ዝክረ-ወሲብ (ከ 18 እድሜ በታች ላሉ የተከለከለ)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሾተል » Sun Jul 01, 2012 9:30 pm

አቤት ስፔኖችና ጨዋታቸው......ጥልያን ላይ እንደጉድ ተጫወቱባቸው::ሊያልቅ 6 ደቂቃ ሲቀረው 3 አግብተዋል....ወይ ቶሬስ ተቀይሮ ከመግባቱ ያገባት ግብ ዋው ነው የምጸኘው::

እስቲ ጨዋታው እስኪያልቅ እንይ::

መጣን::

ሾተል ነን.....ዋንጫውን ስፔን በላ ብለን እንገምታለን::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sun Jul 01, 2012 9:36 pm

ስፔን 4...

ሾተል ነን....ዋውውውውውው,,,,,ቫላቶሊ ዱቅ ብሎ ማዘን ጀመርታ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sun Jul 01, 2012 9:42 pm

4 ለ 0 ጣልያንን ስፔን በማሸነፍ የአውሮፓ ሻምፒዮን ሆነ::የአለም ሻምፒዮንና የ አውሮፓ ሻምፒዮን ስፔን::ኮንግራ...

ሾተል ነን.........
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ስርርር » Wed Jul 11, 2012 8:20 pm

:twisted: :evil: ኤጭ! መጣ ደግሞ ይሄ ወንዳገረድ!
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ሾተል » Wed Aug 15, 2012 11:55 am

በመጀመርያ ደረጃ የ ብድ ታሪኬን ልጽፍላችሁ ቃል ከገባሁ በሁዋላ ለ 1 ወር ከ 15 ቀን በቃሌ ሳንገኝ በክብርነታችን ሆነን የዚህን ሩም ታዳሚ ልብ በመስቀላችን ልክ ባይሆንም እነሆ ዛሬ ከች ብለን እነሆ ዛሬ እለቱ እሮብ በቭየና ሰአት አቆጣጠር ከ እኩለ ቀን አንድ ሰአት ከምናምን ደቂቃ ቢያልፍም ዛሬ ኦስትርያ ውስጥ ስራ ስለሌለ ሰፈራችን በሰዎች ሞላ ሞላ ቢልም ጸሀይዋን በመስኮት አሻግረው ሲያዮአት የምታቃጥል ትመስላለች እንጂ ከ ስቴት እኔንና ጉዋደኛዬን ለመጎብኘት የሚመጣው ጉዋደኛችንን ጉዋደኛዬ ከኤርፖርት ሊቀበለቅ ስለሄደ እኔ ቤት እስኪመጡ ድረስ ቶሎ ቶሎ ለመጻፍ አስበን ነው እንጂ ሰሞኑን ምን አልባት ጉዋደኛችንን ለማዝናናት ዋርካ ላይ እንደልብ እንደማንኖር ብንገምትም ይቀራል ብለን አንጠረጥርም::

ይኽንን ካልን በሁዋላ ልንጽፍላችሁ ወዳሰብነው የብድ ታሪካችን ጥቂቱን እንደ ታሪኩ አስተላለቅና አጀማመር ልንጽፍላችሁ እነሆ ብንዘገይም በቃላችን መሰረት ጀመርን::

መልካም ንባብ::

ሾተል ነን.........
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Aug 15, 2012 12:28 pm

ጊዜው በኢትዮዽያ ወራቶች አጠራር ግንቦት መጀመርያው አካባቢ ሲሆን በኢ ዘ አ 2004 ወይም በአውሮፓው 2012 ነበር::ከኢትዮዽያ ወደዚህ መምጫዬ ጊዜ ደርሶ ነበርና ምንም ሁለት ሳምንት ቢቀረኝም ሳላይ ወይም ሳልጎበኛት አልመጣም ወዳልኩዋት ወደ ባህር ዳር ለመሄድ ወልደያ ደርሻለሁ::

የወልደያ የቀኑ የአየር ሁኔታ ሞቅ ቢልም ወሎ ውስጥ ካለች አንዲት የገጠር መንደር ነበር ወደ ወልደያ በአክስቴ የንግድ አባዱላ መኪና ወልደያ ከተማ የገባሁት::ከተማዋን የአክስቴ ልጅና በጉዋደኖቹ አማካኝነት ስንዞር አምሽተን ነበርና ነገ ረጅም ጉዞ ስላለን በጊዜ መተኛት ስለነበረብን እራታችንን አንድ የባህል ምግብ ይሸጥበት ከነበረበት ቤት ገብተን ክትፎና ጥብስ አዘን እራታችንን በግዮርጊስ ቢራ አወራርደን ወደ መተኛችን ከሌላው የአክስቴ ልጅ ጭምር ሄድን::

ልክ የምንተኛበት ክፍል ሶስታችን እንደደረስን መኪናዋን የሚነዳው ያክስቴ ልጅ መኪናዋን ለማሳጠብ እኛን እዛ ትቶን ሲወጣ እኔና ስንቴ አልጋ ላይ ጋደም ብለን ጨዋታ ጀምረን እየቀደድን ባለበት ሰአት የክብርነታችን ስልክ እንደ አንዳች ነገር በጩኸት ጥሪ አንባረቀ::የሚያንባርቅ ጋኔል ያንባርቅበትና::

ልክ ስልካችን መጮኽ እንደጀመረ ልናነሳው አልፈቀድንም ነበርና እንዴት በዚህ ሰአት ሰው ይደውላል በማለት ነደድ ቢለንና ጨዋታችንን ቢያቁዋርጠውም ስልኩ መላልሶ መንጣጣቱን አላቆም ስላለ ያለፍላጎታችን የግድ ስልካችንን ከተቀመጠበት አንስተን የደዋዩን ቁጥር ብናየውም ልናውቀው ያልቻልነው ቁጥር ነበርና በመገረም የግድ የስልኩን መቀበያ ቁልፍ ተጭነን "ሀሎ " አልን::

የክፍሉ መብራት ቢጠፋም የስልካችን መብራት ቤቷን በተወሰነ መጠን ብርሀን አላብሷት የቤቱን ቁሳቁስ ማየት ይቻላል::ወልደያ ከተማ ቀኑን ስትንጫጫና ስታንጫጫ እንዳልዋለች አልፎ አልፎ የመኪናዎችን ድምጽ ከመስማት ባሻገር ጸጥ ረጭ ብላለች::ክብርነታችን በጀርባው ተንጋሎ በሁለት ትራስ ጭንቅላቱን አቅንቶ ነበር ሀሎ ያለው::

"ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቡቲ ነኽ? አቡቲን ፍፈልጌ ነበር " የሚል ድምጽ ከተንቀሳቃሽ ኖክያ አሁንም የምጠቀምበት የሰገሌ ጊዜ ያህያ ጆሮ የሚያክል ስልኬ ውስጥ ተሰማኝ::

ያ የሰማሁት ድምጽ ቀጠን ያለ ሆኖ ቃናው ለጆሮ የሚጥም የሴት ድምጽ ነበር::

"አቡቲ ሳልሆን አምባቸው አባተ ደጀኔ ነኝ....አቡቲ ግን ማነው?"ብዬ በመገረም በስልኩ ውስጥ ሆና ድምጿን ለምታሰማኝ ሴት ልጅ ትሁን አሮጊት ጠየቅኩዋት::

"ውይ ይቅርታ አቡቲን ፈልጌ ነበር...አቡቲ የኔ አጎት ነው " አለችኝ::

ከድምጿ የመርበትበትና በስሜት ያለመረጋጋትን ስሜት እንድገነዘብ አደረገኝ::

"አጎትሽ አቡቲ ቢጠፋ እኔ አጎትሽ እሆናለሁ.::ባለጌ ያልተቆነጠጥክ ካላልሽኝ ስልኬን ግን ማን ሰጠሽ ከየትስ ነው የምትደውይው ?" ብዬ በመገረምም ጨዋታውን ለማስፋት በማሰብም ጠየቅኩዋት::ምን ቸገረኝ የደወለችው እሱዋ.....የስልክ ክሬዲቷ የሚያልቀው የሷ.....

"ውይ አመሰግናለሁ::በቃ አቡቲ አጎቴ ቢጠፋም አዲስ አጎት አገኘሁ...ታድዬ " አለችኝ የጠየቅኩዋትን ጥያቄ ላለመመለስ በፈገግታ በሴክሲ ድምጽ ሸፍና ለማለፍ በመሞከር አይነት::

"የኔ እንትን ፊት...ድምጽሽ በጣም ቢያምርም የጠየቅኩሽ ጥያቄ መልስ ባንቺ በፍላጎት ሞልቶ በሚያንቀጠቅጠው ድምጽሽ አልተመለሰልኝም" አልኩዋት ምላጭን ምላጭ አይቆርጠውም የሚለውን አባባል በማስታወስና በልቶ ለመገኘት በመላላጥ

"ምን ፊት....ክክክክክክ" ዋው ስትስቅ ደግሞ ድምጿ ይበልጥ የሙዚቃ ቃና አለው.....ምነው ስጽቂልኝ በዋልሽም ብሎ ያስመኛል

"ማለቴ አጎትሽ ፊት ለማለት ነው::አጎትሽ ጋር አንድ አይነት የስጋ ክፍፍል ካላችሁ ያው አጎትሽን እንደምትመስዪ ከሚያምረው ድምጽሽ በመገንዘብ ነው " አልኩዋት::እውነቱን ለመናገር እንትን ፊት ያልኩዋት በውስጤ ---- ፊት ለማለት ያኽል እንጂ እንዲህ ጥያቄ ይመጣብኛል ብዬ ለማስቀየስ አልነበረም::ያው የቁርጥ ቀን መጣና ወድያው ፍጥነት ባለው ሁኔታ ተቄ አስብለን ያሰብነውን ሳናስነቃ መለስን እንጂ ነገሩ ያው ወደ ብልግናው ነበር

"እንዴ ...ቅቅቅቅ...አጎቴን ታውቀዋለኽ እንዴ? " አለች እየቀለደችም ይሁን እያላገጠች በማይታወቅ በመሻፈድ አይነት

"እንዴ አጎትሽ እሆናለሁ የጠፋውም አጎትሽ አቡቲ እኔ ስለሆንኩ እኔ አጎትሽ ደግሞ እራሴን ስለማውቀው እኔ ደግሞ ልክ አንቺን ፊት ስለሆንኩ ነው እንጂ አጎትሽንማ የት አይቼው አውቃለሁ...ቅቅቅቅቅ...." አልኩዋት::

"ውይ ታድዬ ለካስ አጎቴን አንተን ነው የምመስለው::ደግሞ ሌላ መታደሌ አንተ አጎቴ መሆንህ ነው.." አለችኝ

በዚህ ሰአት ጨዋታው ደራ በሚል መደሰት ትንሹ የአጎቴ ልጅ ጨዋታችንን ይሰማ ዘንድ ማይኩን በረገድነውና ከተጋደምኩበት አልጋ ላይ መቸትቸት ብዬ ጨዋታዬን ልቀጥል ከራሴ ጋር ተመካከርኩ::

"በይ አዲሱ አጎትሽ መሆኔ እንዳለ ይሁንና ቁጥሬን ማን ሰጠሽ?ውሸት ስለሚያጣላን እውነቱን ንገሪኝ " አልኩዋት::ልታስቀይሰኝ ብትሞክርም ሸክፌ እንደያዝኩዋት እራሴን በማሳየት::

ያጎቴ ልጅ ልጅ ነገር ስለሆነ እንደዚህ ያለ የሴትና የወንድ ጨዋታ ያስደስተዋል መሰለኝ ስልኩ ውስጥ ሊገባ የተዘጋጀ አትሌት ይመስል ከተኛበት መቁነጥነጥ ጀመረ::

"እንዴ አትረሳውም እንዴ እሱን?"

"በቃ አዲሱ አጎትትሽን ስላስቀየምሽው ጆሮሽ ላይ ስልኩን ሊዘጋው ነው::ስልኩ ከተዘጋ ደግሞ አዲሱ አጎትሽን መቼም አታገኚውም" በማለት አስደነገጥኩዋት::

መጣን

ሾተል ነን......የጥንቱ ትዝ አለን አሉ.....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Aug 15, 2012 1:42 pm

እንግዳችን ስለመጣ ከእኛ ጋር እኩል ለመሆን የግድ እንደኛ ያለ ከተማ መኖር እንዳለባችሁ ስናስታውሳችሁ እስክንመለስ ድረስ ቭየና በአለም ስንተኛ ውብና ስለሁሉም ነገር የተመረጠች ከተማ እንደሆነች ከታች ካለው ሊስት እዩልን::

Melbourne is the world’s most livable city for the second year in a row, according to the Economist Intelligence Unit’s (EIU) Global Livability Survey.

The top cities remained the same as last year, with a slight reshuffle in order and Australian and Canadian locations continuing to dominate.

Vienna came a close second while Canadian cities Vancouver and Toronto took third and fourth; Calgary tied with Adelaide for fifth place.

The top spots are mostly “mid-sized cities in wealthier countries with a relatively low population density,” said the EIU.

A total of 140 cities were surveyed under five categories: stability, healthcare, culture and environment, education and infrastructure.

Japan hosts Asia's most liveable city

Osaka, ranked 12th overall, scored the highest in Asia. Tokyo came second at 18th while Hong Kong nabbed 31st.

Honolulu is the most livable city in the United States, coming in at 26th; Pittsburg was just behind at 30th.

Abidjan, Tehran, Douala, Tripoli, Karachi, Algiers, Harare, Lagos, Port Moresby, together with the capital of Bangladesh, Dhaka languish at the bottom of the list. Conflict was the main reason for many of the lowest scores, according to the survey.

Civil unrest was one of the reasons Olympic host London slipped from 53 to 55.

More on CNN: 50 reasons Melbourne is the world's most livable cityGlobal Livability Survey

Top 50 most livable cities:

1. Melbourne, Australia

2. Vienna, Austria

3. Vancouver, Canada

4. Toronto, Canada

5. Calgary, Canada

5. Adelaide, Australia

7. Sydney, Australia

8. Helsinki, Finland

9. Perth, Australia

10. Auckland, New Zealand

11. Zurich, Switzerland

12. Geneva, Switzerland

12. Osaka, Japan

14. Stockholm, Sweden

14. Hamburg, Germany

16. Montreal, Canada

16. Paris, France

18. Tokyo, Japan

18. Frankfurt, Germany

20. Brisbane, Australia

21. Berlin, Germany

22. Copenhagen, Denmark

22. Wellington, New Zealand

24. Oslo, Norway

25. Luxembourg, Luxembourg

26. Amsterdam, Netherlands

26. Honolulu, United States

28. Brussels, Belgium

29. Munich, Germany

30. Pittsburgh, United States

31. Hong Kong, China

32. Dusseldorf, Germany

33. Lyon, France

34. Barcelona, Spain

34. Washington D.C., United States

36. Chicago, United States

36. Atlanta, United States

36. Miami, United States

39. Madrid, Spain

40. Detroit, United States

41. Boston, United States

42. Seattle, United States

43. Minneapolis, United States

43. Los Angeles, United States

45. Cleveland, United States

46. Dublin, Ireland

46. Houston, United States

46. Milan, Italy

49. Rome, Italy

50. Budapest, Hungary

http://www.cnngo.com/explorations/life/ ... ?hpt=hp_t2


መጣን

ሾተል ነን....ከቭየና ኦስትርያ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Aug 16, 2012 1:14 pm

እስክንመለስ ድረስ ከታች ባለው ተዝናኑ

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=49615


ሾተል ነን.....መጣን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby Gosa » Thu Aug 16, 2012 4:40 pm

Top 50 most livable cities:
1. Melbourne, Australia
በክቡርነታችሁ ይህንን ድንቅ ከተማ እንድትጎብኙ ተጋብዛችኌል:D
ሾተል wrote:እንግዳችን ስለመጣ ከእኛ ጋር እኩል ለመሆን የግድ እንደኛ ያለ ከተማ መኖር እንዳለባችሁ ስናስታውሳችሁ እስክንመለስ ድረስ ቭየና በአለም ስንተኛ ውብና ስለሁሉም ነገር የተመረጠች ከተማ እንደሆነች ከታች ካለው ሊስት እዩልን::

Melbourne is the world’s most livable city for the second year in a row, according to the Economist Intelligence Unit’s (EIU) Global Livability Survey.

The top cities remained the same as last year, with a slight reshuffle in order and Australian and Canadian locations continuing to dominate.

Vienna came a close second while Canadian cities Vancouver and Toronto took third and fourth; Calgary tied with Adelaide for fifth place.

The top spots are mostly “mid-sized cities in wealthier countries with a relatively low population density,” said the EIU.

A total of 140 cities were surveyed under five categories: stability, healthcare, culture and environment, education and infrastructure.

Japan hosts Asia's most liveable city

Osaka, ranked 12th overall, scored the highest in Asia. Tokyo came second at 18th while Hong Kong nabbed 31st.

Honolulu is the most livable city in the United States, coming in at 26th; Pittsburg was just behind at 30th.

Abidjan, Tehran, Douala, Tripoli, Karachi, Algiers, Harare, Lagos, Port Moresby, together with the capital of Bangladesh, Dhaka languish at the bottom of the list. Conflict was the main reason for many of the lowest scores, according to the survey.

Civil unrest was one of the reasons Olympic host London slipped from 53 to 55.

More on CNN: 50 reasons Melbourne is the world's most livable cityGlobal Livability Survey

Top 50 most livable cities:

1. Melbourne, Australia

2. Vienna, Austria

3. Vancouver, Canada

4. Toronto, Canada

5. Calgary, Canada

5. Adelaide, Australia

7. Sydney, Australia

8. Helsinki, Finland

9. Perth, Australia

10. Auckland, New Zealand

11. Zurich, Switzerland

12. Geneva, Switzerland

12. Osaka, Japan

14. Stockholm, Sweden

14. Hamburg, Germany

16. Montreal, Canada

16. Paris, France

18. Tokyo, Japan

18. Frankfurt, Germany

20. Brisbane, Australia

21. Berlin, Germany

22. Copenhagen, Denmark

22. Wellington, New Zealand

24. Oslo, Norway

25. Luxembourg, Luxembourg

26. Amsterdam, Netherlands

26. Honolulu, United States

28. Brussels, Belgium

29. Munich, Germany

30. Pittsburgh, United States

31. Hong Kong, China

32. Dusseldorf, Germany

33. Lyon, France

34. Barcelona, Spain

34. Washington D.C., United States

36. Chicago, United States

36. Atlanta, United States

36. Miami, United States

39. Madrid, Spain

40. Detroit, United States

41. Boston, United States

42. Seattle, United States

43. Minneapolis, United States

43. Los Angeles, United States

45. Cleveland, United States

46. Dublin, Ireland

46. Houston, United States

46. Milan, Italy

49. Rome, Italy

50. Budapest, Hungary

http://www.cnngo.com/explorations/life/ ... ?hpt=hp_t2


መጣን

ሾተል ነን....ከቭየና ኦስትርያ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ሾተል » Sun Aug 26, 2012 9:51 am

የልማቱ ንጉሰ ነገስት የተከበረው መልሰ ዜናዊ እስኪቀበር ድረስ ከእሱ ልማታዊ ራእዮችና ስራዎች በስተቀር ስለምንም ነገር ማውራት ባልፈልግም በጥዋቱ ሁሌም እንደማደርገው የአለም የተለያዩ ዜናዎችን ስዳስስ የሚገርም ነገር አንብቤ ለዚህ ቤት ይመጥናል ብዬ ስላሰብኩ እናንተም ያነበብኩትን ትካፈሉ ዘንድ በማሰብ ሊንኩን ከታች ለጥፌላችሁዋለሁ::

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... ed-me.html

ጎዝ አራውንድ,ካምስ አራውንድ እንል ነበር እኛ ድሮ ፈረንጅ ቂጡ ኦሬንጅ በነበርን ጊዜ::

በአማርኛ ሲተረጎም የእጅህን አገኘኽ ማለት ነው::ሁሌም ወንድ ብቻ አይደል ሴትን ልጅ የሚደፍረው?አሁን ዘመኑ ተገለባቢጦሽ ሆኗል::

እሰይ እንደዚህ ያለች ሴት መንታ መንታ ሆና ትወለድና ክብርነታችንን አስገድዳ.....ት....::ግን የምታምር መሆን አለባት....

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Aug 27, 2012 3:08 pm

ይቺን ፍጡር የታደለች እንበላት ወይስ ?

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... a-day.html


ሾተል ነን......ቆይ በአንድ አዳር ስንቴ ድንዝዝ ድንዝዝዝዝዝዝ ይለናል?ቆይ እነ እንትና ሲረጥቡብን እንቆጥራለን...
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Sep 10, 2012 10:21 pm

የዛሬ አመት አገር ቤት ነበርን ....ማለት በ 2004----

አቤት አንድ አመት እንደዚህ ቅርብ ነው??

አሁን ደግሞ እዚሁ ሌላኛዋ አገራችን ኦስትርያ -ቭየና ከተማ ውስጥ ከዮ --ና ---ከተክ -----እና ከዳይራ ጋር ሆነን በደስታ ከትንሽ ቅምቀማ ጋር እያሳለፍን ነው ::

ለማንኛውም እንኩዋን ለአዲሱ አመት ለ 2005 አመተ ምህረት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያልን አዲሱ አመት የ ሰላም ያለው ብድ ....ወንድ የሆናችሁ የሴቶች አልጋ ተጋሪ ሴቶቻችሁን ስሜት የምትረዱበትና እንደ ቁሌታምነታቸው የብድ ልብና ቂንጥራቸውን አግኝታችሁ በስሜት እርካታ የምታገናኟቸውና የብዳታምነታቸውን ልብ የምታደርሱበት አመት ይሁንላችሁ ስንል ሴቶቻችንም የወንድ ብድ ፓርትነሮቻችሁን ወሸላ በፍቅር ከተኛበት የምታነሳሱበት አነሳስታችሁ በውስጠ ውስጠታችሁ ውስጥ ጮቅ አድርጋችሁ በገባ ወጣ የወሲብ ጥበብ እንደ እንዝርት እየሾራችሁ ድራሻቸውን በብድ ጡዘት የምታጦዟቸውና እህእህእህእህእህእህ እያስባላችሁ ስፐርም በሚሉት የጀላ ትፋት ከእርካታ የምታገናኙበትና ያላገባችሁ የምታገቡበት በብድ እራብ ለምትሰቃዩ የወሲብ ጥጋብና ትሩፋት የግላችሁ የምታደርጉበት አመት ይሁንላችሁ እያልን አደራ ከማታምኑት ጋር ለተላላፊ በሽታና ላላስፈላጊ እርግዝና እንዳትዳረጉ ልባጠ ስጋ (ኮንዶም ) በመጠቀም እንደ ልብ ተናጩ እያልን ምኞታችንን ስንመኝላችሁ በክብርነታችን ሆነን በንጹህ ልብ ነው ::

እኛም ለናንተ የተመኘነውን ለእኛም እንደ ተመኘን ስንጠቁማችሁ አንድ ደስ ያለን ነገር ቢኖር የ ኢትዮዽያ ፕሬዚደንት አቶ ግርማ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ
ለ 1923 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ በመስጠታቸውም ጭምር ነውና የኢትዮዽያ መንግስትን ከልብ ላደረጉት ነገር ምስጋናን እናቀርባለን ::

መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ይሁንልን ::

በክብርነታችን ሆነን እንወዳችሁዋለን ::


ሾተል ነን .............መልካም 2005 አዲስ አመት ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Oct 25, 2012 12:24 am

ምድረ ብዳታም ማን ተንቀልቅላችሁ በነጻ ድንግልናችሁን በየምንገዱ ስጡ አላችሁßእንዳቅማችን 20 ይሮ ሰጥተን በጥሰን እንገላግላችሁ ነበር::ግን ምድረ መጋጣ ሆናችሁ ሀያ ይሮን የሚያክል የሚያመጣን ድንግልና ለማንም በጂ አስረከባችሁ::ያልታደልች እንዴት አደርሽ አሉ::

ለማንኛውም ከታች ያለውን አስገራሚ ዜና ያነበብነውን ተካፈሉና አንብቡ::

ይኼንን ዜና ሳነብ ምን አልባት የበጠስናቸው ደጎችቻችን ድንግልና ገንዘብ ማምጣት ጀምሮዋልና ማን ውሰዱ አላችሁ ብለው ፍርድ ቤት እንዳያንቆራጥጡንና ክፈሉ እንዳይሉን::


Brazilian student sells her virginity for half a million pounds

Virgin ... Catarina will undergo medical tests
Samba News
Published: 24th October 2012
64

A BRAZILIAN student has reportedly sold her virginity for almost half a million pounds in an online auction.
Catarina Migliorini, 20, was one of two virgins to take part in the auction for an Australian documentary.
A Japanese man bid £487,000 to be the first to take her to bed.
Catarina said she would use the money to study medicine in Argentina, according to Brazilian newspaper Folha de Sao Paulo.

Auction ... winning bid was £487,000
Samba News
“I am 20, I am responsible for my body and I am not hurting anyone,” she said.
“For me, it’s not prostitution. When someone does something once in his or her life, this is not considered a profession. If you take a picture and it comes out good, you are not a photographer because of it.”
Russian lad Alexander Stepanov also sold his virginity on the Virgins Wanted auction, receiving the winning bid of £1,876 from Brazil.
The documentary has attracted criticism on its Facebook page with several users voicing concerns over the ethics of the auction.

Student ... she wants to spend cash on uni
Samba News
According to the auction’s terms, Catarina will undergo a medical examination to prove she is a virgin and the consummation will take place within the next ten days.
The "rules" also ban the use of sex toys, kissing and recording, as well as stipulating a minimum time of one hour.
Each virgin will reportedly receive $20,000 as well as 90 percent of their "sale" figure.
Catarina was previously said to be taking part to raise money for the poor.

Filmed ... auction was part of documentary
Samba NewsRead more: http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... z2AGISs0CZ

ሾተል ነን......ሲ ተገረሜ...በነጻ ቀመቀሜ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Nov 21, 2012 6:19 pm

ታይም ቱ ሜክ ሎቭ

ሾተል ነን....ቦርን ቱ ቢ ሀፕይ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Nov 21, 2012 10:33 pm

የሪሀናን ዳይመንድ የሚለውን አዲሱን ዘፈን ከፍቼ ቤቱን አይደለም ጨዋ ጎረቤቶቼን ጭምር በሚበጠብጠው የስፒከር መአት የሚወጣውን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ሳበቃ ስልኬ ተንጫረረ::ምን መንጫረር ብቻ ኪሴ ውስጥ ስለነበረና ቫይብሬሽንም ሞድ ስለነበረው እንደጉድ ቫይብሬሽኑ ሰውነቴን መዘመዘው ነው የሚባለው::ድንዝዝዝዝዝዝ......

ድሮም አብላጫውን ያገራችን ከሆነ የባህል ሙዚቃን ማዳመጥ ብወድም አገር ቤት ደርሼ የኢትዮዽያን የገጠር አካባቢዎችን እንደልቤ ጎብኝቼና ከየዋሁ ያገሬ የገጠር ህዝብ ጋር ፈልሰስ ብዬ ኑሮዋቸውን ኖሬ በመምጣቴና ከውጭ መጣ እንዲሁም የከተማ ልጅ ነው በማለት ለልዩ ቀን ለታላቅ እንግዳ ብቻ ብለው የሚያወጧትን በሽቶና የተፈጥሮ እንደ ሽቶ በሚሸት ቅጠላቅጠል ታጥናና ተርከፍክፋ ሳጥን ውስጥ በክብር የተቀመጠችውን ጋቢና የማዳበርያ ፍራሽ በየኼድኩበት እንድተኛበት ሲያቀርቡልኝ አይሆንም እኔ ሊያስደስተኝ የሚችለው የናንተን ኑሮ ስኖር ነው ብዬ ያው ጠፍር ላይ የበሬ ቆዳ ምንጣፍ እንደነገሩ ከሆነ ወይም ቀዳዳ በበዛበት ብርድ ልብስ ውስጥ ቁንጫቸው እኔንም እየበላኝ ከተቀዳደደው ብርድ ልብስ እየዘለቀ የሚያቆረፍደው ብርድ ሰውነቴን እየመዘመዘው ኑሮዋቸውን ስለተካፈልኩት ብቻ ደስታ በደስታ ሆኜ እነሱን እንደሚወስዳቸው እንቅልፍ እኔንም ድብን አድርጎ ወስዶ ጧት ተናግቶ ሲያናጋኝ.....እርሻ ሲያርሱ እርሻ ካላረስኩ ብዬ ከበሬ ጋር እየታገሉ የሚያርሱትን መሬት አርሼ......የገብስና ጤፍ ግንዲላ የሚያክለውን እንጀራችውን በሰላሱት ወጥ አብሬ መደብ ላይ ቁጭ ብዬ በልቼ ወዘተ ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ አዳምጥ አዳምጥ የሚለኝ ይኼ ሌላውን ልሁን ብለው የሚላላጡትን ያገሬ እራሳቸውን እረስተው ለማያዋጣቸው ሌላውን ልሁን ብለው የሚንደፋደፉበትንና አይደንቲቲ ክራይስስ ያላጋቸውን ሙዚቃ ሳይሆን እንደወረደ የገጠሩን ይሁን የባህሉን ዘፈን ብቻ ሆኖና ምን አልባት ዘመናዊ ሙዚቃ ላዳምጥ ከፈለኩ ኦሪጅናሎቹን የፈረንጆቹን ካለዛም የአፍሪካን ፎልክስ ሙዚቅ አዳምጣለሁ::

በርግጥ የድሮዎቹን አንጋፋ ዘፋኞች ሙዚቃ ሁሌም ባዳምጠውም አይሰለቸኝምና ያንን አዳምጣለሁ::ግን የዘንድሮውን ውይ.....ጆሮ መጫወቻ ካልሆነ በስተቀር በርጨቅ በርጨቅ ብሎ ለገንዘብ የሚሰራውን ሙዚቃ ምን አልባት ባጋጥሚ እንጂ ስራዬ ብዬ አላዳምጥም::

እናላችሁማ ከድሮም ጀምሮ የባህል ሙዚቃ ደስ እንደሚለኝና ከደስታውና ማዳመጡ አልፎ የየትኛውም የኢትዮዽያ ብሄር ብሄረሰቦች ሙዚቃ ይሁን ተከፍቶ ሳዳምጥ ተውረግረግ እስክስታ ምታ ቂጥኽን አማታ ወዘተ ስለሚለኝ መች እንደዛ ያለ ሙዚቃ አዳምጬ ሳልደንስ አልፍና?አጠገቤ ማን ኖረ አልኖረ ግድም አይሰጠኝም::ስሜቴን ስለምከተል እራሴን አስደስቼ ከዛ ወደ መንገዳችን ነው::

መቼም ሰሞኑን ትከሻዬ ጡንቻ በጡንቻ ነው የሆነው::እረፍት ሳገኝ የባህል ሙዚቃ እየከፈትኩ መስታወት ፊት ለፊት እንደጉድ የየብሄር ብሄረሰቦችን ዳንስ እንደጉድ ሳስነካው ነው የምውለው::ደስ ሲለንም ስሜቴንና እንቅስቃሴዬን በቪድዮ ቀርጬ ዱቅ አደርጋለሁ::በአንድ አመት ከግማሽ 2 ቴራ ባይት ሀርድ ዲስክ ጨርሼ ሰሞኑን ባለ ሶስት መጥቶ አይቻለሁ እሱን 230 ይሮ ገዝቼ እንደልቤ የፈለኩትን እየቀረጽኩ ሳላስቀምጥ አልቀርም::

ታድያማ ወደ ጨዋታችን ልምጣና የሪሀናን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ስልከ ከመንጫረሩ አልፎ ሲመዘምዘኝ ስልኬን ከኪሴ አወጣሁና ሲጫወት የነበረውን ሙዚቃ ማለት የአምፕሊፋየሬን ቮልዩም ቀነስኩና ስልኩን ላነሳው ስል ተዘጋ::ከዛ ወድያው ድጋሚ ሲደወል ስልኩን ከማንሳቴ በፊት መጀመርያ በመጥሪያው ሙዚቃ እንደጉድ መውረግረግ ስለምወድ የሰሙኑ የስልኬ መጥርያን ያደረኩት የድምጻዊ ማሪቱ ጣእም አለውን መቀነቴን ልፍታ ዘፈን ከ 2:10 ደቂቃ ጀምሮ ያለውን ስለሆነ ልክ ሲደወልልኝ እስክስታውን ካስነካሁ በሁዋላ ስልኩን አነሳለሁ::እና ዛሬም እንደዚሁ ሲደወልልኝ የመጀመርያው ጥሪ ቢያመልጠንም ማን እንደደወለ እንኩዋን ቼክ ሳላደርግ ሁለተኛ ድጋሚ እንደተደወለ እስክስታዬን ወርጄ አንስቼ ሀሎ ስል "በሩን ክፈተው በር ላይ ነኝ" የሚል የሴት ድምጽ ሰማሁና ወድያው እመር ብዬ ተነስቼ በሬን ልከፍት ወደ ዋናው የቤቱ በር አመራሁ::ለካስ ሙዚቃው እንደጉድ ተከፍቶ በነበረ ሰአት ልጅት ብታንኳኳ ውሾቹ ቢጮሁ እኔ ሙዚቃው ላይ ተመስጬ እያዳመጥኩ ስለነበረ ስላልሰማሁዋት ነው ስልክ የደወለችልኝ::እና የገጠሩን ታሪክ ጨለፍ አድርጌ የጻፍኩላችሁ ስለ ስልክ መጥሪያዬን በባህል ሙዚቃ ያደረኩት ምክንያቱ ምን እንደሆነ እንድታውቁት ነው እንጂ በክብርነታችን ይኼ ይጠረጠራል ብለን የማንገምተው ነገር ሲሆን ሾተል ስንሆን ደግሞ ዝም ብለን አይደለም....በድቶ ተደስቶ አዳሪም ስለሆንን ጭምር እንጂ መች ሌላ ይሆናል?

እስቲ የዛሬውን የብድ ውሎዋችንን ከመጻፋችን በፊት እስክንመለስ የማሪቱን መቀነቴን ልፍታ የሚለውን ዘፈን አዳምጡልኝ ስል በ ወታደራዊ ፖሊስ (ወፖ) አስገድጃለሁ::
http://www.youtube.com/watch?v=BgRFVO22 ... re=related


ሾተል ነን....................ሴቶች እንኩዋን ተፈጠራችሁልን::ሁሌም ኑሩልን::ግን ጉልበታችንን መጠመጣችሁት::እረ ምጠጡት....ከናንተ ጋር የፍቅር ጊዜን ከማሳለፍ ሌላ ምን የሚያረካ ነገር አለ?አንቡላ?ጋያ?ካያ?ሱረት?ትንባሆ?ምን?ምንም.....!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests