የጃማ ልጆች ካላችሁ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ድርሰት » Tue Jul 13, 2010 8:50 am

ወይ እርስዎ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
There is always a small beginning for every thing that we should not despise!!!!!!!!!!!
ድርሰት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Mon Jan 19, 2004 6:16 pm
Location: united states

Re: የጃማ ልጆች ካላችሁ

Postby እናሽንፋለን » Tue Jul 13, 2010 8:08 pm

በምን እድሌ?
የጃማ ጦስኝ wrote:ሰላም


Image

ብቅ ብቅ በሉ መልካም ሥራ ለመሥራት::


እህታችሁ
የጃማ ጦስኝ - ከጃማ
እናሽንፋለን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Tue Jul 13, 2010 7:59 pm

Postby የጃማ ጦስኝ » Sat Jul 17, 2010 10:05 pm

ሰላም ለጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎች
እንኳን ደህና መጣህ እንግዳችን እናሸንፋለን

በተለይ ቤቷን ከመጀመሪያ ጀምረህ ስላነበብካት ከልብ የሆነ ምስጋናየ ይድረስህ!!
በል ይልመድብህ

የጃማ ጦስኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby የጃማ ጦስኝ » Mon Jul 26, 2010 10:55 pm

ሰላመ የጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎቸ እንዴት ከረማችሁ?
እስኪ አባይን እንየው:

http://www.blip.tv/file/3754221

አባይ ምን ክፍቶት ነው እንዲህ ያመረረ?
ከኢትዮጵያ ኮብልሎ ግብጽ ላይ ያደረ!!
ሱዳንን; ኡጋንዳን; ሩዋንዳን ረግጦ;
አሌክሳንድርያ ለምን ሄደ መርጦ?
ቢከፋው ይሆናል ፈላጊ ሰው ቢያጣ;
ሰብስቦ የሚይዘው እግር ሳያወጣ;
የጎጃም ገበሬ ደግ ነው ወለላ;
እንኳን ካገሩ ልጅ ; ከግብጽ ;ከሱዳን ተካፍሎ የሚበላ;
እኔስ የሚገርመኝ የአባይ መገስገስ;
እንዲህ እንደሚሄድ ምነው አይመለስ!!!!!!!

መልካም ቆይታ
እህታችሁ የጃማ ጦስኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby የጃማ ጦስኝ » Sat Jul 31, 2010 5:50 pm

ሰላም ለጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎች እንደምን አላችሁ ተጠፋፋን::
እስኪ ሁላችሁም ብቅ ብቅ በሉ !
በተረፈ መልካም ሰንበት
ለሁላችንም ይሁንልን

እህታችሁ የጃማ ጦስኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby የጃማ ጦስኝ » Sat Aug 07, 2010 4:34 pm

ሰላም ለጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎቸ እንደምን አላችሁ?
ተጠፋፋን;

አመቱ እንደ አንድ ቀን እንዲህ እየሮጠ;
የሮጥኩት እሩጫም ልቤን ካቀለጠ;
መለስ ብየ ሳየው አመጣጤን ሁሉ;
አሁንም ይሮጣል ይህ ልቤ እንዳመሉ::
እባክህ ፈጣሪ የፍጥረታት ቤዛ
እንደ አምናው እንዳልሆን ልቤ ልብ ትግዛ!!!!!!!!

እግዚአብሔር እንኳን ለፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሰን : አደረሳችሁ:::

እህታችሁ የጃማ ጦስኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby ለገሂዳ » Sat Aug 14, 2010 7:44 pm

ሰላም ለሁላችሁ:: ለቤቱ ጀባታ አንዲት ግጥም እነሆ - እንደሚከተለው:

በውስኪ አወራርዶ
ጮማ የሚቆርጠው
ቁራሽ ያረረበት
ለማኝ የከበበው
በቁንጣን ተሞልቶ
ራብን ተራበው::
ለገሂዳ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Fri Jan 25, 2008 1:41 am

Postby የጃማ ጦስኝ » Mon Aug 16, 2010 10:47 pm

ሰላም ወገኖቸ እንደምን አላችሁ የፍልሰታ ጾም ይዞን ተጠፋፋን:: በሰላም ለፍጻሜው ያድርሰን:: በያለንበት በጸሎት እንተሳሰብ::

እስኪ እኔም አንድ ግጥም ጣል ላድርግ:=

ልብ - ለልብ

ለምን አቤል ሞተ አንድ ዘር ሳይተካ?
በመስዋዕቱ ሰብ አምላኩን ያረካ!!!
ልቡ የተገኘ ከዓምላክ ተቆራኝቶ;
ከምድር በረከት ሰማያዊ ሽቶ;
አቀረበ መስዋዕት ያማረውን መርጦ;
እግዚአብሔርም አዩው በደስታ ተውጦ::
አቤል መልካሙ ሰው የሌለው ቅሬታ;
የወንድሙን ቁጣ መች አየ ለአንድ አፍታ:::
እንግዲህ:-

ዘሩን ሳይተካልን አቤል እማ ሞቷል!!!!!!!!!!!!!!
ድርሻችን ቃየል ነው ልብ - ለልብ የታልልልልልልልልልልልልልልል

የጃማ ጦስኝ
መልካም ቆይታ ይሁንልን::
ጾሙን የፍቅር, የበረከት እና ለመንፈሳዊ ነገርም የምንነቃቃበት ያድርግልን::
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby የጃማ ጦስኝ » Mon Aug 23, 2010 12:13 am

[color=red] እንኳን ለጌታችን እና ለመድሐኒታችን እናት ለእመቤታችን ቅድስት ድ ንግል ማርያም የፍልስታ በዓል በስላም አደረሳችሁ:
ሰላም ለጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎቸ በሙሉ;
እስቲ አንድ ብየ ልውጣ:
ማቴ.1;39-46
ተራራማው ሀገር የይሁዳ ከተማ;
እንደምን ታድሏል ብስራቱን የሰማ::
የጌታየ እናቱ ድምጽሽ የረቀቀ ሰላምታሽ ሲስማ ጽንሱ ፈነደቀ::
ኤልሳቤጥ ሰገደች ለታላቁ ጌታ;
አፏንም ከፈተች በመንፈስ ተሞልታ;
በድንግል ማርያም ውስጥ ብርሀኑን አይታ::
ብዙ ሴቶች ሞልተው መልካም ያደረጉ;
ለቃሉም ለፍቅሩም በቤቱ የተጉ;
አንቺ ሚዛን ደፍተሽ ከሴቶቹ ሁሉ;
ማደሪያ አደረገሽ ለከበረው ቃሉ::

መልካም አመት በዓል::
እህታችሁ የጃማ ጦስኝ/color]
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby የጃማ ጦስኝ » Tue Aug 24, 2010 10:45 pm

ነፍሴ እረፍት አለልሽ ከጌታ;
ታምነሽ አኑሪኝ በጌታ !!
በቴዲ አፍሮ
http://www.ethiotube.net/video/10483/Te ... to-Lemenor


እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አይልም ?
ገና ምድር በጌታ ምስጋና ትሞላለች
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby የጃማ ጦስኝ » Sat Aug 28, 2010 12:18 am

ሰላም ለጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎቸ! ሁሉም ስራ በዛበት ለዚህ ነው ቤቱ የቀዘቀዘው::
እስኪ ከሰማሁት አንድ ልበል;-
የአጼ ምኒሊክ አገልጋይ የነበሩት አቶ ዘውዴ ነሲቡ በ128 ዓመታቸው አረፉ::
htt://www.youtube.com/watch?v=Rm2mzUeKH ... re=related
እንዴት ድንቅ ዓምላክ ነው ጥበቡ የበዛ;
ምን እድሜ ቢረዝም ፍጥሩን አይረሳ::
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby የጃማ ጦስኝ » Tue Sep 07, 2010 10:08 pm

ሰላም ለጃማ ጦስኝ ቤት ታዛቢዎቸ እንደምን አላችሁ? ቤቷ በጣም ቀዝቅዛለች:: ስራ በዛ መሰለኝ;
ዓመት አልፎ አመት ሊተካ ቀናቶች ቀርተዋል:: ዓምላክ ዘመን አሳልፎ ዘመን ሲተካ ;እኛም ከዘመኑ ጋር አብረን የመድረስ እድል ስለሰጠን እድሜ ስለጨመረልን ልናመሰግነው ይገባል:: ለዘላለም ይመስገን!!
ባለፈው ዘመን ምን አደረግን?
ለሚመጣውስ ምን እናድርግ?
ይኸ የዓምላክ እቅድ እና ፈቃድ ነው::
እንጂ የፈለግነውን ባለፈው ዘመን ባናገኝ ወይም ተሳክቶልን ካገኘን የዘመኑ ክፍት ወይም የዘመኑ ጥሩነት አይደለም::

በሰባቂ ምላስ አሳብቀህ,አናድፈህ, በመርገም ልትቀጣው;
ስምር ባጣ ቅኔ ወለባ ልትሰካ ጉራ ልትቸረችር
ጊዜን አትራገም ዘመን ምን በወጣው!!
ዘመን ምን በደለህ?
ጎህ ቀዶ ለተሲያት ጀንበር አዘቅዝቃ
ተራ ትለቃለች ፀሐይ ለጨረቃ;
የአራዊት መንገሻው ጽልመቱ ተገፎ;
ባጥቢያው ቀን ይወጣል የጨለመው አልፎ;;
የሳምንቱ ቀናት በየረገዳቸው;
አስታጉለው አያውቁም ከየምላዳቸው;
መጽው ጸደይ ፈቅዶ በጋው ክረምት ወዶ;
ሰንበት ሰኞ ሳይሆን ያለቦታው ሄዶ;
የአዝማናት ዓመታት የየዓመቱም ወራት;
ተዛንፈው አያውቁም አበላሽተው ሥርዓት;
ጊዜ እንኳን ነፍስ አውቆ ዘመን እ ንደት ስእብት የሱ ሩሕ ሲመዘን;
ሙቀጫ ስትሰግጥ;የምክንያት ድርሰት ፈጥረህ ስታላዝን;
ሐልያህ በሽቅጦ ውሃ በልቶህ ልትቀር በሜዳ ስትዛዝን;
ኮሶ እንዳገሳው ሰው ፊቴን አቀጭሜ ላንተ ነው የማዝን:: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ማጣጣም-ማምረሩን ምላስክን መርምረህ አጢነህ ሳትፈትን;
አንተው ላንተው ዋቢ መብቃትክን ሳታምን;
አትሁን የእርጎ ዝንብ
ደርሶ አንተ ምንድን ነህ ዘመን የምትኮንን!!!!!!!!!!!!

ዘመንን ከመርገም እግዜር ይጠብቀንንንንንንንንንንንን

እህታችሁ የጃማ ጦስኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby ድርሰት » Fri Sep 10, 2010 4:53 pm

There is always a small beginning for every thing that we should not despise!!!!!!!!!!!
ድርሰት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Mon Jan 19, 2004 6:16 pm
Location: united states

Postby ድርሰት » Fri Sep 10, 2010 7:01 pm

ምንጩ ያልታወቀ!.................
There is always a small beginning for every thing that we should not despise!!!!!!!!!!!
ድርሰት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Mon Jan 19, 2004 6:16 pm
Location: united states

Postby የጃማ ጦስኝ » Fri Sep 10, 2010 10:43 pm

ሰላም ለጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎች
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን!!
የበረከት; የሰላም እና የፍቅር ዓምላክ መጭውን ዓመት በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን ዘንድ ሁላችንንም የጤና; የዕድሜ ባለፀጋ ያድርገን ::ከርሞ በዚህ ጊዜ ሁላችንንም ያድርሰን!!

እህታችሁ የጃማ ጦስኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests