by HotMama » Sun Jul 15, 2007 7:49 pm
ሽሜው ኳስሜዳ ከመናሀሊያ ትንሽ ወረድ ብለው የሚገኙ ክልሎችን (ሰፈሮችን) የሚያካትት ነው. ከነዚህም ውስጥ መሳለሚያ, ሞቢል, ኳስሜዳ ማዞሪያ በጥቂቱ የሚጠከሱ ይሆናሉ ቆራሌው ወይም ልዋጭ ነበርሽ እንዳትለ :lol: :lol: :lol: በቃ ምን ልበልክ አዲስአባ ውስጥ ያሉ ምርጥ ምርጥ ጨዋታዎች, ተረቦች የሚፈበረኩት ከዚሁ ነው. እንደው ማጋነን አይሁንብኝ እንጂ ጠራ ጠራ ያሉ ልጆች እራሱ እንዳፈር ነው አልኩህ በተለይ ሞቢል ካሳሁማ ሆቴል ጋ...............መቼም በዛ ሰፈር ያለፈች ሴት ዞር ብላ ሁለቴ ሳታይ ካለፈች አይኗ መስራቱን እጠራጠራለሁ. በቃ ኳስሜዳ ማለት ቅመም የሆነች ሰፈር ነች ነው የምልህ
ጦምዬ, ሰናም .......ተባበሩ እንጂ