ዝክረ-ወሲብ (ከ 18 እድሜ በታች ላሉ የተከለከለ)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሾተል » Tue Sep 14, 2010 7:29 pm

ጉድ እኮ ነው.....በወጣትነተ ጎረመስኩ መሰለኝ ዛሬ የቭየና አየር ንፋሳማ ስለነበር ከቤቴ ወደ ራድዮ ጣብያችን በሳይክል የበላሁ ያዛጋሁትን አሰባስቤ በከፍተኛ ፍጥነት ከንፋሱ ጋር እየታገልኩ ሳይክለን ወደራድዮ ጣብያው ስጋልብ ስጋልብ እንደገና ሀይለኛውን ነፋስ እየሰነጠቅኩ ስጋልብ የላብ ፏፏቴ መላ ሰውነቴን አልቦት ቁጭ::ስትረስ ነገር ስለነበረኝ ያንን አላገናዘብኩም ነበር::ልክ ፕሮግራሜን በክብርነታችን ሆነን እንደጨረስን ወደ ማረፍያ ክፍል ሄጄ ቁጭ ስል ላቡ የለበስኩት ጥቁር በነጭ ትሸርቴ ላይ ደርቆ ኖሮ ሀይለኛ የጎረምሳ ጠረን አምጥቶ አካባቢውን ቢያጥነው እሰይ እሰይ ከልጅነት ወደ ጎረምሳነት ተቀየርኩ ብዬ አበባየሆሽ እደልቅ ጀመር::ቶሎ አንድ ነገር ጽፌላችሁ ጎረምሳ ጎረምሳ የሚለውን የላብ ጠረኔን አሁን ካለሁበት የራድዮ ጣብያ ወደ ቤቴ ሄጄ ለመታጠብ ቸኩያለሁ ስላችሁ ክብርነታችንን መስደብ ለሚፈልግ እኛም ሰው ስለሆንን ልክ እንዳሁኑ ጎረምሳ ጎረምሳ እንሸታለን በማለት ለመሰደብያ ቲፕ ለመስጠትም ጭምር ነው::ደግሞ ጎረመስን ብለናል አይደል እንግዲህ ይታይልን የዋርካው እድሜያችንን ከ 50 በላይ የሆነውን አምጥተው ከብቶቻችን ሲያነጻጽሩ እዩልን::

ደስ የሚለኝ ክብርነታችን ከሀሳባቸው ጋር ሲሙዋገት ስለእድሜና የጸጉራችን አበጣጠር አረማመድና አሳሳቅ እንዲሁም ውፍረትና ልፍስፍስነት ሲያወጉና የማይመለከተንን እድሜ መልክ ዝርያና የፖለቲካ ቡድን ሲዝረከረኩ ማየት ያስደስተናል::

እኛን እንዲሰድቡን እኛ እራሳችን ቲፕ ካልሰጠናቸው የት ስድብ መፍጠር ችለው ይሰድቡናል?ፈጠራ ዜሮ ስለሆኑ እኛ መንደርደርያ እንሰጣቸዋለን::ከዛ ዱቅ ብሎ መላጥ ነው::የሚልጥ ነገር ሳይልጥ አዝኖ ይተዋቸውና::

ለማንኛውም ጎረምሳ ጎረምሳ በሚሸተው ክብርነታችን ሆነን ወደበታችን ከመሄዳችን በፊት አንድ ቁም ነገር እንጻፍላችሁ::አጠገባችን የተቀመጠ ታድሎ....የታባቱ ይታጠናታል::

በሉ በሚቀጥለው ገጽ ቶሎ ቶሎ እንጻፍላችሁና ራድዮ ጣብያችንን ለቀን ወደቤት በመጣንባት ቢሽክሊሊታችን እንፈርጥጥ::

መጣን

ሾተል ነን.....ወይ ጉድ ለካስ ጎርምሰን ኖሮዋል....ላባችን አሪቲ አሪቲ ጠረና
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Sep 14, 2010 8:04 pm

የዛሬ ስድስት ወር አካባቢ ነው::ብቻ የሆነ አካባቢ ተግባባን::በርግጥ ረዥም ባይባልም ከሆኑ አመታቶች ጀምሮ የላይ ላይ እንተዋወቅ ነበር::በሆነ አጋጣሚ የመገናኘት እድል አጋጠመንና ከዚች ልጅና ከጉዋደኛዋ ጋር በደንብ ተግባባን::ከመግባባት አልፎ ተቃለድን::ስለሆቢ አወጋን::የተወሰኑት ሆቢዮቻችን ተማስለው ስለነበር ሆቢያችንን በመተመለከ የሆቢያችንን ሱስ ለማስደሰት አንዳችን ጋር ያለና አንዳችን ጋር የሌለ ነገር ልንዋዋስ ቃል ተግባባን::እንዲሁም ስልክ ከመለዋወጥ አልፎ ልንገናኝም ተስማማን::

ልጅቷ አፍሪካዊ ስትሆን ቆንጅዬ ነች::እድሜዋ ከ 25 በታችን ነው::በጣም በታች እንጂ:....በቃ ደስ የምትል ሰውነትዋ በጥሩ ሁኔታ የተጠበቀና እንደኔ ያለ እንደጉድ የሚመኘው::የዋህ ፊት እንዲሁም ስትስቅ ግድል የምታደርግ::ኮስተር ስትል ደግሞ ምነው በቀረብኝ የምታስብል አይነት የሁለት ገጽታዎች ባለሀብት ስትሆን ክብርነታችን እስካወቃት ድረስ ሰውን የማትጎዳ ጠይም አፍሪካዊ ልጅ.......

ከዛ በቃ ካንዴ ሁለት ጊዜ እንዲሁም በላይ ተደዋወልን.....በተደጋጋሚ መገናኘት እንዳለብን ነግራኝ ነገር ግን ቀን ሳትቆርጥ በእንጥልጥል መገናኘታችንን አቆይታው ዝም አለች::በመሀል አንድ ሁለት ጊዜ የሆኑ ፌስቶች ተገናኝተናል::ከሰዎች ጋር ስለነበረች በቅኔያዊ የቃላት ውርወራ ተተራርበናል::ግን አሁንም መገናኘት እንዳለብን በፉገራ አይነት ልቤ የሚንጠለጠል ይመስል ቃል ትገባልኛለች::በርግጥ ሁለታችንም ለምን እንደምንገናኝ ብዙም በርግጠኝነት ባናውቀውም ከእኔ መዋስ የምትፈልገው ነገር ስላለ ያንን ለመውሰድና በዛውም አንዳንድ ጨዋታዎችን ሻይ ቡና እያልን እንድንጫወት ነው እንጂ ወደለላ በልባችን እናስብ ይሆን እንጂ ግልጽ አድርገን ወላ ለአልጋ ወላ ለቁም ይሁን ለፉ ግልጽ አውጥተን አላወራንም::

ይኽ በእንዲህ እንዳለ ወራቶች በእንጥልጥል ተቆጠሩ::ያ እየሆነ ሳለ በፌስ ቡክ ብዙ ጊዜ ቻት አድርገናል::ያው በቻት ተሳስቀናል...ተመካክረናል...ቁም ነገር አውርተናል....ትንሽ ወጣ ሊሉ የጀመራቸው ጨዋታዎችንም ተጫውተናል...መልካም ነገር ተመኛኝተናል::ግን ዘልቀን ብዙም ስለብልግና እንበለው ስለብድ አውርተን አናውቅም ነበር::ያንን ስል አንድ ቀን ለረጅም ጊዜ ያልደገምነውን ስለብድ ኤክስፒሪያንስ ባጭሩ በፌስቡክ ተቀዳደን ነበር::

ይኽ እንዲህ ሆኖ ቆይቶ ሳለ የእንቁጣጣሽ እለት ፌስ ቡክ ተገናኘንና በቀጥታ ቁም ነገር ማውራት እንደምፈልግና አንድ እርዳታ እንደምፈልግ ሌሎች ቺኮችን እንደምጠይቃቸው ጠየቅኩዋት::

"ዛሬ የኢትዮዽያ አዲስ አመት ስለሆነና አክቲቭ ሆኜ በምሳተፍበት ፎረም ጽሁፌን ለሚያነቡ የፎረሙ ታዳሚዎች አንድ የአዲስ አመት ስጦታ በጽሁፍ መልክ ልሰጣቸው እፈልጋለሁና የግልሽን ልምድ እንድታካፍዪኝ በአንባቢዎቼ ስም እጠይቅሻለሁ " አልኩዋትና ወሲብን የነካካ ሩም ከፍቼ አንዳንድ ጊዜ የልምዴን እያካፈልኩ እንዳለሁ በደንብ አብራርቼና ቀስ በቀስ ግልጽ ሆኜ ወደ ግልጽነት ከትቼ ጠየቅኩዋት::

የሆነ ቦታ ልትሄድ ስለነበር በጣም ተቻኩላ ነበር::ማለት መለባበስ እንዳለባት ጻፈችልኝና የጠየቅኩዋት ጥያቄ ብዙም እንዳልገባት በፌስ ቡክ ጽፋልኝ ከምትሄድበት ቦታ ተመልሳ ስትመጣ በስልክ እንደምናወራ ነግራኝ ከፌስ ቡክ ልትወጣ ስትል እኔ ደግሞ ያፈረችና ጥያቄዬ ሪጄክት የተደረገ ስለመሰለን አንዳንድ ቃላቶችን ወርውሬ ማለት እናንተ አፍሪካዊ ሴቶች እዚህም አውሮፓ እያላችሁ አትማሩም ግልጽነት ይጎላችሁዋል....ግን ልክ እንዳወቃችሁ ሆናችሁና ግልጽ እንደሆናችሁ ታካብዳላችሁ ብዬ ወቀስኩዋትና ከፌስ ቡክ ወጣሁ::

ከተወሰኑ ደቂቃዎች በሁዋላ ስልኬ ተንጫረረና ላነሳው የደወለልኝን ደዋይ ስም ሳይ ይቺው ልጅ ሆና አገኘሁዋት::

"አምብዬ እነ አካብጄ ሳይሆን አንደኛ ተቻኩየ ስለነበረ ሁለተኛ ያልከኝ ስላልገባን ነውና ወደምሄድበት ቦታ በትራንስፖርት ሄጀ እስክደርስ ድረስ ግልጽ አድርገኽ ጠይቀኝ አለችኝ::

"ቅድም የጠየቅኩሽ እኮ ወሲብን በተመለከተ ወንዶች ምን አይነት ወሲብ ቢፈጽሙ ወይም ፍቅር ሲሰሩ ነው ክላይማክስ ደረጃ የምትደርሽው ወይም ኢጃኩሌት የምታደርጊው" አልኩዋት::

ይቺ ቆንጅዬ ብዙም የወሲብ ልምድ የላትም::ሀይስኩል ትምህርት ቤት እያለች ከመጀመርያው የወንድ ጉዋደኛዋ ጋር እዚህ ግባ የማትባል መነካካት ማድረግዋን ነገረችኝ::ብዙም የብድ ስሜቶችን እንደማታውቅ ከነገረችኝ በሁዋላ ደብቃኝ ይሁን የእውነትዋን ባላውቅም ሴጋ አድርጋ እንደማታውቅ ሁላ ገለጸችልኝ::

"ግን " አለች...

"ግን ወንድ ልጅ ጡቴን ጭምቅ አድርጎ ይዞ ጫፎቹን በአፉ ጎርሶ እስኪያመኝ ድረስ ምጥምጥ ሲያደርግልኝ ያልሆነ ስሜት ውስጥ እገባለሁ::ፑናኒዬ እንደጉድ እስኪርስ ድረስ ስሜት ይወረኛል....ታድያ ይኸንን ስልኽ እንደ በስቃይ እንደሚረኩ ወሲባሞች አትየኝ " አለችኝ::

ሌላስ አልኩዋት በወጉ ያልታሸ በምእናብ አውሮፕላን ተጉዤ ልብስ ደብቆት ያየሁትን ይኼኔ ቀጥ ያለ ሲያዩት ጉረሱት የሚያሰኝ ጡት ይኖራት ይሆናል ያልኩትን ጡት በአይነ ህሊናዬ እያየሁት ሌላስ ምን ስሜትሽን ያነሳሳልሻል አልኩና ጠየቅኩዋት::

"አምቤ እውነተን እንው እንደነገርኩኽ ብዙም የወሲብ ልምድ የለኝም ነገር ግን ስለሰውነተና ስሜቴ እንደደረስኩበት ጡቴ ዋናው የስሜቴ መቀስቀሻ ቦታ እንደሆነና ጭምቅ ተደርጎ ምጥጥ ሲደረግልኝ በስሜት ባህር ውስጥ እንድዋኝ እሆናለሁ....ምን አልባት ለወደፊቱ ወሲብ የማድረግ እድሉ ሲኖረኝ ሌሎች የስሜቴ ሞተር የሆኑትን የሰውነት አካላቴን በትኩረት ስሜቱን እየተከታተልኩ እነግርኽ ይሆናል" ብላ ግልጽ ሆና አጫወተችኝ::በርግት ግልጽ ሆነን የለ ሳናስበው በቃ ብዙ የወሲብ ቀደዳዎችን ቁላ ---- ብድ ምናምን እያልን ቀደናል::

ከዛ እየኼደች የነበረችበት ቦታ ደረሰችና ተሰናብታኝ ስልኩን ዘጋችሁ::በርግጥ ማታ እደውልልሀለሁ ብላ ነበር::ማስደገፍ የባህሪዋ ነው መሰለኝ እስከትላንትናዋ ቀን ድረስ አልደወለችልንም::ትላንትም ቴክስት ሜሴጅ ስለላኩላት ነው የደወለችልኝ::

ብቻ ይቺ ቆንጆ ግልጽ እየሆነች የመጣችልኝ ልጅ ደስ የሚል ጸባይ አላት::ጥሩ ኖርማል ጉዋደኛዬ እንደምትሆን አልጠራጠርም::ተገናኝተንም ሻይ ቡና እያልን የሆድ የሆዳችንን እንደምንጫወትም ተስፋ አደርጋለሁ::ምን አልባት ፈርታኝም ስለሚሆን በደንብ እስክታውቀኝ ድረስ ስለምንም አልቸኩልም::ፌስ ቡክ እራሱ ይበቃናል::እድሜ ለቴክኖሎጂ::

ታድያ አንባቢዎቸ የዚችን ልጅ ታሪክ ያመጣሁት ያለ ምንም ምክንያት አይደለም::ልጽፍላችሁ ከተነሳሁበት ነገር ጋር የሚዛመድ ሆኖ ስላገኘሁት ነው እንጂ::

እንዴት ልትሉኝ ትችላላችሁ::

በሚቀጥለው ገጽ ጠብቁኝ::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Sep 21, 2010 12:41 pm

ሰሞኑን ምን ጣፋጭ ነገር እንደነካን ባናውቅም የአሜሪካን አገረሰብ ወይም ካንትሪ ሙዚቃ አዳምጡ አዳምጡ እያለን ይኼው ከለሊቱ ጀምሮ እኛ ተኝተን እያለም አገረሰብ ሙዚቃን ከፍተን እያዳመትን ነው::በጥዋቱ ባይባልም ወደ 10ኦክሎክ ከእንቅልፋችን ስንነቃ ከፍተነው ያደርነው ሙዚቃ ከፕለይ ሊስታችን እየጎለጎለ ሲዘፍን አገኘነውና በክብርነታችን የደስታ ፈገግታ ፈገግ እንዲሁም ቤታችንን ገልመጥ አድርገን የግርግዳ ቀለማችነን አይተን እስቲ አውቀን ይሁን ሳናውቅ ግርግዳ ላይ ከቀባነው ቀለም ድብቅ ምስሎች ካሉ እንፈልግ ብለን ስንፈልግ ቆየንና በየጊዜው እንደምናገኘው ዛሬም እራሳችን ነው ብለን የሰየምነውን የሰል ምስል አግኝተን ኮራንና እስቲ ካልጋችን ከመውረዳችን በፊት የአለም ዜናዎችን አብዴትድ ለመሆን ዞር ዞር ብለን እናንብብ እንዲሁም እንከታተል ብለን የአለምን ጋዜጦች ካዳረስን በሁዋላ ይኸው ከትላንት ወድያ ጀምሮ ባለመመቸት ገባ ወጣ ብቻ ስንልበት የነበረውን ዋርካ በታችን ውስጥ ገባ ብለን የተለጠፉትን ነበብ ነበብ እያደረግን ሩሞችን ስናስስ ሀያት የሚባለው የፖለቲካ ሩም ታዳሚ የለጠፈውን ጥቁር ጫካ ብሎ በብእር ስም ስለ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ተብዬዎቻችን ሀሜትንና መገላለጥን የያዘ በፒዲኤፍ ፎርማት የተጻፈን አንድ ረዘም ያለና ወደ 16 ገጽ አካባቢ የሆነን ጽሁፍ ባንድ ትንፋሽ አንበን ተወጣነው::

ታድያ ስናነብ ይኸው አገረ ሰብ ሙዚቃው እንደጉድ በበታችን አየር ተለቆ አለምን አጣፍጧት ነበር::እያነበብን ከሰማናቸው ሙዚቃዎች ውስጥ

ታይለር ስዊፍት (ዩ ቢሎንግ ዊዝ ሚ,ማይን,ሎቭ ስቶርይ,አወር ሶንግ)

ሚራንዳ ላምበርት (ዘ ሀውስ ዳት ቢውልት ሚ,ኬሮሲን,ዋይት ላየር )

ሹገር ላንድ (ስተክ ላይክ ግሉ,ኦሬድይ ጎነ,ኦል አይ ወንት ቱ ዱ)

ግሬትቼን ዊልሰን ( ሬድነክ ዉመን,ካሊፎርኒያ ገርልስ)

ካሪ አንደርዉድ (ካውቦይ ካሳኖቫ,)

እንደጉድ ኔ ጉዳችንን ሳነብ ድምጻዊያኖቹ ሲያጅቡኝ ጽሁፉ እልቅ አለና እኛም አይ እኛ ተጋዳላዮቹ ብዬ ግርም ብሎኝ ቁርስ ይሁን ምሳ ያላወቅኩትን የተፈጨ አሳ የዶሮ ሊቨርና የወይራ ዘይት ቀላቅዬ ፍሪጅ ውስት ያስቀመጥኩትን በቱርክ ዳቦ አድርጌ ከማኪያቶ ጋር እንደምበላ እራሴን አዘጋጅቼ ከመብላቴ በፊት አንድ ነገር ልጻፍላችሁ ብየ ይኼው ጽሁፌን ጀመርኩ::

ካሪ አንደርዉድ (ቴምፖራሪ ሆም) እያለች እየዘፈነች ነው::

እኔም በእሷ ሙዚጋ ታጅቤ በሚቀጥለው ገጽ ላግኛችሁ::

ሰሞኑን ብርቅ እየሆነች የመጣችው ጸሀይ ሰፈራችንን ደመቅመቅ አድርጋዋለች::እዛ ከእኔ መስኮት ትይዩ ላይኛው አፓርትመንት ሁሌም መስኮት ላይ የሚቆሙት ጎረቤቴ ድመታቸውን እየሳሙና እያሹ አላፊ አግዳሚው ጋር ይጫወታሉ::መርገፍ ሊጀምራቸው የዳዳው አበቦች አሁንም በጸሀይዋ ድምቀት ውበታቸውን ፍንትክ አድርገው ለተመልካች እየታዩ ነው::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Sep 21, 2010 1:14 pm

እውነት ትላንትን አላመንኩዋትም ነበር::አንዳንድ ነገሮችን ማንበብ ፈለኩና ስለኦሬንታሊዝም...ዌስተርን ኮንሰፕሽንስ ኦፍ ዘ ኦሪየንት (ኤድዋርድ ሳኢድ) ኸርት ኦፍ ዳርክነስ (ጆሴፕ ኮንራድ ) ፊሎዞፍይ ኦፍ ሂስትርይ (ሄግልስ ) ወዘተ ስለነዚህ ሰዎችና ፍልስፍናቸው እንዲሁም ፍልስፍናቸው የተጻፈን ረጅም ጥናታዊ ጽሁፍ እንዴው አውቆ ለመዋል ያህል ሳነብ ሳነብ ቆየሁና አይኔን ድክም ቢያደርገው ከንባቤ ገታ ባልኩ ወቅት አንዲት ልጅ ባይምሮዬ ውልብ አለችብኝ::ወድያው ቴክስት ሜሴጅ ምነው ጠፋሽ ለማካበድ ነው ወይስ ለመናፈቅ?ይቺ የምትደባበቂያት ነገር ማንንም አትጎዳም ብዬ ጽፌ ላኩላት::ታድያ ወድያው በብርሀን ፍጥነት ስልኬ ተንጫረረ::

ትምህርት ቤት እንዳለችና ልክ እረፍት ላይ እንደሆነች ከነገረችን በሁዋላ ምንም አካብዳ እንዳልሆነ ነገር ግን ጉንፋን ነገር አሟት እንደነበር ገለጻ አድርጋልኝ ስታበቃ መደዋወሉና በፌስ ቡክ መገናኘቱ ይቅርና አሁን ብን ብለሽ ነይና ሚለንየም ሲቲ ላግኝሽ ስላት እንዴ ትምህርተን ትቼማ አልመጣም ባይሆን ወደማታ ላይ ከትምህርት ቤት ስወጣ ያከኝ ቦታ እንገናኝ ትለኛለች::እነም ደስ አለኝና በስንት ሰአት ስላት ከትምህርት ቤት ልወጣ አድን ሰአት ሲቀረኝ እደውልልሀለሁ ብላ እንደምትመጣ አይ ስዌር ባይ ዘ ኔም ኦፍ ማይ ጡት ብላ ልትዘጋው ስትል ለምን እኔ ቤት አንገናኝም አልኩዋት....ብዙ አቅማማችና እሺ ብላ ስልኩን ዘጋችው::

ልክ ከትምህርት ቤት እንደወጣች ስልክ ደወለችልኝና እየመጣች እንደሆነ ነገረችኝ::ዩኒቨርስቲዋ መሀል ከተማ ስለሆነ እኔ ቤት ድረስ ከትምህርት ቤቷ በባቡር ለመምጣት ወደ 30 ደቂቃ ይፈጅባታል::

ምን እንደነካት ባላውቅም ሰላሳው ደቂቃ ላይ ትደርሳለች የተባለችው ልጅ አንድ ሰአት ከሰላሳ አርፍዳ በል ደርሻለሁ ናና ፒክ አድርገኝ አለችኝ ከባስ ጣብያው::እነማ አሁንም ያስደገፈችኝ መስሎኝ ቢቸግረኝ በመሀሉ ስልክ ደውዬ አፌን አሞጣሙጬ ነበር::

እንደማይመጣ የለም ለመጀመርያ ጊዜ እቤቴ ከች አለች::እውነት ነው የምለው ምንም አላመንኩም::ትላንትን በቃ አላመንኮአትም ነበር::

ብቻ የተጠበቀችው ንግስት እቤቴ ከች አለች::ውሾች ትፈራ ስለነበር በግድ ነው በርግጥ የገባችው::ውሾቹ እንዳይረብሹ ሌላኛው ክፍል ተዘጋባቸው::ቤቴን ዘወርወር ብላ አየች::ዋንጫዎቼ ጋር ተዋወቀች::መጽሀፎቼን አተኩራ አየችና ቤቴንና ስታይሌን እንደወደደችልኝ ነግራኝ ሙቀት በውስጤ ለቀቀችብኝ::ክብርነታችንም ደስ አለው::

ከዛ ምን መብላት መጠጣት እንዳለባት ስጠይቃት ምንም እንደማትፈልግና ባለፈው እሷን ጠይቄ ስለጻፍኩት ነገር እንዳነብላት በጉጉት ጠየቀችኝ::ያው አማርኛ ስለማትችል የግድ የጻፏቸውን በሚገባት ቋንቋ ተርጉሞ ማስረድት ነበረብኝና ያው እንዲገባት አድርጌ እዚህ ክፍል የጻፍኩትን የእሷን ቅንጭብ ታሪክ አነበብኩላት::የሚገርመው ስለባህሪዋ ቆንጠር አድርጌ የጻፍኩት ነገር ከባህሪዋ ጋር እውነትም መመሳሰሉን አይታ መገረሟ ነው::በምን አይኔ እንዳየሁዋት ሁሉ ጠየቀችኝ::በጠንቋዩ አይኔ ብዬ አሳቅኩዋትና ከዛ ሌሎች አንዳንድ ጽሁፎቼን እንዳነብላት ጠይቃኝ አነበብኩላት::

ታድያ ጊዜያችን በማንበብና በማዳመጥ የተሞላ ስለነበር የለበሰችውን ልብስ የተቀባችውን መካፕ የአሁኑ እሱዋነትዋን እንኩዋን አተኩሬ ለማየት ብዙም እድል አልገጠመኝም ነበር::እኔ አነባለሁ...እሷ ታዳምጣለች::በዛ ላይ ወንድሟ አረፈደች ብሎ ነው መሰል በተደጋጋሚ ይደውላል.....እኔም ውይ ሳንጫወት ልትሄድ ነው እያልኩ ልበ ዘጭ ረጭ ይላል.....ከዛ በተደጋጋሚ የሚደወለው ስልክ ረብሿት ስለነበር ሌላ ጊዜ ከች እላለሁ ተረባበሽኩ ብላ ልትሄድ ስትነሳ ተስፋ በቆረጠ አንደበት ባይሆን 10 ደቂቃ ቆዪና ትንሸ የተያየን እንቅደድ አልኩና ስለማመናት እሺ ብላ ለ 10 ደቂቃ ያህል ቁጭ ስትልልን ስለራስሽ ንገሪኝ....ማለተ ስላሳለፍሻቸው የፍቅር ሆነ የመነካካት ታሪክ ብዬ ትንሽ ስለእሷ እንዳውቅ ይበልጥ ይረዳ ዘንድ ግልጽ ሆና ጨዋታዎችን አጫወተችኝ::ያው ባለፈው እንዳልኩዋችሁ ብዙም የብድ ልምድ የሌላት ከመሳሳምና መነካካት ብዙም ያላለፈች ወይም ከዛም አልፋ ከሆነ እንብዛም ያልሆነ የብድና የፍቅር ታሪክ እንዳሳለፈች ነገረችኝና መሄድ ስለነበረባት መጽሀፍ እንዳውሳት ነግራኝ ከተደረደሩት መጽሀፎች ውስጥ ሶውል ዊዝ አውት ሼም የሚባል መጽሀፍ ሰጥቻት ልሸኛት ከቤት ይዣት ወጣሁ::

እንደወጣሁ ነበር ሁለመናዋን ያጤንኩት::ዋው ነች::ቢጎምጧት እንኩዋን የማትጠገብ::በጥሩ ጥበበኛ ተጠርቦ የተሰራ ቁመና::ያደረገችው ጅንስና ቀለል ያለ ልብስ ቅርጿን አጉልቶ ያሳያል::ብ የቀረው ጨዋታችንን አስታውሰን እያወራን ሳለ ባሷ መትታ ልጅትን ይዟት ነጎደ::በድጋሚ እንደምትመጣም ቃል ገብታልኝ አንደኛ የግንኙነት ደረጃችንን ሀ ብለን ተለያየን::

መጪውን ታሪክ ከህልማችን ስንነቃ እናወጋችሁዋለን::አሁን መጪው ታሪክ ህልምና ምኞት ነው::አልታየም...አልተጨበጠም..... ግን ተስፋ ጭሮ እቅድና ፕላን ይዞ እድሉን ይጠባበቃል::

ህልሙ እንዳለ ሆኖ ባለፈው ካቆምኩበት ልቀጥል ጀመርኩ::

እናንተም እንደኔው አልሙ.......በቁም ማለምም ይቻላልና የግድ መተኛት የለባችሁም::መኪና እየነዳችሁም ቢሆን አልሙ....ዋናው ህልም ይሁን እንጂ::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Sep 21, 2010 1:51 pm

ለምን የዚችን ልጅ ታሪክ ላጫውታችሁ ፈለኩ?እውነት ልል ከፈለኩት ቁምነገር ጋር አብሮ የሚሄድ እውነታ ላይኖር ይችላል የሚል ሰው ይኖር ይሆን?

በሉ ጨዋታው ወዲህ ግድም ነው::

እኛ ወንዶች በብድ ወቅት ሊያስንቀን የሚችል የምንሰራቸው ጥቃቅን ሆነ ትልቅ ስህተቶች አሉ...ከዚህም ውስጥ ከበፊትዋ የወሲብ ተጋሪያችን ጋር የለመድነውን ነገር በአዲስዋ የብድ ተጋሪያችን ጋር ይሰራል ብለን አምጥተን ስንዘረግፈው ነው::

ከላይ በፍቃደንነት ያጫወተችንን ልጅ እዚህ ጋር ላምጣትና ይቺ ልጅ እስካሁን እንደደረሰችበት ከሰውነትዋ አካል ዋናው ለስሜት ሊያነሳሳት የሚችለው ነገር ጡትዋን ከስሩ ጭምቅ አድርገው ጫፉን ምጥምጥ ሲያደርጉላት ነው::ከሚሰማት ትንሽ ህመም የተነሳ ለወሲብ ትዘጋጃለች::ያ ጡትዋን የመጨመቅ እንዲሁም በሀርድ የጡትዋን ጫፍ የመመትመት ስሜት አካላዊና ስነልቦናዊ ነርቮችዋን ወደ ብድ ስሜት ገብተው እንዲሰቃዩ የብድ ስሜት ተከርቸም ውስጥ ይከቷታል::

ታድያ የሎሬታ ጡት ለሎሬታ የብድ መዘጋጅያ እንደ ፎር ፕለይ የሚጠቅማት ከሆነና እኔ እሷን ጡትዋን እያሸሁና እየጠባሁ ለብድ አዘጋጅቼ እበዳት ከነበረና ያ ለሁሉም ሴቶች ይሰራል ብዬ ያንን ልምዴን ይዤ ወለቱ ጋር ሄጄ ጀንጅኜ ከተፈቀደልኝ በሁዋላ ከብድ መጀመርያ ጡትሽን እንደ ሎሬታ ልጭመቅልሽ ብዬ ህመም ብሰጣት ወግድልን ነው የምለኝ::ምን አልባት የወለቱ ስሜት የሚነሳሳው ጆሮ ግንዷን እንደጉድ ስስምላትና ስልስላት ይሆናላ::

ስለዚህ እኛ ወንዶች ሁልጊዜ ሌላ ቦታ አውቀናል ብለን ያንን ልምድ ይዘን ሌላዋ ሴት ላይ አፕላይ ከማድረጋችን በፊት ምን እንደምትወድ ወይም ምን አይነት የሰውነት መነካካት መሳሳምና መላላስ በለው መቡዋቀስ ለስሜት እንደሚያዘጋጃት ብንችል ግልጽ ሆነን መጠየቅ ያለዛም በመሳሳም ሆነ በመነካካት ወቅት ገላዋን ጀንትል በሆነ መንገድ እያሸን ሆነ እየነካካን እንዲሁም መላ ገላዋን በመሳም ሆነ ማሳጅ በማድረግ የስሜት ኦርጋኗን ፈልገን ለማግኘት ያለንን እውቀትና ጥበብ መጠቀም ከስህተት ያድነናል::

ስለዚህ የሎሬታን ጡት ሳላሽ በዛውም ሌላ አነሳሽ የብድ ስሜት ህዋሳት ካላት እሱን ከመፈለግ አልቆጠብም....ዋናው ከህልም እውሸታ ወደ ህልም እውነታ የምንሸጋገርበትን ቀን ተባብረን ጎትተን እናምጣው እንጂ::

መጣን

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Sep 21, 2010 2:00 pm

እስቲ ማን ይሙት ከታች የምጽፈውን እንደ ስህተት አድርጎ የሚቆጥር ወንድ አለ?ሲያደርጉትና ሲያነቡት ወይም ሲሰሙት ቀላል ነገር ግን ትልቅ ስህተት ነው::

ከመባዳታችን በፊት ማድረግ ያለብንን የብድ መዘገጃጃ ፕሮሰሶችን ፈጽመን ካበቃንና ሁለታችንም ለመጠላለቅ እየተንሰፈሰፍን ባለንበት ሰአት እኛ ወንዶቹ የሴትዋን ፓንት ቴኬር ሳናደርግ ማለት ቀድመን አግዘንናት ከእሷ ጋር በመተባበርም ይሁን ኬር በማድረግ የእሷን ፓንት ሳናወልቅ የእኛን ፓንት አውልቀን ቁላችንን ወደ ---- ስንወድር....ወይም ልብሳችንን ካወላለቅን በሁዋላ በፎር ፕለይ ወቅት የራሳችንን ፓንት አውልቀን ከፈለገች ታውልቀው ካልፈለገች ትተወው ብለን በጎን በኩል ልንገባ ስንንሰፈሰፍ ማለት ነው....ምን ያህል ሴቶቻችን እንደሚገምቱን እናውቅ ይሆን?ምን ያህል እንስፍስፍ እራስ ወዳዶች መሆናችንን አያውቁብን ይሆን?

እስቲ ይታየን እኛ ወንዶቹ የራሳችን ፓንት ካለ ፓንቱ ለሙሉ ብድና ስሜት ይረብሸናል ብለን አውልቀን ልንጠልቃት ስንሞክር የእሷስ ፓንት ለራስዋ አንኮምፎርታብል አይሆንባትም?


እሰብ ይላል ያገሬ ገበሬ....ምድረ እንደኔ ያለህ አፍኽ የቀደመ የአበሻ ወንድ ሁላ እሰብ....የብድ ማሰብያ አንጎልኽን የሚያስብ ነገር ይሙላውና::ላለመሳሳት እንጣር....ተናቅን....ምናችን ቀረ....በያደባባዩ ያበሻ ወንድ ሮማንቲክ አይደለም ብድ አይችልም ሴት ልጅ አያስጨርስም እየተባለ ስንሰደብ ነው የምንውለው.....ቺኮቻችን ምን ያድርጉ....እኛንስ ይበለን...አፋችን ቀደመ...

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Sep 21, 2010 2:15 pm

ክብርነታችን እንዳደረገው ጥናት እኛ አበሻ ወንዶች ከአንዲት ሴት ጋር ለመባዳት ስንቃጠር ሀሳባችንን ሁላ ጠቅሎ የሚይዘው የሴቷ የእምስ ፓርት እንጂ ሌላ አካላትዋ አይደለም::ስለዚህ ልክ እንዴው የመሳም ችሎታው ተከድኖ ይብሰልና ያው እንዳላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንዳሉ በዛ ንፍጥ በሚለቀልቀው አሳሳማችን ሳለን በደቂቃ ውስጥ እጃችንን ወደ እምሷ ነው የምንሰደው::ልክ የብድ አምላክ ከንፈር ጽምና ወድያው እጅህን እምሷ ጋር ትልክና ባግባቡ የቱ ጋር ፊንገር እንደሚደረግ እንኩዋን ሳናቅ ፊንገር ፋክ አድርግ የተባልን ይመስል እጃችንን እዛ ማሰል ማሰል አድርገን ከዛ ጉብ ልንልባት እንቻኮላለን::ድያም ይላል ፈረንጅ ሲናደድ::ልክ የሴትዋን ገላ መድረሻችንን ያለምንበት የተለያየ እጥፋት ያለው ሀይወይ አላደረግነውም መሰለኝ::ከንፈር ----....ግፋ ቢል ጡት እንደነገሩ ይሳማል ወይም አሸት አሸት ይደረጋል....ያ ነው እውቀታችን በቃ::ይኼ ጥቃቅን እንበለው ትልቅ ስህተት ነው::

ለምሳሌ ክብርነታችን ተመራምሮ ነክቶ እንዳገኘው ከ 14 በላይ ሴቶች ሴንሲቭ ሲነኩት ሆነ ሲስሙት ወይም ሲልሱት ለወሲብ የሚያዘጋጅ የሰውነት አካል አላቸው::

ለምሳሌ የውስጥ እግራቸው ሲሳምላቸው የወሲብ ነርቫቸው ቅጡን አጥቶ ይሻፍዳል::የእግር ጭናቸው ሲሳምላቸው አገር ይያዝልኝ የሚሉም አሉ::ለምን ቢባል የአብላጫው ነርቭ መጨረሻ ቦታ ስለሆነ::እያለ እያለ ይሄዳል::

ሁሉንም ፓርት ከተናገርን ሆድ ባዶ ይቀራልና ለዛሬ እምቢ አንናገርም::

ስለዚህ ያው አድርገን መረካካታችን አይቀርም....ስለዚህ ትእግስት ኖሮን የሴቶችን ሰውነት በጥንቃቄ መርምረንና አነሳስተን እምሷ ጋር እጃችንን ከመላካችን ወይም ቁላችንን ከመደበቃችን በፊት መላው ሰውነትዋን አችተን ስመን ማሳጅ አድርገን በደንብ እናነሳሳት::ከዛ በሁዋላ 10 ሰአት እሱዋን ለማርካት የቀን ስራም አይጠበቅብንም::

እስቲ ለአሁን ይብቃን

ራድዮ ጣብያ ስላለን ወደዛ ዝግጅት እንሂድ::

ባለፈው በይደር ያቆየነውን ስለ ናታሻ ካምፑሽ ታሪክ እንተርክላችሁዋለን::ናታሻ ካምፑሽ ለ 8 አመት ሰለር ውስጥ ሰው ደብቆዋት የሰክስ ስሌቭ የነበረች ልጅ ነች::የዛሬ ሳምንት አካባቢ ስለ 8 አመቱ የእስር ታሪክ የጻፈችውን መጽሀፍ አስመርቃለችና ስለእዛ ካሰብሰብነው እውነታ በጥቂቱ እናሳውቃችሁዋለን::

www.o94.at/live


19-20 በቪየና የሰአት አቆጣጠርሾተል ነን.....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sun Sep 26, 2010 9:39 pm

የዚሕ ተራክቦ ጨዋነት ክፍል ታዳሚዎች በሙሉ....እንቋእ ለብርሀነ መስቀሉ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያልን ፍቅራዊ ምኞታችንን ከቭየና ወጣ ብለን ባለንበት ቦታ ላይ ሆነን እንልክላችሁዋለን::

ሾተል ነን......ቭየናም ባቅማችን ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ዳመራን ዳምረን አሳልፈናል::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 12:25 am

አሁን በቭየና የሰአት አቆጣጠር ልክ ከለሊቱ 01:20 ይላል::ልባችን ድንግጥ ድንግጥ እያለ ነው...ሳንባችን ትንፋሻችንን አሳጥሮ አላስተነፍስ ብሎናል...ቴንሽናችን ወደላይ ንሯል....አስተሳሰባችን ተቆልፎ ተይዟል....ሁለመናችን በሚቀጥሉት ሁለት ሰአታት ውስጥ ከመሬት ወለል ወደ ታች 700ሜትር ትራፕ ሆነው ከሁለት ወር ላልተናነሰ ጊዜ ካለም ተገልለው መዳናቸውንና ከዛ ሄል ጉርጉዋድ መውጣታቸውን ወደሚጠብቁት የቺሉ 33 ማይነርስ ጋር ተካቶ አብሯቸው ይገኛል::ይኽ የሬስኪው ሚሽን በግብ ይጠናቀቅ ዘንድ ከሚመታው ልባችን ጋር እየታገልን ጸሎታችንን እያደረስን ነው::

ያለምንም ችግር በጠና ሁሉም እንደሚወጡ ተስፋችን የጸና ነው::

ሬስኪው ኤክስፐርቶቹ ጎትቶ የሚያወጣቸውን ካፕሱል እየሞከሩ ይገኛሉ::

አምላክ ሆይ ህዝብህን አድን::

ሾተል ነን......እነሱ እስኪወጡ ድረስ አንተኛም
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 12:37 am

የሚገርም ነው....16 ሬስኪው ፕሮፌሽናል ሰራተኞች....ከሰላሳ ዘጠኝ አገሮች የመጡ 1500 ጋዜጠኞች እንዲሁም የማይነርስ ቤተሰቦች እዛው ቦታው ላይ ከቺልያን ህዝብ ጋር ሆነው መጨረሻውን ለማየት አንጋጠው ሲገኙ እንዲሁም ክብርነታችንን ጨምሮ በሚልየን የምንቆጠር ደግሞ በቴሌቢጅና ተፋጠን ላይፍ እያየን ነው::

አለም ተቀወጠች::አይንና አቴንሽን ሁሉ ወደ ቺሊ::

ሾተል ነን.....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 3:20 am

ካፕሱሉ ወደታች ተላከ::ልባችን ድው ድው አለ::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 3:39 am

ካፕሱሉ በ 15 ደቂቃ ውስጥ ታች ደረሰ.....ውስጥ ያሉት አጨበብüጨቡ....እኛም አጨበጨብን::

ኢንፔክተሩ ገለጻ እያደረገላቸው ነው....

ሾተል ነን......ኢንክሪድብል ሞመንት
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 3:55 am

አንድ ሁልርት ሶስት....የመጀመርያውን ሚነር ካፕሱሉ ውስጥ ከተው ወደ ላይ ላኩት......

ሾተል ነን....መልካም እድል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 4:14 am

የመጀመርያው ማይነር ፍሎሪያንሲዮ አቫሎስ ካፕሱሉ ውስጥ ገብቶ ወደላይ በተሳበ በ 15 ደቂቃ ትራፕ በሆነ በ 68 ቀን ምድር ሰርፌስ በህይወት ወጣ::ልጁ ለቅሶውን አስነካው...ምስኪን::ኡውውውውውውው.....ስሜት ሰራቂ ሞመንት::ቤተሰቦቹ ጋር ተሳሳመ.....ጭፈራው ቀለጠ::ይህ ልጅ የተመረጠው እንደሙከራም ሲሆን ታች ሰርፌስ ውስጥ በጣም ስለሚሞቅና ተስቦ በሚመጣበት ሰአት ረጅሙ መንገድ በጣም ስለሚቀዘቅዝ አንድ ነገር ቢሆን ሌላ ዘዴ ይመረጥ ነበር.....

እንኩዋን ደስ ያለን...ሌሎቹም በጤና እንደኢወጡ እንጸልይ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 5:17 am

የሁለተኛው ማይነር ሲወጣና በደስታ ሲያደርገው የነበረው አክት ውስጤን ረበሸው....እምባ እምባ ተናነቀኝ::የተካፈልኩት ደስታው ይሆን ውስጤን ያመሰው?

አምላክ ሆይ ሁሉንም እንደሱ አስደስተኽ በሰላምና በጤና ወደ ቀድሞ ኑሮዋቸው መልስ::አስቸጋሪ ሚሽን ነው::የጤና ጉዳይ አጠያያቂ ሊሆን ይችላል::ምድር ውስጥ ትራፕ ከሆኑት መሀል የ 19 አመት ወጣትና የ 63 አመት አዛውንት አሉበት::

ሾተል ነን.......ጎድ ብለስ ዘ ማይነርስ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9619
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests