :wink: :wink:

ከላይ ስማቸው ክተጠቀሱት ውስጥ በጣም የማውቃቸው አንዳንዶቹ አብረውኝ የተማሩ መሆናቸውን ሳይ እነዚህ ዋርካ ላይ ሚጽፉ ልጆች በደንብ ሳንተዋወቅ አንቀርም ብዬ ስጎ ያዘኝ :wink: ::

መቼም ከኳስ ሜዳ እንደ ሀይሌ ካሤ ፎጋሪ እና ዘናጭ አልነበረም:: ሀይሌ ለየት ሚያደርገው ዙርያዋን በኳስ ያጌጠች ማርቼዲስ መኪናውን ሲነዳ የራሱ የትራፊክ ህግ ነበር ሚከተለው:: ብዙ ጊዜ ተቃራኒ ነገር ማድረግን ይወዳል::ለምሳሌ ወደቀኝ መታጠፍ ከፈለገ የግራ ፍሬቻ አሳይቶ ነው ሚታጠፈው ለዚህ ሚሰጠው ምክንያት ሽወዳ ለኳስ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ነገር መስራት አለብት የሚል ፈሊጥ ነበረው::

ሌላው ሙሌጌታ ከበደ ገና ከደሴ የመጣ ሰሞን ብዙ ጊዜ ሙድ ያስይዝበት ነበር:: አንድ ወቅት ትሬኒንግ ላይ ሀይሌ ማልያውን ይዞ አለቅ ሲለው ሙሌጌታ ተናዶ "ሸማዬን ልቀቅ" ....'ሸማዬን ልቀቅ" እያለ የተናገረውን አስመስሎ እየተናገረ ሙድ ያስይዝበት ነበር:: መጨረሻ ላይ ሙሌጌታ የሀይሌ የቅርብ ወዳጅ እንዲሁም ቤት እስኪሰራ ድረስ ኳስ ሜዳ ነበር ሚኖረው::

ሌላው ከሀይሌ ካሤ ባህሪያ ውስጥደስ ከሚሉኝ ነገሮች ደግ መሆኑ ነው በተለይ ለውሻ እና ለኳስ ሜዳ ያለው ፍቅር ቃላት አይገልጸውም:: ለብሄራዊ ቡድን እንኳን ተመርጦ እሁድ ጠዋት ጠዋት በውሾቹ ታጅቦ ከች በኮሮኮንች ይላል:: ደስ ሲለው ከልጆች ደስ ሲለው ከትላልቆች ጋር ኳስ አድርቶ ይሄዳል:: ልጆች ሆነን አሪፍ ጎል ስናገባ ወንዳታ ሚለውን ቃል በቄንጥ እና በሙዚቃዊ አነጋገር .....ወናታ.....:: ይለን ነበር: :lol:

የሀይሌ ሰርግ ቀን እጅግ ብዙ ሰው ይገኛል ተብሎ ተገምቶ ነበር:: ነገር ግን የተፈጠረው እና የሆነው ተቃራኒው ነው:: በጣም ሚገርመው በዛኑ ቀን የሀይሌ ጎረቤት በጣም ሀብታም በመሆኑ ቅልጥ ቅልጥልጥ ያለ ሰርግ ደግሶ የሀይሌን ሰርግ አፈር ድሜ አስገባው:: ሀይሌ ይሄን ተገንዝቦ "ውይ ውይ ሰርጌን ሰርግ በላው" አለ ይባላል::

መሳለሚያ ሞቢል ስንትና ስንት ፉገራ ሞልቶ አንድ እንኲን ሳትጽፉ ሲቀር የመጬ ነው የገረመኝ:: እረ እዛ ሰፈር ብዙ ብዙ ሚወራ አለ:: እናንተ ካልጻፋቹ መለስ ቀለስ ማለቴ አይቀርም::
sarandem
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 674
Joined: Tue Jul 11, 2006 8:59 am
Location: Nomad Cafe

Postby ጦምኔው » Sun Jul 22, 2007 9:24 pm

ሠላም ፍሬንዴ ሳራንደም:: አማን ነው? .........አቦ ተመቸሽኝ ነው የሚባለው ከምር..........አወራረድሽው እኮ ጭውቴውን............ቅቅቅቅቅ.........

ሸማዬን?.....ቅቅቅቅ........ሙሌማ አሁን መኺና ( መዘውር) ገዝቷል........ቅቅቅቅ..........ይነዳዋል ነው የምልሽ:;

የኳስ ሜዳ ልጆች አንዱ መለያ ሁሌም በቁምጣ እና በነጠላ ጫማ መዋላቸው ነው........ቅቅቅቅ.........ከትሬይኒንግ መልስ:; አቦ ትዝታዎቼን ቀሰቀሳሁት::

እስኪ ብቅ ብቅ በሉ..........ሳራንደም በጣም ፍሬሽ ሜሞሪ ነው ያለህ ከምር............አስኮመኮምከን እኮ............የሞቢልን ፉገራዎች እስኪ ለቃቅሜ ከች እላለሁ.............

ቺርስስስስስስስስስስስስ.........
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests