......
ፍቄን ካየሁት ይኸው ልክ በ 8 ዓመቴ ተገናኘን፡፡
የት እንደነበርኩኝ ለ8 ዓመት ልጽፍ አሰብኩና፤ ስለኔ ታሪክ ደንታ እንደሌላችሁ፤ ደሞም ላወጋችሁ የጀመርኩት ስለ ራሔል፣ ሶፊና ፍቄ ስለሆነ ተውኩት እንጂ ያለፍኩበት የ 8 ዓመት ታሪክ እጅግ አሳዛኝ. አስደንጋጭ. ቀለማዊ. እና አስደሳች ነበር...
ራሑ አግብታ 2 ወልዳለች......ሶፊ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ አርፋለች...
ችሎ_ማደር wrote:......

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 6 guests