የጃማ ልጆች ካላችሁ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የጃማ ልጆች ካላችሁ

Postby የጃማ ጦስኝ » Mon Feb 04, 2008 2:39 pm

ሰላም


Image

ብቅ ብቅ በሉ መልካም ሥራ ለመሥራት::


እህታችሁ
የጃማ ጦስኝ - ከጃማ
Last edited by የጃማ ጦስኝ on Wed Mar 04, 2009 7:45 pm, edited 2 times in total.
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby 30-73 » Mon Feb 04, 2008 2:53 pm

የጃማ ጦስኝ

ጃማ ደሞ የት ነው?
30-73
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 106
Joined: Tue Oct 02, 2007 6:23 pm

Postby የጃማ ጦስኝ » Mon Feb 04, 2008 3:06 pm

ወገኖቸ ጃማ ደሞ የት ነው ለሚለው ጥያቄ መልሱ ከመርሐቤቴ ሰሜን ሸዋ በኩል ሲሆን ለወሎም በደቡብ በኩል የምትገኝ ወረዳ ናት ይህን ያህል ካስረዳን በቂ ነው::

ግን የጃማ ልጆች ካላችሁ ብየትኛውም አካባቢ እስኪ እንገናኝ በዚች እና ትዝታ እንወያይ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby ወሮበላው » Mon Feb 04, 2008 3:17 pm

አንተ ደፋር ነህ ... የመጨረሻ ... ጃማ ምናምን ትላለህ እንዴ .. ከጃማዎች የመጀምሪያውም የመጨረሻውም አንተ ትመስለኛልህ ዋርካ ተጠቃሚ ... ካርታ ላይ የሌለ ሀገር ትጠራለህ ... ትገርማለህ ... እኔ ደሞ ጂማ ምትል መስሎኝ ነበር እኮ .... ጃማዎች ሰብሰብ በሉለት እስኪ ...ሎል
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby የጃማ ጦስኝ » Mon Feb 04, 2008 5:12 pm

አይ ያንተ ነገር እኔስ የገረመኝ እሱ አይደለም እንዴ ብቸኛ መሆኔ ያሳዝናል እስኪ እኔም እንዳልጠፋባቸው

እንዳልከው ስለ ድፍረቴ ይቅርታ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby ወንዳታ » Mon Feb 04, 2008 5:32 pm

waz up men, i have never been in jamma or merhabete but my dad is from midda. its near there. just wanna say that ure not the only one
love n respect 4 all
ወንዳታ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Mon Jan 31, 2005 3:23 pm
Location: united kingdom

Postby ወሮበላው » Mon Feb 04, 2008 6:06 pm

የጃማ ጦስኝ wrote:አይ ያንተ ነገር እኔስ የገረመኝ እሱ አይደለም እንዴ ብቸኛ መሆኔ ያሳዝናል እስኪ እኔም እንዳልጠፋባቸው

እንዳልከው ስለ ድፍረቴ ይቅርታ


አይዞን ... ጃማ የጀግኖች ሀገር ... ጃማን እና መራቤቴን የማያውቅማ.... ለበአሉ ድምቀት ነው ... ይመቺህ ... ምንግዜም ጃማ እና ጦሲኝ ... ግን ለምን ጦሲኝ ተባለ ???
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby የጃማ ጦስኝ » Tue Feb 05, 2008 3:34 pm

ሰላም እንዴት አላችሁ ?

ወንዳታ እና ወሮበላው ስለፈጣን መልሳችሁ ከልብ አመሰግናለሁ;;

አሁንም ያገሬን ልጆች በማፈላለግ ላይ ነኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby ሰልማ1 » Tue Feb 05, 2008 4:18 pm

ጃማ እና መሬ አንድ ናቸው ወይስ የተለያዩ? አለም ከተማስ?
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ወቸውጉድ » Tue Feb 05, 2008 4:54 pm

ሰልማ1 wrote:ጃማ እና መሬ አንድ ናቸው ወይስ የተለያዩ? አለም ከተማስ?
እኔ እስከማውቀው ድረስ ምንም ልዩነት የላቸውም:: አለም ከተማ የመርሀቤቴ ዋና ከተማ መሆኑን ነው የማውቀው:: ከዚያም መራኛ ወደ መንዝ መንዝ ወደ ይፋት እያልክ ተጉለት ቡልጋና ምንጃር ትሄዳለህ:: ይህንን ነው ከቤተሰቦቼ የተማርኩት::

ይህችን ዘፈን ልጋብዛችሁ

http://www.youtube.com/watch?v=MQ3UVyz6 ... re=related
"REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw-
ወቸውጉድ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2547
Joined: Sat Mar 11, 2006 2:32 am

Postby የጃማ ጦስኝ » Wed Feb 06, 2008 2:26 pm

ወቸውጉድ በጣም አመሰግንሀለሁ ቤቱ እንዲደምቅ የመረጥከው ዘፈን ደስ ይላል

በተረፈ በያላችሁበት ያገሬን ልጆች አፈላልጉልኝ!!! አስካሁን አንድም አለሁ ያለኝ የለም :: ሁላጩንም አመሰግናለሁ;;
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

ሳያውቅ

Postby ወልዲያ » Thu Feb 07, 2008 8:28 am

ሠላም ጦስኝ!ማወቁን ማውቄ ባንች ልጠየቅ:
ጃን ተከተል ድረስ እኛ ስንደልቅ:
የጁ ብቻ ቀረ በከንቱ ሳያውቅ::


ሠላም
ወልዲያ
ወልዲያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 679
Joined: Tue Apr 17, 2007 11:55 am
Location: የጁ - ወሎ

የጃማ ጦሲኝ!

Postby ወርቅሰው1 » Thu Feb 07, 2008 10:09 am

የጃማ ጦሲኝ!
አዎ ብዙዎቹ እንደተናገሩት ጃማ ከመርሃህቤቴ ማዶ ነች:: የጥንት ኢትዮጵያዊያን የሚገኙባት:: ከዚያም መንዝ የሚያዋስናት ነች:: \ሞጃ| ከማዶዋ ሆና ትታያለች:: ለኢትዮጵያ ህልውና እነኛ ሰዎች ብዙ አድርገዋል ዘለዓለማዊ እንድትሆን:: የጃማ ታሪክ ብዙ ነው በቀድሞ ጊዜ ከጃማዎች ያልተጋባ የለም ነበረ ይገባል:: የቆንጆዎች አምባ ነው ስሟ:: የኔ የሴት አያቴ አገር ነው ጃማ:: ጥሩህዝብና ጎበዝ ገበሬዎች ናቸው ሁሉን ያመርታሉ:: አገሬ ስመለስ የማያት አገር ብትኖር እሷ አንደኛዋ ናት::
እኔ ዘመዶቼ የተወለደበትን ስፍራ አልቀበልም ነበር:: አገሬ ሁሉም የኢትዮጵያ አድራሻ በመሆኑ:: እንዲያው ሰዎች መፈልግህን ስላነበብኩ ጃማ ጃማ ሲሉ ዘመዶች ተሰብስበው እሰማቸው ነበር:: በአዲሱ ዘመን ደግሞ አንተም&ቺም ጃማ ማለት ስትጀምሪ አስገረመኝ::

አክባሪህ
ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby ህይወት » Thu Feb 07, 2008 2:25 pm

ሰላም ቤቶች!

የኔ አባቴ ጃማ ነው አገሩ ግን ሄጄ አላውቅም አባቴ ግን ሁሌ ጃማን እያሞጋገሰ ስያወራ እሰማ ነበር
እናቴ ደግሞ መርሀቤቴ ናት እኔም ብዙ ግዜ ሄጄ አውቃለሁ አለም ከተማ, አፈዘዝ, ላይ ቤት ታች ቤት ምናምን.........መርሀቤቴና ጃማ ስሙ ሲጠራ ልቤ ድው ድው ይላል!
ህይወት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 167
Joined: Mon Dec 15, 2003 5:11 pm

Postby የጃማ ጦስኝ » Thu Feb 07, 2008 6:15 pm

ሰላም ወገኖች እንዴት ናችሁ? መልሳችሁን ሳገኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: ወርቅሰው እና ህይወት በጣም አመሰግናለሁ;;

በመጀመሪያ የጃማ ልጆች ካላችሁ ያልኩበት አንዳንድ ጊዜ በተለያየ ምክንያት አካባቢን ለቀን ስለምንወጣ አብረን ያደግናቸውን ልጆች ጭራሽ ስለምንጠፋፋ ቴክኖሎጂውን በመጠቀም ከያለንበት ብዚች እየተገናኘን የልጂነትንም ሆነ አሁን ያለንበትን እንዲሁ ለመወያየት እና ከተበረታም እንዲሁ ለማድረግ እንጂ በሌላ ዘረኝነት ለመፍጠር እንዳልሆን እንድትረዱልኝ በትህትና አሳስባለሁ
በተረፈ ግን ሁላችንም አንድ ነን ቤቱንም ስለጎበኛችሁልኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው:: አትጥፉብኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests