የአክስቴ ልጅ ሁለት ወዶ ይነኍለላል

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re: የአክስቴ ልጅ ሁለት ወዶ ይነኍለላል

Postby ችሎ_ማደር » Thu Sep 22, 2016 12:19 pm

......
ፍቄን ካየሁት ይኸው ልክ በ 8 ዓመቴ ተገናኘን፡፡
የት እንደነበርኩኝ ለ8 ዓመት ልጽፍ አሰብኩና፤ ስለኔ ታሪክ ደንታ እንደሌላችሁ፤ ደሞም ላወጋችሁ የጀመርኩት ስለ ራሔል፣ ሶፊና ፍቄ ስለሆነ ተውኩት እንጂ ያለፍኩበት የ 8 ዓመት ታሪክ እጅግ አሳዛኝ. አስደንጋጭ. ቀለማዊ. እና አስደሳች ነበር...

ራሑ አግብታ 2 ወልዳለች......ሶፊ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ አርፋለች...
"The difference between stupidity and genius is that genius has its limits." Albert Einstein
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Re: የአክስቴ ልጅ ሁለት ወዶ ይነኍለላል

Postby ክቡራን » Thu Sep 22, 2016 10:49 pm

ችሎ_ማደር wrote:......
ፍቄን ካየሁት ይኸው ልክ በ 8 ዓመቴ ተገናኘን፡፡
የት እንደነበርኩኝ ለ8 ዓመት ልጽፍ አሰብኩና፤ ስለኔ ታሪክ ደንታ እንደሌላችሁ፤ ደሞም ላወጋችሁ የጀመርኩት ስለ ራሔል፣ ሶፊና ፍቄ ስለሆነ ተውኩት እንጂ ያለፍኩበት የ 8 ዓመት ታሪክ እጅግ አሳዛኝ. አስደንጋጭ. ቀለማዊ. እና አስደሳች ነበር...

ራሑ አግብታ 2 ወልዳለች......ሶፊ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ አርፋለች...

ይህ ታሪክ እውነተኛ ከሆነ ወይንም በ እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ከሆነ የሶፊን ነፍስ ይማር!! ተመሳሳይ እሳዛኝ ገጠመኞች እውቃለሁ ፡፡ መጽናናት ይሁንላችሁ ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9235
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የአክስቴ ልጅ ሁለት ወዶ ይነኍለላል

Postby ችሎ_ማደር » Tue Jan 08, 2019 12:49 am

ክቡራን፤

ታላቅ ሰው፤ ምነው ወንድሜ እንዲህ ተወዳጁን አቢይን የጠመድከው? ታዘብኩሕ፡፡
"The difference between stupidity and genius is that genius has its limits." Albert Einstein
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests