ሀይማኖት ለሴት ልጅ ቁንጅና ያለዉ አስተዋጾ....

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሀይማኖት ለሴት ልጅ ቁንጅና ያለዉ አስተዋጾ....

Postby ሙዝ1 » Mon Aug 13, 2007 11:33 am

ጥሬዉ ሙዝ ቀደዳዋን ልትጀምር ነዉ....
ሰሞኑን የፍስለታ ጾም እንደሆነ የማያዉቅ ብቻ ነዉ የማያዉቀዉ... በዚህ በጾም ወቅት ስራ የሌለዉ...ስራ ያለዉም ቢሆን ለዚህ ጾም ብሎ ፍቃድ እየጠየቀ ዉሎዉን ከቤተክርስቲያን ያደርጋል:: ሀሌ ሉያ!!
እኔን የገረመኝ በዚህ ወቅት የማያቸዉ ሴቶች ዉበታቸዉ እየጨመረ ቢሄድ ስለ አዋዋባቸዉ ሳልፈልግ በግድ አመጸኛዉ ጭንቅላቴ ማሰብ ጀመረ... ለምን ሰሞኑን? ሰሞኑን ከዛኛዉ ሰሞን የሚለየዉ ጾም መሆኑ ነዉ... በዚህ በጾም ወቅት ሴቷ ሹሩባዋን ተሰርታ... ነጠላዋን ተከናንባ... የጾም ዉሀ መስላ ወደቤተክርስትያን ስትሄድ... ያያት የትናንትናዋ ሴት አትመስልም... አለባበስዋ ይሆን እንዲህ አቅሌን የሚያሳጣኝ? አመጋገብዋስ ይሆን? ቬጂቴሪያን መሆን በራሱ ዉበት ነዉ... እንደማማ ደብዚ ቦርጭ አላስፈላጊ የስብ ክምችቶች የማያስፈልግ ቦታ ላይ መቀመጣቸዉ በራሱ ጸረ ዉበት ነዉ.... ወይንስ በጾም ወቅት ፊታቸዉ ላይ የሚፈጠረዉ የአዳምን ዘር ያለማየት ቃል ኪዳን? ነዉ እኔ ላይ ያለ ሰይጣን? እነሱን ለማሳት እንደ ቀትር እባብ መርገብገብ?

ቆይ ደግሞ የእስልምና ተከታይ ሴቶችን ዉበት... ዉበት እንኳን አንጽራዊ ነዉ ...ቅርጽ..በርግጥ እሱም አንጻራዊ ነዉ... ግን ወንዳዊ የሆነ አለማቀፍ የቅርጽ ቁንጂና መስፈርት አለ... ከሆድ ገባ .... ቂጥ ከሗላ ሲያዩት ግርማ ሞገሱ.... ከፊት ለፊት ሲያዩት... ከጎንና ከጎን እንዳባያ በሬ ሻኛ አለሁ አለሁ ማለቱ... ከጎን ሲያዩት ... እንስራ ማስቀመጫ መምሰሉ.... ይህንን ነገር ባብዛኛዉ እስላም ሴቶች የግላቸዉ ነዉ!! ደረታቸዉ ጋ ያለዉ ነገርስ ቢሆን... ግን ሚስጥሩ ምን ይሆን?

ሙዝ1 ስራ ሲፈታ... ዝም ብሎ ከመቀመጥ አይምሮው ሲያስብ ሲያሰላስል... የሙስሊም ሴቶች ዉበት... በቀን 7 ጊዜ የሚያደርጉት ስግደት ለቅርጻቸዉ በጎ... እረ ምን በጎ ብቻ .... ብቻ የሆነ ነገር በሉት.... አሪፍ አስተዋጾ አለዉ አሉ መርጌታ ጌታ....
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ስጥ እንግዲህ » Mon Aug 13, 2007 12:44 pm

አንተ በፍልሰታ ምድር ምን ሴት አሳየህ?
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ሀምሳለ » Mon Aug 13, 2007 3:57 pm

ዋው ከስራ ፍቃድ እየጠየቁ :D ያስቀድሳሉ የትባረኩ ናቸው
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests