የጃማ ልጆች ካላችሁ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሾተል » Fri Aug 23, 2013 8:37 pm

የጃማ ጦስኝ wrote:ሰላም የጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎቸ እንደምን አላችሁ?
እስኪ ይቺን ብሎግ ጎብኙልኝ
www.ayalseyoum.com


መልካም ሰንበት
እህታችሁ የጃማ ጦስኝ


የጃማ ሰላም ነሽ እህቴ::በጣም ተጠፋፋን::በስልክም ካወራን ረጅም ጊዜ ሆነን::የሞባይል ስልኬ አሁንም ካለሽ በቪበር ደውይልኝና የሆድ የሆዳችንን እንደ ድሮዋችን እናውራ::ውቢትዋ አገርሽን የዋሁን ያገርሽን ህዝብ ውስጡ ገብቼ ኑሮውን ኖሬ ነው ባለፈው የመጣሁት::መቼም እንዴት የማይረሳ ትዝታ ጥለውብኝ እንደመጣሁ ስንደዋወል እነግርሻለሁ::

በይ አንጠፋፋ::

ስለብሎግሽ እግዜር ይስጥልኝ::የጀርመኗ እህታችንም በጣሙን ጠፍታብኛለች::በሰላም ነው?የናፍቆት ሰላምታ አቅርቢልኝ::

ከታላቅ ፍቅርና አክብሮት ጋር::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby የጃማ ጦስኝ » Tue Sep 17, 2013 12:23 pm

ሰላም የጃማ ጦስኝ ቤት ታዳሚዎቸ እንደምን ከረማችሁ
ይቅርታ በጣም ጠፋሁ ለነገሩ ሌላ ቤት ስለጀመርኩ ነው:: ስለሆነም እናንተ ከሌላችሁ ቤቴ አይደምቅም እና እንግዲህ ቤቴን አደራ እንደ እኔው ሆናችሁ ተከታተሉልኝ:: የቤቱ አላማ ፈጣሪን ለማመስገን ብቻ ነው:: የተለያዩ መንፈሳዊ ግጥሞች; አጠር አጠር ያሉ ልብ ወለድ ታሪኮች; መንፈሳዊ ስብከቶች እንዲሁም በየ እለቱ ከፈጣሪ ጋር የሚያስተሳስሩንን ጥቅሶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለማቅረብ እሞክራለሁ:: ሁሉም ካለ እናንተ አይሆንም እና አደራየ የጠበቀ ነው::
ayalneshamedie.com
አክባሪ እህታችሁ የጃማ ጦስኝ
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron