by HotMama » Sat Jul 14, 2007 6:12 pm
ጦምኔው........hahahahahah የታይገር ነገር አሳቀኝ. በእውነት አንድ ቀን አስለቅሶኛል. እኔ ስለሱ በታሪክ ነበር የማውቀው ከዛ አንድ ቀን በነሱ ሰፈር ሳልፍ አስቆመኝ i didn't know who the hake he was ተፈንክቶ ታሽጎ በዛ ላይ የፊት ጠርስ ምንም የለውም. then i heard somebody calling him Tiger, oh my god i was almost to faint and before he said anything, i already started crying. አንድ ቾምቤ የሚባል ልጅ another famous Tiger guy knows my brother stopped him from questioning me meeeen. አይ ታይገር በዛ ሰፈር እናቶችን እንኳ ይላከፋል አሉ. ግን መላከፍ ብቻ ነው ወይስ ይማታል? መንታ ያልካቸው አጥናፉ የሚባል ወንድም አላቸው? የማውቃቸው መሰለኝ እኔ የ19 ልጅ ነኝ
እሱስ ሜዳ እስታዲየም ነበር መሆን የነበረበት ግን እሸትም አይከፋም. እስኪ የኳስሜዳ ቀልድ አምጣ መቼም እነ ሀይሌ ካሴ ሲጫወቱ ሳትሄድ አትቀርም