ዝክረ-ወሲብ (ከ 18 እድሜ በታች ላሉ የተከለከለ)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 11:33 pm

ልክ በአሁኑ ሰአት የቺሊ ብሄራዊ ቡድን ሚድ ፊልድ ተጫዋች እንዲሁም የኦሎምፒክ ስታር የነበረው ፍራንክሊን ሎቦስ ከማይነሮርቹ አንድ ሆኖ በትራክ ድራይቨርነት ሲያገለግል ቆይቶ 700 ሜትር ከመሬት በታች ባጋጠማቸው አደጋ ተቀብረው ለ 69 ቀናት ከቆዩት አንዱ ሆኖ ሳለ ልክ በአሁንዋ ሰአት 27ተኛው ከተቀበረበት ወጥቷል::

ልክ ከካፕሱሉ ሲወጣ ነጭ የእግር ኩዋስ ነበር በክቡር ፕሬዚደንቱ የተሰጠው::

የፕሬዚደንቱ ጥንካሬ የትም የለም::እሳቸው ካልተኙ እኔም አልተኛት::በክብርነታችን ሆነን 48 ደቂቃ ሳንተኛ አለፈን::ቀን ሰው ለማገዝ ሄደን ፈጋ ፈጋ ብለን የጉልበት ስራ አግዘን ነበር የዋልነው::ደክሞናል...ነገር ግን መጨረሻውን ሳናይ አንተኛ::

ሾተል ነን.....12:30 ኤ ኤም
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Oct 13, 2010 11:51 pm

ስሜት ይረብሻል....እናቱም ልጁም ሲያለቅሱ እኛንም አስለቀሱኝ::የ 27 አመቱ ወጣት ማይነር 28ንተኛው ተጎትቶ የወጣው ልጅ ቤተሰቡን ሲቀላቀል....ሪቻርድ ቪልዮሌር ሲወጣ...ቺቺ ሌሌ......5 ቀሩ::

ወይ ቴክኖሎጂ...ወይ ቪርቹዋል ሳይንስ...ወይ የሰው ልጅ....እንዲህ ነው ጭንቅላትን ከተጠቀሙበት...

እስቲ 5ስቱን እንጠብቅ......ቀኑን በሙሉ አዳሩንም ጭምር ቲቪ በማየት ሪከርድ በራሳችን ላይ አስመዘገብን ነው የሚባለው....

ሾተል ነን...ቺቺ ቺቺ ሌሌ ሌሌ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Oct 14, 2010 1:45 am

ሰአቱ በቭየና የሰአት አቆጣጠር ከለሊቱ 02:43 ይላል::የመጨረሻውን ማይነር ስቦ ወደ ላይ ለማምጣት ካፕሱሉ 700 ሜትር ወርዶ መሬቱን ነክቶዋል::ሊዊስ ኡሶዋ ካፕሱሉ ውስጥ ገባ::ኡውውውውውውው.....ከ 15 ደቂቃ በሁዋላ ሪስክ ሚሽኑ ያከትማል::

ልቤ ደነገጠ::እንዴት ደስ የሚ ኢሽን ነው?

ሾተል ነን...ልባችን ድው ድው ድው
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Oct 14, 2010 2:01 am

ሬማርከብል ጊዜ....አምላክ ሆይ ብላቴኖችኽን ስላዳንክ ክበር ተመስገን::የመጨረሻው ማይነር ሉዊስ (ሉቾ )ወጣ::ሉውሲ የሚታወሰው ትራፕ ከሆኑ በሁዋላ ምድር ላይ ካሉት ጋር ኮሚኒኬት ሲጀምሩ የመጀመርያ ድምጹ የተሰማው የዚህ ማይነር ድምጽ ነበር__በቺሊያን መንግስት በጣም ኮራሁ::በፕሬዚደንታቸው በጣም ኮራሁ::በክብርነታችንም ኮራሁ::

ሶሊዳሪቲን እንደጉድ አዳብት አደረግን እኮ ጃል::አለማቀፋዊ ማሰብ ጀመርን ማለት ነው::ስንበዳ አለማቀፋዊ....ስናስብ አለማቀፋዊ....ሙከራችን አለማቀፋዊ::

በሉ የናፈቀኝን እንቅልፍ ላስነካለት::

በብድ ታሪካችን እስክንገናኝ ለዛሬ ቻው::

ሾተል ነን......ከቺሊ ማይነርስ ረስኪው ፕሮጀክት አንዱ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Oct 14, 2010 4:23 am

በርግጥ የመጨረሻው አዳኝ ከመሬት ስር ነው:: ጎንዛሌስ....ካፕሱሉ ውስጥ ገባ.....ካፕሱሉ መነሳት ጀመረ::
15 ደቂቃ ብቻ ይቀረዋል ...
እሱ ምድርን ሲረግጥ እንተኛለን::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Oct 14, 2010 4:35 am

MISION CUMPLIDA,' CHILE
በጣም የሚገርመው ሬስኪው ቡድኑ ምን ያህል ሰዎችን ለማትረፍ እነሱ አደጋ ውስጥ ለመግባት እራሳቸውን አሳልፈው መስጠታቸው ነው::

ጎንዛሌዝ ሊደርስ ነው::የዛሬ 24 ሰአት ነው 5 ሆነው ወደታች የተላኩት::

ጎንዛሌስ በህይወት የምድር ሰርፌስ ላይ ደረሰ::በቺሊ አገር የማይረሳ ታላቅ ታሪክ ተሰራ::

ከምንም በላይ ለቺሊ ፕሬዚደንት ከፍተኛ አድናቆትና ፍቅር አለኝ::ሚስተር ፕሬዚደንት ለህዝብዎ ስለቆሙ ክብርነታችን ያመሰግንዎታል::ረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ::

አምላክ ሆይ ልጆችኽን ስላዳንክ ክበር ተመስገን::

በቃ ተኛን::

ሾተል ነን......5:35ኤ ኤም
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ፍቅር እና ፍቅ » Thu Oct 14, 2010 9:12 pm

በጣም ስስ እና ብዙ ሰዋች ሊረዱት የማይችሉት ስስ ስሜት ያለህ ሰው መሆንንህን ቀደም ብየያወኩ ቢሆንም በእንደዚህ አይነት ስሜትውስጥ ሳይህ ሀሳብ ሳልሰጥህ ማለፍ አልቻልኩኝም:: ውስጥህና አስተሳሰቦችህ ይመቸኛል ግን . . . . . .
Feker
ፍቅር እና ፍቅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Sun Apr 18, 2010 9:53 pm

Postby ሀሚሮዝ » Thu Oct 14, 2010 9:49 pm

ፀሁፍህ በጣም ልብ ሰቀላ (suspence) አለው ሾተል ...አንድ የቺሊው ፕርኤዝደንት ያሉትን ነገር ላክልልህ .(Chile is rich not by natural resources but by its people)
ቸር ያሰማን ወዳጅየ
ሀሚሮዝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Mar 17, 2010 9:06 pm
Location: Milano

Postby ሾተል » Thu Oct 14, 2010 10:32 pm

ፍቅር እና ፍቅ� wrote:በጣም ስስ እና ብዙ ሰዋች ሊረዱት የማይችሉት ስስ ስሜት ያለህ ሰው መሆንንህን ቀደም ብየያወኩ ቢሆንም በእንደዚህ አይነት ስሜትውስጥ ሳይህ ሀሳብ ሳልሰጥህ ማለፍ አልቻልኩኝም:: ውስጥህና አስተሳሰቦችህ ይመቸኛል ግን . . . . . .


ፍቅር እና ፍቅ ጥያቄ ምልክት...ምናለ ፍቅር ፍቅር ብትለው?አማርኛ ስለማትችል ነው አይደል ማለትና ቦታ ሴቭ ማድረግ ስትችል እና ብለኽ የመጨረሻውን ለመጻፍ እድል አጥተኽ ጥያቄ ምልክት ያደረገብኽ?ምናለ አዋቂ ሳለን እኛ ብንጠየቅስ?አናስከፍል.....በነጻ እውቀት እናድል ብለን እውቀታችን ቢያልቅብን ሰሞኑን አንዳች መጽሀፍ እያነበብን ነበር....ባይሆን ከዛም ማካፈል እንችል ነበር::እንዴው ባይሆን ሰሞኑን ለማንበብ ከጀመርነው ልዩ አቃቤ ህግ በእነ ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ላይ ያቀረበው ክስና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔከሚለው 492 ገጽ ካለው መጽሀፍ ቀድተንም ቢሆን ፍቅርና ፍቅር የሚለውን እንዴት ባጭሩ መጻፍ እንዳለብህ/ሽ እናስተምራችሁ ነበር:: (በዚህ አጋጣሚ አንባቢ መሆኔን ለማሳወቅ ነው...)ቅቅቅ ለምን ብትል መጽሀፍ ይዞ የሚዞር ሁሉ አዋቂ ተብሎ ስለሚከበር እንድከበር ነው::

ይኼንን ለመግቢያ ካልን በሁዋላ ወደ ዋናው ቁም ነገር በሚቀጥለው ገጽ ልውሰዳችሁ::

መጣን

ሾተል ነን....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Oct 14, 2010 11:03 pm

ፍቅር እና ፍቅ� wrote:በጣም ስስ እና ብዙ ሰዋች ሊረዱት የማይችሉት ስስ ስሜት ያለህ ሰው መሆንንህን ቀደም ብየያወኩ ቢሆንም በእንደዚህ አይነት ስሜትውስጥ ሳይህ ሀሳብ ሳልሰጥህ ማለፍ አልቻልኩኝም:: ውስጥህና አስተሳሰቦችህ ይመቸኛል ግን . . . . . .


ፍቅረና ፍቅ? ነገሩ ወዲህ ግድም ነው::ከላይ ሰሞኑን ታሪክዋን ሳትት ስለነበረችው ልጅ ልንገራችሁ::መቼም ያለፉት ሁለት ወሮች ውስጥ በህይወቴ ሴት ልጅ የተፈታተነችንና ትእግስት ያስተማረችን ወራት ነው ብል አላጋነንኩም::በቃ ተፈተንኩ....ትግስቴ ተፈተነ.....ጥባጥቤ ልትጫወትብኝ ስትፈልግ እራሴን በይ እንደፈለግሽ ተጫወችብኝ ብዬ እራሴን አጃጅዬ ሰጠሁዋት::ነገር ግን ብዙም ጨዋታውን አልቻለችውም መሰለኝ ግማሽ መዝረክረክ አሳይታ ግማሽ እሷነቷን ሰጥታ ሙሉውን ልትሰጠኝ ፈቅዳ ነገር ግን ማድረግ በማልፈልገው ነገር እንካ አይነት ስጦታ እራስዋን አቀረበችልኝ::

ይኽን ስንል ስለምንድነው የምታወሩት እንባል ይሆናል::ከላይ አንብባችሁት ከሆነ ስለዛች ጡቷን እየተጨመቀችና እያስጠባች ስሜትዋን ስለምታስደስተውና ለናንተ አዲስ አመት ስጦታ ልሰጥ ሳስብ ስለረዳችኝ ልጅ ነው የማወራው::

አዎ ስለእሷ ነው::ልትፈትነኝ ስትሞክር በይ ፈትኚኝ ብዬ እራሴን ለቤተ ደጀ ሙከራ ወይም ደጀ ሙከራ ስለሰጠሁዋት ልጅ ነው የማወራው::

በቃ መጣሁ ላግኝኽ ብላ ሳትመጣና ሳታገኘኝ አስጠብቃኝ ቀርታለች.....አልመጣም ብላም መጥታ እቤቴ ታይታለች::በቃ እስቲ መጥታ ምን ስለመፈጠሩ ፍቅር እና ፍቅ ? ላውጋችሁ::

ባለፈው ነው በቃ ልክ ከትምህርት ቤት እንደወጣች አትመጣም ባልኳት ሰአት የቤቴ ባስ ማቆምያ ጣብያ መጣችና ከዛ ፒክ አድርጌ ወደቤቴ አስገባሁዋት::እስቲ የመጣች ለት የነበረውን ልተርከው...

ጊዜው ወደማምሻው አካባቢ 18:30 ፒኤም ስለነበር ድንግዝግዝ ማለት ጀምሯል::አየሩ ቀዝቀዝ ብሎ ነበር::ክብርነታችን በዚህ ቀዝቃዛ አየር ደራርበን መውጣት ሲገባን በነጠላጫማና ስስ የአዲዳስ ፕሮዳክት በሆነው ቱታ ሱሪና ቲሸርት ነገር ነበር ለብሼ ባስ ስቴሽኑ ድረስ ልቀበላት የኼድኩት::ታድያ እንዳየሁዋት አለባበስዋን በማጤን ግር ተሰኘሁ::በቃ ምን ልበላችሁ በተፈጥሮዋ ቆንጆ ብትሆንም አይቼባት የማላውቀውን ሜካፕ ነገር በስሱ ተለቃልቃዋለች::ከንፈሯ ደብዘዝ ባለ የሚያብረቀርቅ ነገር በተቀላቀለ ቀይ የከንፈር ቀለም አስውባዋለች ልበለው ወይስ ለድፋበት የቤት ቀለም የበዛበት ግርግዳ አስመስላዋለች::ጡትዋን በሚያሳይ ቪሼፕ ባለው ካኒቴራ አጭር ጂንስ ጃኬት ተላብሳለች::ወደታች ወረድ ብለው ሲያዩት ከቂጥዋ ትንሽ ወረድ ያለ ሚኒስከርት በስስ ስኪንታይት የታቹን አካልዋን ሸፍናዋለች::እግሯን ከጉልበትዋ ወረድ ባለ የቆዳ ቡትስ ጫማ ተጨማምታለች::

በቃ እንዳየሁዋት ከትምህርት ቤት የመጣችም አልመስል አለኝና ግርም አለኝ::ብቻ ያንን ከተገነዘብኩ በሁዋላ የባጥ የቆጡን እያስቀደድኩ ወደቤቴ እወስዳት ጀመር::

ያልተናገርኩት ጉዋደኛዬ እኔ ጋር እኔ ቤት ነበር....ልክ ልትደርስ አንድ ስቴሽን ሲቀራት እንዴት ብዬ እንደተቅበጠበጥኩ ጉዋደኛዬ ሊመሰክር ይችላል::ታድያ የብዳታም ነገር ቺክ ሲያይ ወንድ ጉዋደኛውንም ሪጄክት ያደርጋል በል ብሮ አሁኑኑ እንደምንም ብለኽ ቺክዋ አንድ ስቴሽን ስለቀራት ምንም ሳታወላዳ ተቀየስ አልኩና መጫወት ከእኔ ጋር ጊዜ ማሳለፍ የፈለገውን ፍሬንዴን ወደ ቤቱ በፍጥነት እንዲመርሽ ለመንኩት::በርግጥ እሱዋ አላየችውም እንጂ እሱም አይቶናል እነም አይቼዋለሁ::ታድያ ግዳይ እንደጣለ ተዋጊ ጀግና ይኼንን በሬ ልጥለው እያቻኮልኩት ነው በሚል ኮራ ያለ ስሜት በሩቅ ጉራ በነፋፋው ስሜት ምልክት ነገር ሰጠሁት::ምልክት መሰጣጣታችን አግባብቶን ስለነበር የይመችኽ አይነት ወንድማዊ ኩራት እንዳትለቃት አይነት ምልክት ሰጥቶኝ ባስ ሊይዝ ወደ ስቴሽኑ አመራ::

ከዛ አይደረስ የለም እቤት ደረስንና ውሾች ትፈራ ስለነበር አልገባም ብላ ውሾቹን የብድ ናፍቆት ባናወዘው ስሜት ሶስቱንም ውሾቼን በቺክ ለውጫቸው እንዴት ተራ በተራ ተሸክሜ ሽንት ቤት ውስጥ እሱዋ ወደ ሳሎን ቤቴ እስክትገባ ድረስ ከትቼ እንደቆለፍኩባቸው እኔና እነሱ ከብድ መላእክ ጋር ብቻ ነን የምናውቀው::

ውሾቹ ሲገቡላት እየፈራችና እየተባች ገብታ የክብርነታችን ቢጫው ሶፋ ላይ ትማስወርቋን ልትደፈጥተው ቁጭ አለች::

ከዛስ ምን ተፈጠረ?

ከዛማ በሚቀጥለው ገጽ ከች እንላለን

ሾተል ነን....አይ ያ ቀን ደስ ይል ነበር
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Oct 14, 2010 11:41 pm

ሰሞኑን ከከተማ ውጭ ዘመድ ቤት መሽጌ ሆሊደዬን እየቀጨውና የቤተሰብ ቤት ስለነበር በማህበራዊ ህይወት ምህዋር ውስጥ በፍቅር በደስታ እንዲሁም ከልጆቻቸው ጋር በጠለቀ ፍቅር በመታገል በመሳሳቅ አብሮ በመደነስ እንዲሁም በመጣላት በመኮራረፍ መልሶ ታርቆ በመታገልና በመጫወት እንዲሁም ከትላልቆቹ ጋር ቁም ነገር በማውራት ቀልድ እየፈጠሩ በመሳሳቅ አብሮ በመብላት መጠጣት ወዘተ አሳልፌ ስለነበር ምንም የብድ ሆርሞናችን ንሮ አላስቸገረንም::ትዝም አላለንም ብንል አላጋነንንም::እዛ የነበረውና ያለው አትሞስፌር የሴክስ ሀፒታይት ዘግቶ ነገር ግን የማህበራዊ ህይወት ፍቅር የሚያነሳሳበትና አስነስቶ የሚያስረካበት ቦታ ነው::ስለዚህ ማን ስለብድ ያስባል?ማን ስለቺክ ይጨነቃል?

አንዴ የአበሻ ፊልሞችን ስናይ አንዴ ስለዛ ስናወራ አንዴ ምኑ ቅጡ....በቃ እንደገና አንዴ የሻኪራን ዋካ ዋካ ልጆቹ ስለሚወዱት እሱን ከፍተው ስንደንስ በቃ ብድ ለጊዜው ገደል ተደበቂ አስብሎ ያሳልፋል::

ይኽ በእንዲህ እንዳለ ነበር ከዛች የጡት ወሲባም ጋር ተቀጣጥረን ስለነበር ወደቤታችን የተመለስነው::

እቤታችን ከመምጣትዋ ከትንሽ ሰአታት በፊት ዘረክረክ ብሎ የነበረውን ቤት ለማጽዳት ተውረግርጌ ነበር::እንዳሳቤማ ጥሩ መቅሰስ ወይም ምሳ ሰርቼ አብረን እየበላን እንጫወታለን ብዬ ነበር....ነገር ግን ካንዴም ሁለቴ ስላስደገፈችን ምንም እምነት በልጅቷ ላይ ስላጣሁ ቤቱንም ምን አልባት ትመጣ ይሆናል ብዬ ነበር በተሟጠጠ ተስፋ ቦታ ቦታ ያስያዝኩት::ሶፋው ጠረዼዛው አልጋው ወዘተ ላይ የጋዜጣ ወረቀት መጽሀፍ መአት ተበታትኖ መላቅጡን አጥቶ ነበር::እንዲሁም ይኼ ክፈሉ እያሉ የሚልኩብን የመክፈያ ላክሻይን (ቢል ) እራሱ ቤቱን አጣቦት ነበር::በቃ እንደነገሩ ሁሉንም ቦታ ቦታ እያስያዝኩ ከጉዋደኛዬ ጋር ስቀድ ነበር መጣሁ ደርሻለሁ ብላ ትንሽ አደናብራኝ የነበረው::ምንም ብደናበር በጥቂቱ ጸዳ ብሎ ስለነበር ተዝረክርኮ እንደነበረ በማያሳውቅ ቤት ውስጥ ነው ቁጭ ያለችው::

በተቀመጠችበት ትይዩ በአማርኛ የተጻፉ መጽሀፍትባንድ ሳይድ ተደርድረዋል::ሁለት ሶስትና አራተኛው መደርደርያ ላይ የባእድ አገር ቋንቋ መጽሀፍት ቦታ ቦታቸውን ይዘው ተደርድረዋል::በጎኑ በኩል ቴሌቪዥናው ቀብረር ብሎ ጌጥ ሆኖ ተቀምጧል::እንዳይበላሽ ለቁጠባ ይሁን ለምን ማንም በማያውቀው መንገድ ቴሌቪዥኑ አንድ ነገር ባለም ተፈጠረ ካልተባለ እንዳይከፈት መሀላ ባለቤቱ የተግባባ ይመስል ከፍቶትም አያውቅም::እድሜ ለኢንተርኔት እድሜ አንበላም እየጠጣን እንበዳለን ማክቡካችን....ሁሉም እዛ ውስት ስላለ የምን ቴሌቪዥን....ታድያ በቃ ቤቴን አጣቦ ለጌጥነት ተቀምጧል::አበሻ ስለሆንኩ መጣል አልወድም ባገኝ ለክሪስመስ የተጣለ ስድስት ቴሌቪዥን እሰበስባለሁ እንጂ ለፈረንጆቹ ገና ይኼንን የማልጠቀምበትን ቴሌቪዥን ብጥለው እንደፈረንጆቹ መኖር ጀመርኩ ነበር::ቴሌቪዥኑ የያዘውን ቦታ ሌላ ነገር ይይዘው ነበር::ምን ያደርጋል ከሶስተኛ አለም መጥቼ ባንዴ የቴሌቪዥን ጡር እያለው ብጥለው የቴሌቪዥን አምላክ ይከሰኛል::ስለዚህ ይቀመጥ አልጥልም::ለመጣል ያሰባችሁ ካላችሁ ከመጣላችሁ በፊት ስጡኝና ቤቱን በቴሌቪዥን ልጠረው::

ኤድያ ሲያቀብጠኝ ፈሳሽ ስጠጣ ውዬ ሽንቴን በላይ በላዩ ይወጥረኛል...መጣሁ ሸንቼ::ፊኛዬ ሊፈነዳ ነው እዚህ ተጎልቼ ስጽፍ::

ግን በዚህ አጋጣሚ የለበስነው ልብስ ብርቱካናማ አይ ኤ ኤል ማርክ ያለው ቲሸርት በዝንጉርጉር ቅጠላማ የወታደሮች ሱሪ ሲሆን የፓንታችን ማርክ ስኪንይ ነው::ቀለሙ ጥቁር::ውሾቻችን እግራችን መሀል እንቅልፋቸውን እየለሸለሹት ነው::አተኩሮ ላያቸው የአይን ምግብ ናቸው::ምንም የማያውቁ የዋህ ፍቅር የሆኑ እንሰሳዎች::እንኩዋን የእኔ የሆኑ::አንዳንዴ በእንሰሳና አታክልት መሀል አብረኽ ኑር ያሰኘኛል::

በሉ ሽንታችንን በክብርነታችን ሆነን ሸንተን መጣን

ሾተል ነን.....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Oct 15, 2010 12:39 am

ውይ ውይ ሊፈነዳ ያለው ፊኛዬ ተነፈሰ....ተገላገለ::

ከዛ ወደ ታሪኬ ባጭሩ ታሪኬ ልውሰዳችሁና ልጅቷ ባለ እምሲቷ እበታችን እንግዳ ሆና መጥታ በታችንን ግርማ ሞገስ አልብሳው ደስ አለን::እንግዲህ ምግብ ስላልሰራን ምን ጋበዝካት ብላችሁ በነቂስ ወጥታችሁ ትጠይቁን ይሆናል::ቸኮሌትና ኮካ ስለምትወድ ምርጥ ቸኮሌት በኮካኮላ አቅርበንላት እኛም ከዛ ተሳታፊ በመሆን ኮካውን እየተጎነጨን ቸኮሌቱን እየበላን ወደ ጨዋታ ገባን::ነገሮች ሁሉ ዘና ለቀቅ እንዲሉ ማክቡካችንን ፊትለፊታችን አድርገን የተለያዩ አይታቸው የማታውቃቸውን ክብርነታችን አይቶ ያለፋቸውም ሆኑ ያላየናቸውን የቀልድ ክሊፖች ከዩትዩብ ላይ እየጎረጎርን እያወጣን አሳየናት.....ሳቀች አብረን ሳቅን::ነገሮች ሁሉ ለቀቀቀቅ እያሉ በመሀላችን መተማመን እየሰፈነ መጣ::የቀልድ ክሊፖችን እያየን ስለፊልሙም ሆነ ስለተለያየ ነገር ማውራታችንን አላቆምንም ነበር::

ይኽ በእንዲህ እንዳለ ቅድም ከባስ ስቴሽን ስናመጣት ያልነገርናችሁ አንድ የተከሰተ ነገር ነበር::እሱም አለባበስዋን ትኩር አድርገን ስናይና እስቲ ወደፊት ቅደሚ ስቴፓሽን እንመንጥረው ስንላት በመሻፈድ አይነት አንተ አይናውጣ አትተውም በቃ ከጎኔ ሆነኽ ሂድ ማየት አይፈቀድልኽም እዚህ ተብለን ትእዛዝ አክብረን ብዙም አተኩረን አላየንም ነበር::ታድያ ከአንድ ሰአት በላይ ፊልሞችን እያየን ስንቀድ ቆየንና በመሀል ላይ ክብርነታችን በምን ሰብረን ይቺን ልጅ ወደብድ አለም ወይም ቅንዝር አለም እንክተታት ብለን ስናውጠነጥን ስለነበር ፊልሙን ገታ አደረግንና ስለአለባበስዋና መልኩዋ ለመንገር አሁንስ የተላበስሻቸውን ልብሶችና መልክሽን በደንብ አይቶ አስተያየት መስጠት ይቻላል ወይ ብለን በገገማ እንደዱብዳ አይነት ነገር አውርደን ጠየቅናት::

ያው ቺክ አይደለች መግደርደር ያለ ስለሆነ እንዴ አይቻልም ማን ፈዶልህ ስትል ነገር እንደተጀመረ ደስ አለንና ባይፈቀድልንም ለማየትና ያየነውን ለማድነቅ ተፈጥሮ እራሷ ታስገድደናለች ብለን በግድ እንደጉድ እግሯን ከጭኗ በላይ ተሰቅሎ ያለውን ሚኒስከርቱዋን እያየን አለባበስዋንና ሁለመናዋን እናደንቅላት ገባ::ብዳታም አይነት ማለት እናንተ የሰለጠናችሁት ሴክሲ ነው የምትሉት ታድያ ብዳታም አለባበስ ለብሰሽ ሰውን ትፈታተኛለሽ ብለን ስልነግራት አንተ በቃህ ደረቅ አትይ እንደዛም አትበለኝ ብላ ሳቅ ሳቅ ስትል አይ እንኩዋን ስቀሽልን ድሮም በገገማ ጀምረናል አልንና ከማየት ወደመንካት ልንሸጋገር ለፕሮቶኮሉ ያህል ስንጠይቃት እንዴ ምነው ወጥ ረገጥክ አይነት ከልብ ያልሆነ ተቃውሞ ልታሰማ ስትጀምር እጃችን ከባትዋ ጀምሮ ጭኗን አልፎ መልሶ ወደ ባትዋ ወርዶ በአይን አውጣ አይነት አክችን "እረስቼው ባለፈው ፌስ ቡክላይ የፈለከው ቦታ ላይ እንድትስመን ተፈቅዶልሀል ብለሽን ነበር አይደል በያ የፈቀድኩት ቦታ እንድስምሽ ስለፈቀድሽልኝ የቱ ጋር እንደምስምሽ ላስብ " ስል ማን ፈቀደልህ አይነት ክደት ልታሰማ ስትጀምር ጊዜውንና ጨዋታችንን አስታውሼ "በይ ክህደቱን ተይና ስለተፈቀደልኝ የተፈቀደልኝን ገላ ልሳም " ብዬ አንገተን አስግጌ ከመቀመጫዬ ተነስቼ ወደከንፈሯ ስሄድ ከንፈር አይፈቀድም ግን የፈቀድኩት እዚህ ጋር ነው ብላ ተሸውዳ ከከንፈር የበለጠ ሴንሲቲቭ አካልዋን አንገትና ጆሮ ግንዷን ፈቀደችልኝ::ታድያ የዛኔ ምን ያህል እንደተሞኘች ተረዳሁና ያ ከተፈቀደልኝ ምን ገዶኝ ብዬ ወዳንገቷ ሄድኩና ትኩስ ትንፋሽ ለቅቄባት ሳም አንገቷን ላስ አድጌ ጆሮ ግንዷን ላስ ሳም ሳደርግላት በተቀመጠችበት ዝግንን ድንዝዝ አይነት ስሜት ስለተሰማት ነው መሰለኝ ናት ናጥ ማለት ስትጀምር በቃህ ምናምን ብላ ገፋ ልታደርገኝ ስትጀምር ፊትዋን አዞርኩና ከንፈሯን ልስም ስሄድ ጉርስ ሲያደርጉት ከእራብ የሚያላቅቀው ሞንደል ያለው ከንፈሯን በጥርስና ጥርሶችዋ መሀል ከታቸው ስለነበር ለስላሳው ከንፈርዋን ባላገኘውም ያው አካባቢውን እስምላት ገባ::እንዴውም ትዝ ይለኛል አትብላ ተብሎ ከመሬት አንስቶ አፉ ውስት ህጻን ልጅ የሆነ ነገር ሲከት ጊንጭና ጉንጩን ጨመቅ አድርገን አፉ ውስት የከተተውን ነገር ለማውጣት አፉን እንደምንፈለቅቀው ሁሉ ክብርነታችንም ወደውስጥ የከተተችውን ከንፈር ለማስወጣት አፏን ፍልቅቅ ስናደርገው ከንፈሮችዋን ወደ ላይ ስትደብቃቸው ጥርሶችዋን እንደጉድ ሳምነው ነው የሚባለው ወይም በከንፈራችን ነካነው ብቻ ስም በለለው አሳሳም ስመን በቃ ተይው ዋናው የፈደድሽልን ቦታ እንዳንከለከል እዛው ጥይታችንን እናርከፍክፍ ብለን እዛ ላይ አትብቀን እየሳምን ወደ ቱቶችዋ ስንወርድ ለይምሰል ገደርደር ስትል መታገሉ ምርር ስላለን ሁሉንም እንቅስቃሴ አቁመን አውሮፓ ሆና ያልተቀየረች ምስኪን አፍሪካ እንደሆነች ነገርናትና ለምን እንደምታታግለን ስንጠይቃት ታግሎ ነገሮችን ማድረግ ደስ ይለኛል...ከፈለክ ታግለኽ ሁሉንም አግኝ አይነት ነገር በቀጥታም እንዲሁም በተዘዋዋሪ ነገረችን::እኛ ደግሞ ይኼማ እንደመድፈር ይቆጠራል ስንላት እንደዛማ ሲሆን ይበልጥ ይጥማል ብላ ታግለኽ የፈለከውን አግኝ ብላ እራስዋን ፈቀደችልኝ::

ከዛማ በዛ ሰአት ስለብድ ሳይሆን ያሰብነው የጡቶችዋን ስሜት ለማወቅ ስለነበር ከንፈርዋንም አንገትዋንም የጆሮ ግንድዋንም ትተን ጡቶችዋን ለማየት አይቶም ለመጭመቅ ጨምቆም ለመሳምና ጥብት ለማድረግ ሁለመናችንን ወደዛ አካተን በይ ክፈች አትክፈች ትግል ገብተን አሸንፈን ሁለቱንም ጡቶችዋን ከሰገባቸው አውጥተናቸው እንደጉድ ተቆጣጠርናቸው::እውነተን ነው የምለው ዋው ጡት ነው::ጸባይ ካላችሁ የጡትዎችዋን ፎቶ አሳያችሁዋለሁ::የሆነ የእኛ የአበሾቹ የሀመር ልጃገረድ መሰለኝ ጡቶችዋን ወድራ እንደተነሳችው የሚያስጎመጅ ጡት ጡቶችዋ አምረው እንደሚሳዬል የተቀሰሩ ናቸው::ውይ....ኡኅኅኅ....በቃ የማደርጋቸውን ነው ያጣሁት:እውነትም ስሜትዋ ጦቶችዋ ላይ ስለሆኑ ነው መሰለኝ ከንፈር ምናምን የተከለከልነው ጡቶችዋን እንደጉድ እንደፈለኩ ሳደርጋቸው በግማሽ ህልም በግማሽ መንቃት ዝም ብላ አይኖችዋን እያጭለመለመችና እንደቆቅ ሲሻት እየነቃች እንደጉድ ካሻረችኝ በሁዋላ በተደጋጋሚ ባፍ ብቻ መከላከል በቃኽ እያለች ልትከለክል ትልና መከላከልዋን ሳትገፋበት እንደፈለክ አድርገው ብላ ሰጥታኝ ስለነበር የራሴ እቃ እስኪመስለን ድረስ ሁለቱ ጡቶችዋን እንደፈለኩት እያደረኩ ከቆየሁ በሁውላ በአንገትዋ አድርጌ ወደከንፈሮችዋ ስሄድ እንደቅድሙ ባይሆንም ትንሽ ደበቅ በማድረግ ከንፈሮችዋንም ትለግሰኝ ነበር::

በቃ ምን ልበላችሁ ---- የለ መባዳት የለ ሁሉንም ትቼ የወደድኩላት ጦቶችዋን እንደፈለኩ ስስማቸው ሳሻቸውና ስጠባቸው ስለነበር የብድ ስሜቴን አስረስቶ ጀላዬ ከመቆም ወዳለመቆም ተካቶ ፋንታሲው ጡት ላይ እንዳለ ብዳታም እዛ ጋር አድርጌ ነገራለሙን ተውኩት::

ውይ ለዛሬ ይብቃን ስንል ፍቅር እና ፍቅ? እዚህ ቤት እንደለላው አንብቦ ከመቀየስ እራሳችሁን አውጥታችሁ የታዘባችሁትን ግልጽ ሆናችሁ ስለጻፋችሁልን በማክበር አመስግነናል::

ምን መሰላችሁ ሰው እስከሆንን ድረስ ዘር ሀይማኖት ሳንል ለሰዎች ማሰብ መጨነቅ ብንችል ለሰዎች መኖር አለብን::ህይወት አላፊ ናት::ተስገብግበን ለብቻችን አግበስብሰን ኖርን ለሰው ኖረን ያ ሞት ሲመጣ መሞታችን አይቀርም::ስለዚህ የሰው ደስታ የእኛም ደስታ የሰው ህመም የእኛ ህመም ሊሆን ይገባል::ለምሳለ እራስኽን አደነቅክ አትበለኝና በፌስ ቡክ አማካኝነት ሲኤኔን የፌስ ቡክ አካውንት ላይ ላይፍ ስለማይነሮቹ አጠቃላይ ሁኔታ የስሜታችንን ከመላው አለም የነበርን ሰዎች እንጽፍ ነበር::ታድያ የእኔን አንዳንድ ጽሁፎች ብዙ ሰዎች ወደውት እንደኮት አድርገውት ነበር::ያም ምን ነበር መሰለኽ አንድ ነን....ለምሳሌ ክብርነታችን ከኢትዮዽያ የመጣ ጥቁር ቆዳ ያለው አፍሪካዊ ነገር ግን ኦስትርያ የሚኖር የቺሊ ማይነሮቹ የማዳን ትንቅንቅ እንቅልፍ ያሳጣውና በመጸለይና ጥሩውን በመመኘት ከቺሊ ህዝብ ጋር አብሮ በመንፈስ ያለ በአንድነት የሚያምን የነዚህ ማይነሮች ህይወት መታደግ እንደተጀመረ እስከመጨረሻው የሁሉም ተጠናቆ እስኪወጣ ድረስ ላለመተኛት የወሰነ ወዘተ የሚሉ ነበሩ....እንደገና አለም አንድ መሆንዋን ባጋጣሚዎች ጽፈን ነበር::አንድ ነን...ሀይማኖት ጎሳ ቀለም አህጉር የለም.....አንድ አለም ግን አለች....ወዘተ ነገሮችን ጽፈን ብዙዎቹ ወደውልን ነበር::

ፍቅር እና ፍቅር እንዳላችሁት ምን አልባት ስስ ስሜት ኖሮን ይሆናል ወይም የአለም ነገር ገብቶንና አለም ከንቱ መሆንዋን አውቀን ይሆናል ምን አግብቶዋችሁ ነው እንደዚህ ያደረጋችሁት እስክንባል ድረስ የተገኘነው::ለምሳሌ አሜሪካ ኢራቅን ስትወር ፊት ለፊት ሆነው ከተቃወሙት በሶሊዳሪቲ ከሚያምኑ ሰዎች አንዱ ነበርን::ምን አልባት ኢራቅ በካርታ የት እንዳለች አውቀንም አናውቅም ነበር::ነገር ግን በማናለብኝነት ሀይል ያለው ሀይል የለለውን ሲወር የግድ ያንን መቃወም ነበረብንና አድርገነዋል::ብዙ ብዙ ነገር::ስለዚህ ሁላችንም ለዚች አለምና ለህዝቦችዋ ያቅማችንን ማድረግ ይገባናል::ባናደርግ ግን አንድ ቀን አይምሮዋችን ይወቅሰናል::

ያንን በመገንዘብ ነው ለቺሊዎቹ የማእድን ቆፋሪዎች የተጨነቅነው::በነሱ የተነሳ አንተኛም ብለን ያልነው እንቅልፍ ለምዶብን ነው መሰለኝ ትላንት 2 ሰአት ያህል እንደተኛን እንቅልፍ እምቢ ብሎን እስካሁን ሳንተኛ አለን::በጥዋቱ ተነስተን ጉዳይም ስለነበረን ቭየናን አካለን የሚረዱ ሰዎችን ረድተን ይኼው አሁንም ዝክረ ወሲብ ሩም ተዘፍዝፈን አለን::ሰአቱ 1:36ኤ ኤም ይላል......አይናችን ቦዞዋል::

እዚህ ሩም አንብቦ ከመሄድ ያላችሁን ስለወረወራችሁ ጽሁፋችሁን እያየን አልፈን አንሄድም ታሪካችንን ጻፍ ጻፍ ለመግቢያ ያህል አድርገን ምስጋናችንን አክለን እንተኛ ብለን ነው::

ስለዚህ በድጋሚ አመስግነናል::

እንደገና ጽፋችሁ ጽፋችሁ አድንቃችሁን ክባችሁ ሙቀት ለቃችሁብን በስተመጨረሻ ግንብላችሁ ያቆማችሁት ነገር ግን ባለጌ ናችሁ ለማለት ነው?ስንባልግ የት አያችሁን?ቆይ መልሱልን...እኛ ባለጌ ነን?ቆይ እንደዚህ የተደፋፈርነው ማን ማንን ቢወልድ ነው?መጀመርታ የጨዋ ልጅ ናችሁ የምናምንቴ?ይኼ ይጣራልንና የምናምንተ ልጅ ሆናችሁ ካገኘናችሁ ጠምደን እንደምናርስባችሁ ከወዲሁ እወቁ::

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Oct 15, 2010 12:54 am

ሀሚሮዝ wrote:ፀሁፍህ በጣም ልብ ሰቀላ (suspence) አለው ሾተል ...አንድ የቺሊው ፕርኤዝደንት ያሉትን ነገር ላክልልህ .(Chile is rich not by natural resources but by its people)
ቸር ያሰማን ወዳጅየ


እናንተ ሀሚሮዝ ይኼንን የፈረንጅኛ አፍ ያለውን ስም አትጠቀሙ ብለን አልመከርንም?አሁን ይኼ ስም የወንድ ነው ወይስ የሴት?ወይስ ኒውትራል ነው?እንደገና አርቲክል ለዚህ ስም እንጠቀም ብንል ምን የሚለውን እንጠቀም?በጀርመንኛ የአንድ ነገርን ጾታ ካላወቃችሁ አርቲክል እጠቀማለሁ ብላችሁ ገደል ነው የምትገቡት::ስለዚህ እኛ በዚህ ፈረንጅኛ ይሁን ፈረንሳይኛ ኮሶቮ አልባኒኛ ይሁን ክሮዋትኛ ስለማናውቅ አርቲክል ላለመጠቀም ወስነናል::ቆይ ባልጠፋ ስም ምናለ ይመናሹ ሺህ መክቶ 40 ቺክ በጂ....የትማስ ወርቅ አለቃ....ዲክ እጣዋ....የነጨ ዪደግማት...የጠየቃት እሺ ወዘተ ስሞችን ብትጠቀሙ ኖሮ ጾታውን ልናውቅ አንለፋም ነበር::

ነገር ግን ለመሆኑ እንዴት ናችሁ?ጽሁፋችንን አንጠልጣይ ነው ስላላችሁልን አመስግነናል::ድሮስ ስንወለድ ወንድ ልጅ እስካንጠለጠለው ቃጭሉ ተብሎልን አይደል?እንዴት አናንጠለጥል?ለዛውም እንዲያድግልን ግልገሊትዋ ሱሪን አንጠቀምም ልንል ነው::ያንን ካልተጠቀምን እንደልብ ስለሚንጠለጠል በሰፊው ቁምጣችን ሴቶች ፊትለፊት ስንቀመጥ ተንጠልጥሎ ታይቶ ገበያ ያመጣልን ይሆናል::ፈርዶብን የሴትና የፑሲ ነገር አይሆንልን::አለማችንን ሁሉ ያስረሳናል እኮ::አቤት ደስ ሲለን...አቤት ሲፍለቀለቅ ላየን የክብርነታቸው እጣ ቺክ ነች ያስብል ነበር::

እናንተስ ጭንና ጭናችሁ መሀል ያለውን ነገር ባግባብ ባንጣሩ እየተጠቀማችሁበት ነው?በኮንዶም ተናጩበት::ኮንዶም ከሌላችሁ ጠይቁን አብለፈው እዚህ የኤድስ ኮንፍረንስ በነበረ ጊዜ ያለም ህዝብ እስኪገረም ድረስ (ከመላው አለም አብላጫው ስለመጣ ) ይኸንን ኮንዶም ተሸክመን ነው የገባነው::በቃ ልክ ያንን ስናደርግ ያየን ይኼ ልጅ ብድ ቀለቡ ሳይለን አይቀርም::ሌላው ለኮንፍረንሱ የመጡትን ሰዎች ይተዋወቃል ቢዝነስ ካርድ ይለዋወጣሉ .... ክብርነታችን ስለኮንዶም ፍሌቨር እየጠየቀ የትኛው ነው አሪፍ ኮንዶም እያልን እየመረጥን ስንሰበስብ ነበር::

አቦ አንዳንዴ እራሳችንን ዞር ብለን ስናየው ስለምንም ነገር የማንጨነቅ የታደልን ነጻ ሰው ሆነን እናገኘዋለን::ኬሬዳሽ ነው የሚሉት?

እና ሆሚሮዝ ልንል የፈለግነው እዚህ ሩም በግልጽ ስላየናችሁ እናመሰግናለን ስንል ሁለተኛ ከዚህ ሩም እንጠፋለን ብላችሁ ብናገኛችሁ ውርድ ከራሴ በሉ::

ያንን ስንል ከልባችን እናመሰግናችሁዋለን ለማለት ሲሆን በማክበርም ጭምር ነው::

አስተያየት መስጠት ይልመድባችሁ::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ኮ ር ማ ው » Wed Oct 20, 2010 1:39 am

ሾተል wrote:
ሀሚሮዝ wrote:ፀሁፍህ በጣም ልብ ሰቀላ (suspence) አለው ሾተል ...አንድ የቺሊው ፕርኤዝደንት ያሉትን ነገር ላክልልህ .(Chile is rich not by natural resources but by its people)
ቸር ያሰማን ወዳጅየእናንተ ሀሚሮዝ ይኼንን የፈረንጅኛ አፍ ያለውን ስም አትጠቀሙ ብለን አልመከርንም?አሁን ይኼ ስም የወንድ ነው ወይስ የሴት?ወይስ ኒውትራል ነው?እንደገና አርቲክል ለዚህ ስም እንጠቀም ብንል ምን የሚለውን እንጠቀም?በጀርመንኛ የአንድ ነገርን ጾታ ካላወቃችሁ አርቲክል እጠቀማለሁ ብላችሁ ገደል ነው የምትገቡት::ስለዚህ እኛ በዚህ ፈረንጅኛ ይሁን ፈረንሳይኛ ኮሶቮ አልባኒኛ ይሁን ክሮዋትኛ ስለማናውቅ አርቲክል ላለመጠቀም ወስነናል::ቆይ ባልጠፋ ስም ምናለ ይመናሹ ሺህ መክቶ 40 ቺክ በጂ....የትማስ ወርቅ አለቃ....ዲክ እጣዋ....የነጨ ዪደግማት...የጠየቃት እሺ ወዘተ ስሞችን ብትጠቀሙ ኖሮ ጾታውን ልናውቅ አንለፋም ነበር::

ነገር ግን ለመሆኑ እንዴት ናችሁ?ጽሁፋችንን አንጠልጣይ ነው ስላላችሁልን አመስግነናል::ድሮስ ስንወለድ ወንድ ልጅ እስካንጠለጠለው ቃጭሉ ተብሎልን አይደል?እንዴት አናንጠለጥል?ለዛውም እንዲያድግልን ግልገሊትዋ ሱሪን አንጠቀምም ልንል ነው::ያንን ካልተጠቀምን እንደልብ ስለሚንጠለጠል በሰፊው ቁምጣችን ሴቶች ፊትለፊት ስንቀመጥ ተንጠልጥሎ ታይቶ ገበያ ያመጣልን ይሆናል::ፈርዶብን የሴትና የፑሲ ነገር አይሆንልን::አለማችንን ሁሉ ያስረሳናል እኮ::አቤት ደስ ሲለን...አቤት ሲፍለቀለቅ ላየን የክብርነታቸው እጣ ቺክ ነች ያስብል ነበር::

እናንተስ ጭንና ጭናችሁ መሀል ያለውን ነገር ባግባብ ባንጣሩ እየተጠቀማችሁበት ነው?በኮንዶም ተናጩበት::ኮንዶም ከሌላችሁ ጠይቁን አብለፈው እዚህ የኤድስ ኮንፍረንስ በነበረ ጊዜ ያለም ህዝብ እስኪገረም ድረስ (ከመላው አለም አብላጫው ስለመጣ ) ይኸንን ኮንዶም ተሸክመን ነው የገባነው::በቃ ልክ ያንን ስናደርግ ያየን ይኼ ልጅ ብድ ቀለቡ ሳይለን አይቀርም::ሌላው ለኮንፍረንሱ የመጡትን ሰዎች ይተዋወቃል ቢዝነስ ካርድ ይለዋወጣሉ .... ክብርነታችን ስለኮንዶም ፍሌቨር እየጠየቀ የትኛው ነው አሪፍ ኮንዶም እያልን እየመረጥን ስንሰበስብ ነበር::

አቦ አንዳንዴ እራሳችንን ዞር ብለን ስናየው ስለምንም ነገር የማንጨነቅ የታደልን ነጻ ሰው ሆነን እናገኘዋለን::ኬሬዳሽ ነው የሚሉት?

እና ሆሚሮዝ ልንል የፈለግነው እዚህ ሩም በግልጽ ስላየናችሁ እናመሰግናለን ስንል ሁለተኛ ከዚህ ሩም እንጠፋለን ብላችሁ ብናገኛችሁ ውርድ ከራሴ በሉ::

ያንን ስንል ከልባችን እናመሰግናችሁዋለን ለማለት ሲሆን በማክበርም ጭምር ነው::

አስተያየት መስጠት ይልመድባችሁ::

ሾተል ነን

ሾተል እንደኔ ሰራተኛ ትሾምሳለህ ንዴ :D :D
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby ሾተል » Sun Nov 07, 2010 10:55 pm

ሀዲስ 1አባል የሆነበት ግዜ: 10 Mar 2010
ፖስቶች: 743

ፖሰት የተደረገ: እሑድ Nov 07, 2010 8:52 pm ርዕስ ፖሰት ያድርጉ: Re: ቅዱሱ ብልግና ቤት
ሉጢው ሾተል የት አባቱ ጠፋ እያልኩ ሳስብ ለካ እሱ በስራ ተወጥሮ ነበረ ???
ያኛው ሳይቱ ሲቀረቀርበት ወያኔ ያለ የሌለ ብሩን ሰደደለትና ራሱ ተቀረቀረበት :: ቂቂቂቂቂቂቂ

ቁራ የሆነ ሰውዬ

ከሀዲስ
ኢሮቲካሊቶጵያ

ቅዱሱ ብልግና ቤት፡ በዓይነቱ ልዩ የሆነ፤ በያይነቱ ወሲብ -ነክ መጣጥፎችን ግልጽ በሆነ ቋንቋ ለባለጌዎችና ለጨዋዎች፣ ለዓይናፋሮችና ለዓይናውጪዎች፣ ዕድሜያቸው አስራስምንትና ከዚያም በላይ ለሆኑ ታዳሚዎች በሚመች መልኩ አቀናብሮ የሚያቀርብ፤ አስተማሪና አዝናኝ ድረገጽ በዛሬው ዕለት ተመረቀ !

http://eroticalitopia.wordpress.com

ኢሮቲካሊቶጵያ


ወይ ጉድ.....ሰሞኑን በለቅሶ ምክንያትና እንዲሁም ቺኮች አስምጠውን ከዋርካ ማንበብ ሳይሆን መጻፍ ብንርቅ የግድ ለዋርካ ከብቶች ምግብ መጋቢነት የክብርነታችን የሾተል መኖር አስፈላጊ ስለሆነ ከብቶቻችን ክብርነታችን ለምን አልሰደበንም አላስተማረንም ልክ ልካችንን አልነገረንም ብለው በሌለንበት ስማችንን ከማንሳት ሊቆጠቡ ከቶም አልቻሉም::እስቲ የምታነቡን እንጠይቃችሁና እስከዚህ ድረስ ለሰው መሳይ የዋርካ ከብቶች ይኼን ያህል አስፈላጊ ነን ማለት ነው?ያለኛ ከብቶቻችን መኖር አይችሉም ማለት ነው?

ባጋጣሚ እንግዶች እቤታችን ነበሩና እነሱ ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈን ባጋጣሚ ዋርካ ብንገባ በግል መልክታችን ስማችሁ በአንዱ ከብታችሁ ተጠርቷልና መልስ ይስጡ ተብሎ ቢነገረንና በተሰጠንን አድራሻ ዋርካ ስነጽሁፍ ገብተን ብናነብ የኛ ማንነት እንዳለ ሳለና ስማችን የተጠራበት ሩም ባለቤት ማንነት እንደማንነታቸው ሆኖ ሳለ የሰውን ማንነት ለመንገፍ ያልሆነ ጥርታሬ ውስጥ ሰዎችን ለማስገባትና ለማደናገር በመላ ምት ከብታችን ሲደናበር ሳይ አላስችል ብሎን ይኸንን ጽሁፍ ለመጻፍ በቃን::

ለምን የሰዎችን ማንነት ለባለቤቱ ቢተዉለት?ድሮ ድሮ ወንድማችን ባሻ ብሩን እናንተ ሾተል ናችሁ ብለው የወንድማችንን ስምና ስራ በእኛ ለማጠፍና ማንነቱን ለማወናበድ ላይ ታች ሲባል ነበር...ነገር ግን እውነቱ ወጣና እውነቱ ለየ::

አሁን ደግሞ ኢሮቲካሊቶዽያ የማንተዋወቅና ሌላ ኒክ ወይም ሰው ሆኖ ሳለ የዛን ስምና ስራ ማንነት በእኛ አጥፎ እኛ እንደሆንን ለማድረግ ሲጣር በጣም ያሳዝናል::ክብርነታችን አንድ ነው እንጂ ብዙ የዋርካ ኒክና ካራክተር ቢኖረን ምንም አልነበረም ነገር ግን እኛ በአንዱዋ ስማችን በሾተል ጨዋነታችንን ብልግናችንን ይዘን እንደቆየን እንደምንቆይ በዚህ አጋጣሚ ስናመላክት ማናባቱን ፈርተን ነው ምንደባበቀው?ለዛውም ለምናምንቴ ሁላ?አይ ክብርነታችንን አለማወቅ::

እስቲ ሰሞኑን ለምን እንደጠፋን በሚቀጥለው ገጽ በጥቂቱ እንጻፍ::

መጣን

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 6 guests