ዝክረ-ወሲብ (ከ 18 እድሜ በታች ላሉ የተከለከለ)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሾተል » Sat Dec 08, 2012 12:37 pm

እንዲኽ ሆነላችሁ::

ከላይ ተጀምረው ያላለቁት ታሪኮች ይቀጥላሉ::ያው የአንባቢ ብዚ እንጂ የተሳታፊ ነገር እዚህ ስለማይታይ ምን አልባት ባለጌ እንባላለን ብላችሁ አስባችሁ ስለሆነ ችግራችሁ ይገባኛል ነገር ግን ምንም ሪያክሽን ካላሳያችሁ በምን አውቄ ፍላጎታችሁን ላሙዋላ?በፈለገኝ ጊዜ በራሴ ስሜት ልሂድ እንጂ::

እና የተጀመረው ያልቃል አይዞን::ትንሽ ችግሩ ፖለቲካ ሩም ከብቶች አብዝቼ እያረባሁ ስለሆነ ከስተው እንዳያዋርዱኝ ቶል ቶሎ መኖ እየጎዘጎዝኩላቸው ጊዜዬውን ወደ እዛ አድርጌ ነው::

በሉ ዛሬ ሁለት ጨዋታ ይዤላችሁ ከች ብያለሁና አንብቡኝ::

ባለፈው ሳምንት ነበር::ቀኑ ጭጋጋማና ቀዝቃዛ ነበር::ጊዜው ቅዳሜም እሁድም ነበር::ለትልቅ ነገር ግብዴ ፈተና ውስጥ ነበር ያለነው::ቅዳሜንና እሁድን ሙሉውን ቀን የሚያውለን ፈተና::ከፈተናው በፊት የቤት ስራም ነበር::እውቅ ፕሮፌሰሮች ዶክተሮችና ቀለሜዋዎች የሚታዘቡበት የቤት ስራም,ፈተናም ብላችሁስ?

እኔ ሆዬ በክብርነታችን ሆነን ስንንዘላዘል ለካስ የቤት ስራውን ሳንሰራ ቆይተን ነበርና እንደ ነገና እንደ ነገ ወድያ የምናቀርበውን ነገር የግድ በአንድ ለሊት ውስጥ ሰርተን መጨረስ እንዳለብን በዶክተሯ ፈታኛችን ተነግሮን ነበርና ምንም እንቅልፍ ሳናይ የቤት ስራውን ስንሰራ አደርንና ሳንተኛ ቢነጋ በዛው ወደ ምንሰባሰብበት....ወደ ምንገመገምበት...ወደ ምንፈተንበት ቦታ በሳይክሌ ጣጣ መጣጣዬን ይዤ ሄድኩ::

ሁሉም ተፈታኝ በተሰማራበት የህይወት ጎዳና ህልሙን እውን ያደረገና እውን በሆነው ህልሙ እንጀራ ይበላበታል...ታላቅ ተብሏል....ክብር አግኝቶበታል.....እያገኘበትም ነው.....ስምም አለው....ከራሱ አልፎ ለሌላውም እየተረፈ ነው.......

ፈተናው እራስን ይዞ በመቅረብ የሚፈተኑት ፈተና ነው::ያለኽን...ያዳበርከውን.....እየኖርክበት ያለውን.....በራስ መተማመን የሰጠኽን አሁን ከተማርከው ጋር ቀላቅለኽ ምን ያኽል አንተነትህን አተልቀኸዋል....ለሌላውስ ሀላፊነት ቢሰጥኽ ምን ያኽል ማካፈል ትችላለኽ ነው:::

ከዛ ጊዜው ደረሰና እንደነገርኩዋችሁ ሳልተኛ ባደርኩበት ፊቴ ቁርሴን ምናምን ቀማመስኩና ሁለት ቀን ሙሉ በዚህ ብርድ ደጃፍ ላይ ገትሮ የሚያውለኝ ቦታ ልሄድ ተነስቼ ሄጄ እዛ ከተኮለኮሉት ጋር እኔም ተቀላቀልኩና ተኮለኮልኩ::ምስጋና ለፈጣሪ ይግባውና በሰላም አውሎ በሰላም አሳድሮ በሰላም ከትላልቆች ጋር እኔንም አተልቆ አዋለኝ.....ለሱ ምን ይሳነዋል?እንደ ሰው ሀጥያት ምን ሰው ...እንደኔ ሀጥያት ቢሆን እዛው ኬንያ በረሀ ውስጥ ባስቀረኝ ነበር....እንደሱ መሀሪነት ከቁጥር በላይ ይቅር ባይነት. በየደቂቃው ሀጥያት ብሰራም በየሰከንዱ ይቅር እያለኝ ይኼው በአምሳሉ የሰራውን ሰውነት በተለያየ መንገድ እያረከስኩት ቢሆንም እሱ በኢጾብ እያጠበኝ አለሁ::

ወደ ጨዋታው ልውሰዳችሁና

እናማ ልክ ሁላችንም መሰባሰባችን እንደታወቀ ፈታኞቹና ታዛቢዎቹ ሂር ዊ ጎ አሉን::

የመጀመርያውን ፈተና የተፈተነችው ሴሬና ስትሆን ሴሬና በሞዴልነት ስራ የምትሰራ ሲሆን የህልሟ እውንነት ከኦስትርያ እስከ ኒውዮርክ ድረስ ነው የተዘረጋውና ተዘርግቶም የሚመላለሰው::አፍናጫዋ ግትር ቢሆንና በአበሾች የውበት መለክያ አፍንጫዋ ከውቦችም ውብ ተደርጎ ቢያስቆጥራትም ነገር ግን በአውሮፓ የውበት ስታንዳርድ ጎራዶች ውብ በተባሉበት ቦታ ላይ የውብነት መዳልያ የሚጠለቅላት አይመስልም.....ግን ቢሆንም እንዴት እንዳመለጠች እኔንጃ ብቻ ሞዴል ነች.....ሰውነቷ ግን የማንም ሴትና ወንድ ህልም ነው::ብዙም አጭር ባትባልም ሜትር ከ 70 ትሆናለች::ቅጥን ያለው ሰውነቷ በፓንትና በጡት ማስያዣ ሆና ስትታይ በስፖርት የተገነባ በጣም የሚያምርና ሆዷ በሲክስ ፓክ የተከፋፈለ ነው::ሆዷ ላይ ያለው ሲክስ ፓንክ አፍ ከመግባት አወጣት እንጂ ይቺ በልታ የማትጠረቃ እስኪባል ድረስ ያሰድባት ነበር::ክብርነታችን እንደታዘባት ደግሞ በጣም ትበላለች.....ክላስ ውስጥ በነበርንበት ወቅት የማትበላው ምንም ነገር የለም::ጣፋጭና ኦቾሎኒማ ለጉድ ነው የምትከተው....ግን የት እንደሚገባ እንጃ እንጂ ምግብ በልታ የምታውቅም አትመስልም::ያንን ሰውነት ያየ ሁሉ የማይፈዝ የለም::በዛ ላይ ከርል አድርጋ የለቀቀችው ረጅሙ ጫካ የሚመስለው ጽጉሯ ከምትለዋውጣቸው የፊት ኤክስፕረሽኖች ጋር ፕሮፌሽናል ፎቶዎቿን ያየ ዋው ታድላ....ይቺን ነበር ብሎ የማይመኛት የሚኖር አይመስለንም::

እናላችሁማ ሴሪን የመጀመርያዋ ተፈታኝ ሆነችና ፈተናውን መፈተን ጀመረች::ፈተናው ታድያ የቤት ስራ ያለበት ሰው የቤት ስራውን ይዞ በመምጣት ተፈታኞቹን እያሳተፈ የቤት ስራውን በተፈታኖች ላይ መስራት ነው::ይዤ መጥቻለሁ የሚለውን ነገር አንጠፍጥፎ እያሰራ ፈተናውን ተፈትኖ ማርክ ማግኘት ነው::እድለኛ ሆነችና ሴሬን የቤት ስራዋን በእኛ ላይ የሰራችው ሱድዮ ውስጥ ስለነበር ብርድ አልነካንም ነበር:::ለዛውምበሙዚቃ ታጅበን ስለነበር ስንሰራ የነበረው ደስ ይል ነበርና አይተን የማናውቀውን ልብ ውልቅ የሚያደርገውን ውስብስብ የሆነ ነገርን አሳይታን ላብ በላብ አድርጋን የቤት ስራዋን ሰርታ ጨረሰችና ለተከታዮአ ተፈታኝ አስተላለፈች::

ምንም ሳናርፍ ሌላ ፍጋት ጀመረ::

መጣን::

ሾተል ነን......
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ገልብጤ » Sat Dec 08, 2012 7:52 pm

መጣን


ግን ይጻፋል እንጂ መምጣታቸውን የት ያውቁና :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሾተል » Tue Jan 01, 2013 12:47 pm

ሰክሬያለሁ


ግን የጨዋ ልጆቹንም ከብቶቼንም ሁላችሁንም ከልቤ እወዳችሁዋለሁ ...........ግን ያንን ስል ኒካችሁን እንጂ የት አውቃችሁኝ የት እውነተኛ እናንተናችሁን አውቄ ?

ተበላ .......ግማሹ አጬሰ .....ግማሹ ነጩን አሸተተ ......ዱቄቱን ባፍንጫው ማገ .......ከዛ ተጠጣ ......አገር የሚያድበለቀልቅ ርችት በየደቂቃው ከያንዳንዳችን ተተኮሰ ........እኩለ ለሊት ሆነ ........ሻምፓኝ ተከፈተ .........በአዲሱ አመት ጥሩ ያጋጥም ዘንዳ ....ጤና ይሁኑ .....ሀብት እድሜ ብልጽግና እንዲጎናጸፉ ጽዋ ተነስቶ ሁላችንም ለያንዳድናችን ተመኛኘኝ ......ርችቱ ድብልቅልቅ እያደረገ ጆሮአችንን አደነቆረን......አደንቁዋሪ.... ......

ስልክ ተደወለ .....አንዱ ጉዋደኛችን ካለበት ሌላ ሎካል ውስጥ ችግር ደረሰበት .....ማለት ብቻውን ስለነበረ ጉልቤ ነን የሚሉ ሊያጠቁት .....የሴት ጉዋደኛውን ሊወስዱ ሲያስፈራሩት ደረስን ......

ቤቷ ትንሽ ብትሆንም ብዙ ሰዋ አጭቃ ንበር ...

ባይተዋሩ ጉዋደኛችን በወረሩት ወጠጤዎች ኮንፊደንስ አጥቶ የነበረው እኛን ሲያይ ነፍስ ዘርቶ እንደ አነር ተነፋፍቶ ማን ይቻለው ?

የተጋትኩት አንቡላ ለጊዜው በቅቶኝ ነበርና አብረን የመጣነው የሚጠጣ ሲያዙ እኔ ለጊዜው ቀደምት ከተጋትኩት ጋር ላለማዋሀድ ያለ ምንም መጠጥ በመቆም ግሩፖቼን ከአጥቂ በአይነ ቁራኛ መጠበቄን ተያያዝኩት ....

ሁላቸውም እኛን ሲያዩ ነገሮች ከመረግጋት አልፎ ረጉ ::

እኔም የሁሉንም መረጋጋት ሳውቅ የምጋተውን አንቡላ አዘዝኩና አብሬ ከምእመኑ ጋር የሚደበላልቅ ነበርና ተደበላለቅኩ ....

ኡውውውውውውው ....አይ ካንት ራይት ኖ ሞር

ልክ ከምሳ ሰአት በሁዋላ 12:37 ፒ ኤም በቭየና የሰአት አቆጣጠር ይላል ...

መጻፍ ሁሉ ነው ያቃተኝ ....

ካስታወስኩት ነገ ታሪኩን እጨርስላችሁዋለሁ ....

ሀይለኛ የሚገርም የብድ ታሪክ አለው ....

የአዲስ አመት ምኞታችንንም እንመኝላችሁዋለን

ሾተል ነን ........መልካም የብድ አዲስ አመት ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sun Aug 18, 2013 10:05 am

በማይቆረቁረውና ቀጥ ባለው የሆላንድ ጎዳና በኢትዮዽያዊው ወንድማችን የመኪና ባለቤትነትና ሹፍርና ወደ ቤልጅየም ዋና ከተማ ወደ ብራስልስ በመቶ ስልሳ እየተነዳን ነው:: ቱጃሩ ሹፌር;ከቭየና አብረን የሄድነው ሆላንድም ኦስትርያም የሚኖረው ጉዋደኛዬ ,ከኢትዮዽያ መኪናዎችን ሊገዛ የመጣው ወጣቱ ልጅ;ሌላኛው የንግድ ሰው ከክብርነታችን ጋር ሆነን ስናበቃ መኪናዋ ተሸክማን እንደ ማር በሚጥመው ጨዋታ እየታጀብን አለምን በጨዋታ እያዳረስን በርግጥ ብዙውን ጊዜ ስለ ንግድ እያወራን በዛች ሉክሱስ መኪና ታጭቀን የሆላንድን ለጥ ያለ መሬትና መሬቱና እርሻው ላይ የሚንገላወዱትን በጎችን ላምና በሬዎችን እያየን አይደረስ የለም የቤልጅየምን ወሰን አልፈን ከተማ ለከተማ ሆነ የገጠር ከተማዎችን እያቁዋረጥን ወደ ብራስልስ ደረስን::

ብራስልስ እንደገባን ቀጥታ የኛ አበሾቹ እንደሰየሙት በግ ተራ ወይም የሰሩ መኪናዎች መሸጫ ቀበሌ ነበር የኼድነው::አንድ የኢትዮዽያን ቀበሌ ያክላል::ቢሄዱ የማይጨርሱት የአሮጌ መኪናዎች መሸጫ መንደር::በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያኖች የሚተራመሱበትና መኪና እየገዙ ወደ አገራቸው የሚልኩበት ትልቅ መንደር::

በግ ተራ ያልያዘው ጉድ የለም::እስከዛሬ ወጡ የተባሉ የመኪና ሞዴሎች ሳይኖሩት ይቀር ይሆን?ብቻ መተላለፍያ የለም::በክብርነታችን ሆነን እንዳስተዋልነው ሻጩ አረብ ገዢው አፍሪካ ሲሆን አብላጫውን የዌስት አፍሪካ የመኪና ገዢና ላኪ ነጋዴዎች በአካባቢው ቢተረማመሱም ብዙ ፍሬንች ተናጋሪ አፍሪካውያንም የሉም ለማለት አይደለም::

ከዛ በሁዋላ የሄድንበትን ጉዳይ ለመፈጸም ላቱን እየነካኩ አዙዋዙረው አይተው እንደሚገዙት በግ እኛም የተወሰነ ቦታ ተዘዋውረን የምንፈልጋቸውን መኪናዎች ካገኘን በሁዋላ ሸማምተን ወደ አምስተርዳም ጉዞዋችንን በመቀጠል አምስተርዳም ልክ ከምሽቱ ሁለት ሰአት በኢትዮዽያ አቆጣጠር ወይም 20 ሰአት ደረስን::

ብዙም አምስተርዳምን አላየሁዋትም ስለነበርና ሲወራለት የነበረውን ሬድ ላይት የሸሌዎች ቀበሌን ስላላየን ያንን ልናይ ከነበርንበት ዲስትሪክት የአድራሻ ምልክት በማድረግ በእግራችን የቪድዮ መቅረጫችንን ይዘን አምስተርዳምን በእግራችን ልናያት ዙረት በመጀመርና እያንዳንዱን ነገር በማስተዋልና አጥልቆ በማየት ወደ ቀይ መብራት ብዙ ትያትርና ድራማ ወደ ሚደረግባት የሸሌዎች ቀበሌ ደረስን::

ከዛስ?

የታዘብነውን ልንጽፍ መጣን::

የብድ ቀን ለሁላችንም ይሁንልን ስንል መልካም ምኞታችንን በክብርነታችን ስም እናስተላልፋለን::

ሾተል ነን.............ማሪዋናና ሀሺሽ የጦዘውን ምድረ ብዳታም እየተበራገድሽ እያሰመጥሽ ቢዝነስ ስሪ.....አንቺ ምን አለብሽ....ግን ሾተል ካናሉ ጫፍ ላይ ዱቅ ብሎ ስራሽን እያየልሽ ነው
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Sun Sep 01, 2013 10:11 am

ጌሙ ወደ አዲስ ፕሮፌሽን ባይቀየርም እላዩ ላይ ተደርቧል::እንደጉድ በክብር ተጠርተን ካሜራችንን ይዘን ስራ ቦታ ስንሄድ እንደቦታውና እንደ ፔርፎርማንሱ የሚፈቀድ የ ሰውነት ክፍል ባጠቃላይ በካሜራችን ጋማ ብለን ይኼው ያዳምና የኼዋንን ዘር ባጠቃላይ እናስደስታለን::

ጨዋታው በ ቪአይ ፒ ደረጃ ነው::ምን እሱ ብቻ የአለም አሉ የሚባሉ ታዋቂ ሰዎች ቭየና ተጋብዘው ሲመጡ በኛ በኩል ማለፍ ጀምረዋል....ማለት....

ብቻ ይመቸን::

ለጊዜው ይቺን

ከዛ ብዙ አለን ይቀጥላል::

http://www.youtube.com/watch?v=Xj5KohlBLDA

ገና ፖርኖ ኢንተርቴይመንት ውስጥ ገብተን እኛም እንሰራለን እንዲሁም ሲሰሩ በካሜራችን ጋማ ብለን ወይ እንቸበችባለን ወይም ይከፈለንና ብራም እንደሆንን ኦይሮዋም እንሆናለን::

ሾተል ነን........ካሜራ ማን ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby የጃማ ጦስኝ » Thu Sep 19, 2013 2:20 pm

ሰላም ለዚህ ቤት እንደምን አላችሁ?
ሾተል በደህናህ ነው ወይ የጠፋኸው ምነው እንዲህ ማድረግህ አይገባም:: ስልክህን ማግኘት አልቻልኩም::
በተረፈ ቤቴን ቀይሬአለሁ ጎብኝልኝ; አስጎብኝልኝ::
እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነውና:: ሌላውስ ሁሉም ቀሪ ነው::
ayalneshamedie.com
ገምቢ አስተያዬታችሁን ገንቢ ሀሳባችሁን መለገስ ይቻላል::
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby ሾተል » Fri Jan 03, 2014 12:50 pm

ጊዜ አጥሮን ጊዜው ቢዘገይም ያው ሶስት ቀን ሶስት አመት አይደል እንግዲኽ በመጣን ሰአት መጣን......ዋናው መምጣታችን ነው እይ ሌላም አይዶል::

ብቻ ዘገየ ያልነውን የመልካም ምኞት መግለጫችንን ስናቀርብላችሁ መልካም አዲስ አመት ለማለት ነው እንጂ ይኼ 2014 የደስታ የመንዘላዘያ ሳይሆን አግብቶ እንደኛ የሞቀ የደመቀ ቤት ውስጥ መኖርያ.......ቁም ነገር መስርያ እንዲሁም የሚሰጣጥ ካለ የመናጫ (ብድ አይታችሁ አትለፉ) ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን ስንል ባጠቃላይ ይኼ 2014 የመባጃ ዘመን ይሁንልን::

ብድ ስትረሳችንን ማላቀቅያ ከድብርታችን መነቀያ ለደስታ እርካታ እንዲሁም ለፈጠራና ለጥሩ ልብ ሲልም ለማገናዘብያ በታሪክ መኖር ሳይሆን ዛሬን መኖርያ ሰርተው ያለፉትን ማክበርያና ማወደሻ እንጂ ማዋረጃ ዘመን እንድይሆንብን ይሁንልን::ብድ ከሁሉም ነጋቲቭ ነገር ይገላግለን ዘንድ በዚህ አዲስ አመት ለሁላችንም በክብርነታችን ሆነን ተመኘን::


ለማንኛውም መልካም 2014 አመት ይሁንልን::

አሜን!

ሾተል ነን............ጃንዋሪ 3 ሁለት ሺኽ አስራ አራት::አዲሱን አመት ከዋዜማው ጀምሮ በጥሩ ፊሊንግ ነው ተቀብለን በደስታ እያሳለፍነው ያለነው::ከጉዋደኞቻችን ጋር አመራማሪ አፈጣጣሪ የበሰሉ ቁም ነገሮችን....ቀልዶች ጨዋታዎችን ይኼው እንደያዘነው ሳንላቀቅ በደስታ አመቱን ተቀብለን እስካሁኗ ሰአት ድረስ እየኖርን ነው::ጥሩ ፊውቸር ይታየናል::ደስታና ፌሽታ የተሞላበት እግዚአብሄርን የሚያመሰግኑበት አዲስ አመት
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jan 03, 2014 1:56 pm

የአዲስ አመት መልካም ዊሽ ብቻ በቂ አይደለም ብለን በክብርነታችን አሰብንና አንዲት አጠር ያለች ትዝብታዊ ጨዋታ ለዚህ ብዳታም ክፍል ታዳሚዎች እንድንሰጥ ፈቀድን::

ድሮ ድሮ አገር ቤት መሄድ እንዳልጠማን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሁንማ የውሀ መንገድ ሆኖልን ሲያበቃ አገራችን ትኬታችንን እየቆረጥን ቲለን ለዘጠኝ ወር ሲለን ለ 3 ወር ካለንም ለ 15 ቀን ብቻ አቅም የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አቅማችን ሲያቅም እንደጉድ አመት በአልን ወይም ሰበባ ሰበብ እየፈጠርን ብቻ ትውልድ አገራችንን ህዝባችንን ቤተሰቦቻችንን ለማየት እየደረስን ስንመጣ አይናችን ተበርግዶ ስለሚሆን የትም ቦታ የምንሄደው በማየት በማስተዋል በመቅመስ በመሳተፍ ወዘተ ተረፈ ያየነውን ነገር ልናካፍላችሁ ስንወድ እዚህ በጥቂቱ ብንሞነጫጭርላችሁም ግብዴውን ግን እግዜር ካለ አንድ ቀን በትልቅ ስራ ልታነቡት ስለምትችሉ ለጊዜው እነሆ ከብዙው ትንሹን ለአዲስ አመት ስጦታ ይሆነን ዘንድ እናካፍላችሁ::

መጣን


ሾተል ነን..................መልካም የብድ አመት::ማለቴ ሳታመነዝሩ ያላችሁን ተቀብላችሁ ወዳችሁ አፍቅራችሁ ኮርታችሁ የምታኮሩበት የስሜት ጫፍ ላይ አድርሳችሁ የብድ ተጋሪዎቻችሁን በስሜት የምታስረኩበት እንዲሁም ሪሌሽን ሽፓችሁ ሆነ ትዳራችሁ በብድ የማይፈርስበት በወሲብ አንቺ ትብሽ አንተ የምትባባሉበት አዲስ አመት ይሁንላችሁ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jan 03, 2014 3:01 pm

እንደሙዳችን የአራዳና የጨዋ ልጆች ተሰባስበናል ::ለሊቱን በሙሉ ሲፈነዳና ሲንጣጣ አስመሽቶ ያስነጋው የርችት ጩኸት ዛሬ ጋብ ብሎ ከጩኸት አለም ወደ ረጭ ምጭጭ አለም ተቀይሯል ::ወይ ጉድ ....ጆሮዋችን ደንቁሮ ሰነበተ እኮ ጃል ::ግን የሚገርመኝ ለዚች ቀን መዳረሻ ድረስ ነው ያ ሁሉ ፍንዳታና የጩኸት ጋጋታ ?....በቃ አዲስ አመት አልፎ ሲያበቃ ለሊቱንና ንጋቱን በሙሉ በአልኮል ካልተበሳበሳችሁ አዲሱን አመት መቀበል አትችሉም ተብሎ በሰውአዊ ይሁን በእግዚአብሄራዊ ህግ ማስጠንቀቅያ የተሰጠው ይመስል ወጣት አዛውንት ታዳጊ ሽማግሌ ሳይል በአልኮል ሲበሳበስ የነበረው አንቡላም ባጠቃላይ ምሱን እንዳገኘ ዛር ሁለመናውን አስደብቶ ፍዝዝ ድንግዝ ብሎ እኩሌታው እቤቱ ተሰንቅሮ ከፍሉም መሄድ ወዳለበት ብቻ ወድያ ወዲህ እያለ ወይ በእግሩ ወይም በከተማ ትራስንሶፕር ሲተም ላየው ሲያስገርም! አለም የደበረችው መስሎ በአልኮል አንጎበር የተነሳ ፊቱን ዘፍዝፎ ውጭ በዝናብ ሲመታ ያደረ ቆዳ ይመስል ተጣሞ ወደ ሚሄደው ይኼዳል ....ወደ ሚመጣው ይመጣል ::ያዳምና የኼዋን ዘር በሞላ....ጥቁር ሳይል ነጭ....ብቻ የሾተል አይን ያየው የሰው ልጅ ሁላ......ምድረ አንቡላም....ምድረ ትንቧኻም......እኔም ለፌሽታው ብለን አብረን ተነክረንበት የለ?ለደስታው ጊዜ ማዳመቅያ ስንል ምን ያልቀመስነው ያላስገባነው ነገር አለ?

ከእኩለ ለሊት በፊት ከአበሻ ወደ 6 ከሚጠጉ እህቶቻችን ጋር እየተራወጥን ወደ መሀል ከተማ ብንደርስም የርዶው አመት ወደ አዲሱ አመት መሸጋገርያ ዲቂቃው ሊያመልጠን ነበሩን ደቂቃዎች ቢኖሩ ጥቂት ስለነበሩ ከቋፉ ገጭ ብለን ደርሰንበታል::ልክ የቭየና ውቡ መዘጋጃ (ራት ሀውስ ) ፊት ለፊት እንደደረስን እኩለ ለሊት ሆኖ አዲሱን አመት በርችት ፍንዳታና በጩኸት አብረን እልፍ ሺኽ ሆኖ ከተሰየመው ህዝብ ጋር በመቀላቀል 2014 ትን ተቀብለን ስናበቃ የያዝነውን ሻምፓኝ ጠርሙሱን ከመክፈታችን በፊት ወዝውዘን ነቅንቀን ስንከፍተው ፊሽ ብሎ እንደ ፏፏቴ ወደታችና ወደላይ መስመር ሰርቶ ሲጎን እኛም በጩኸት ጉነን በመረጫጨትና ከመፍሰስ የተረፈውን እየተቀባበልን መልካም አዲስ አመት ተባብለን በመጎነጫጨት አዲሱን አመት ተቀብለን እልልል እያልን በመጣው እግራችን ወደቤታችን ሄድን ::

በርግጥ ቀድመን የነበርንበት ፍሬንዳችን ቤት በምግብም በመጠጥም በምኑም ምናምኑም ጥግብ ብለን ስለነበር ቀኑን በሙሉ የምወዳቸው ስደት ያስተዋወቀን እህቶቼ ሲጠብቁኝ ቢውሉም የነበርኩበት ቦታ ሲሞቀኝ ሲደልቀኝ ስለነበር መጣን በማለት ብቻ እዚሁ ተዘፍዝፈን ስናበቃ እንደምንም ብለን በሞተ ሰአት ወደ እህቶቼ ግብዣ ብንሄድ እነሱ ወደ መሀል ከተማ ሊሄዱ እየለባበሱና እየተጫመቱ ስለነበር እነሱ ጋር እንደደረስን ሾተልዬ በል እኛ ልንወጣ ስለሆነ ምግብ እዛ ላይ አለልህ በብርሀን ፍጥነት ብላና ሚድ ናይት ሳይደርስ ወደ ራት ሀውስ እንሂድ ብለው በማርፈዴ ተቆጥተው ቢያዙኝ ይኼንን ላዛኛ ሰላጣ ጥብስ ምናምን ቶሎ ቶሎ ብዬ ሰሀን ላይ አድርጌ እንደ አሳማ ብዙም ሳላኝክ ብውጠው ሆዴ ተነርቶ ዱቅ::ብቻ ዋጥኩት እንጂ በላሁት አልልም::ያም ሆነ ይኽ የአስረፈድክብን ተቃውሞ ሳይመጣብን ባልባከኑ ደቂቃዎች ሁሉንም አጠናቅቄ አብሬ ወደ ከተማ ጉዞ ጅምር.....ቀድመን የነበርንበት ቤት ጠጣጥቼ ስለነበር ይኼ አልኮል የማያዘወትረው አንጎሌ እንግዳ ነገር ሆኖበት ይሆን ብቻ መናገርያ አፌ ተለጉሞ መሳቅ ብቻ ቢቀድመኝ ሁሉም አውቆብኝ ሙድ በእኛ ተይዞ እየሳቁብኝና እኔም አንቡላ ውስጤን በሚሰራራው ጅልነት እንደ ጅል ስገለፍጥና መነጋገርያዬን ቆልፎ ብቻ ሲያስቀኝ ሰላም ያለው ጨዋታና ሳቅ እየተጫወትንና እየሳቅን ወደፈለግንበት ቦታ ብንሄድም ከክብርነታችን ደስ የሚለኝ ነገር ስንቀመቅም ሰላም ያለን ከማንም ጋር የማንንተናኮል ከመሳቅና መጫወት እንዲሁም ጆሮን አስልቶ ከማዳመጥ ውጭ ነገ የሚያስወቅስ አንዳችም አሳፋሪ ጋጠወጥ ነገር አንድም ቀን አድርገን ባናውቅም ያንን ደግሞ የሚያውቁን ሲመሰክሩ መቀምቀም ከሆነ እንደ ሾተል የተባለልን ስንሆን የብዙዎች አበሻ ወንድምና እህቶቻችን ጸባይ ማለት ከጠጡ በሁዋላ የሚያሳዩት አሳፋሪ ነገር ግርም ይለኛል ::

እኔ የአበሻ ፓርቲ ከሚዘጋጅበት ቦታ ከራቅኩ በጣም ብዙ አመት ቢሆነኝም ላለመማል በርግጥ እዚህ ለኦስትርያ የአበሻ እግር ኩዋስ ቡድን የተነሳ ቡድናችን ባለፈው ወደ ስዊዝ ለመሄድ አንድ ፓርቲ አዘጋጅቶ ነበርና እዛ ውስጥ በሙዚቃውና አንድ አንድ ስራዎች ውስጥ ስራ ተሰጥቶን ፓርቲው ውስጥ ብንኖርም ምንም ጥል ሳይነሳ በደስታና መከባበርና መፈቃቀር ፕሮግራሙ ተጀምሮ ያለቀ ቢሆንም ባለፈው እዚህ ወንድምና እህቶቻችን ተሰርገው ጋብዘውን እንደዚሁ ያለ ምንም ጥልና ጭቅጭቅ ደስ የሚል ፓርቲ ከወገኖቻችን ጋር አድርገን እንደዚህ ከሆነስ ሁሌም አበሻ ፓርቲ እንገኛለን ብለን ለራሳችን ቃል እስክንገባ ድረስ ሄድን እንጂ መች አበሻ አልኮል አጠገብ የተገናኜ ጊዜና መች ጥል ጭቅጭቅ አወቅኩሽ ናቅኩሽ ጥል ሳይስተናገድ ውሎ አድሮ ያውቃልና ነው?እኛ ሾተል በስራችን ጸባይና ባህሪ የተነሳ ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ የተለያዩ ትላልቅ ኮንሰርቶችና ፓርቲዎች ጋር ሳንሄድ የዋልንበትና ያደርንበት ጊዜ ቢኖር ስራውንም አንፈልግም ብለን ከቀረን ነው እንጂ ታዋቂ የሙዚቃ ሆነ የድራማ ሰዎች ሲመጡ ተጋብዘን የማንገባበት ጊዜ ኖሮም አያውቅም.....ታድያ ሌላ ዜጎች ስለሆኑ ባህላቸው አንቡላ ተግቶ መጣላት በደባደብ የባህላቸው ስላይደለ አንድም ቀን ጥል ይኼንን ያኽል አመት ስቆይ አይቼ ሰምቼ ወይም የተጣሉትን አገላግዬ አላውቅም::ጭራሽ ሙሉ ለሙሉ ሴፍ ሆኖ አካባቢዬ ስለሚሰማኝ ማን ምን ይለኛል ማን መጥቶ ይለክፈኛል ሳልል በነጻነት ይዣቸው የሄድኩዋቸውን እንግዶች ጨምሮ (ሁሌም ስጋበዝ ከአበሻ ጀምሮ ሌላ ዜጋ ጉዋደኞቼን በነጻ ይዞ ጋብዞ ማስገባት ደስ ስለሚለን ብቻችንን ሄደን አናውቅም ) በደስታና በፌችታ ፕሮግራሙን ተከታትለን የሚሰራም ስራ ካለ ሰርተን እንመጣለን::ነገር ግን ብዙ የአበሻ ፓርቲዎች እዚህ ተካሂደዋል እኛን ነገር የፈለገን ኖሮ ተጣልተን ባናውቅም ነገር ግን ሁሌም በሚነሳ ረብሻና ድብድብ ወይ አገላጋይ ሆነን እናውቃለን ወይም ለሌላው የተወረወረ ጠርሙስ እያየነው በጭንቅላታችን አልፏል ወይም አንዱ ባስነሳው አንባጉዋሮ ዛባዎች ከች ብለው መታወቅያ ምናምን ብለው ሀራስ አድርግውን ያውቃሉና የአበሻ ፓርቲ ባፍንጫዬ ይውጣ ብለን ለረጅም ጊዜ ትተነው ስናበቃ ሰሞኑን ደግሞ ጀምረናል::

እና ነገር ቢበዛ በዶሮ አይሸከሙም እንደሚባለው መንዛዛቱን እናቁምና አገር ቤት ሄደን የታዘብነውን ለዚህ ቤት ወደሚመጥነው ጨዋታ በሚቀጥለው ገጽ እንምጣ:: ....

መጣን

ሾተል ነን............................እነሆ ታሪኩ እንደዚህ ነው.......
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Mon Jan 06, 2014 1:18 am

ሾተል wrote:እንደሙዳችን የአራዳና የጨዋ ልጆች ተሰባስበናል ::ለሊቱን በሙሉ ሲፈነዳና ሲንጣጣ አስመሽቶ ያስነጋው የርችት ጩኸት ዛሬ ጋብ ብሎ ከጩኸት አለም ወደ ረጭ ምጭጭ አለም ተቀይሯል ::ወይ ጉድ ....ጆሮዋችን ደንቁሮ ሰነበተ እኮ ጃል ::ግን የሚገርመኝ ለዚች ቀን መዳረሻ ድረስ ነው ያ ሁሉ ፍንዳታና የጩኸት ጋጋታ ?....በቃ አዲስ አመት አልፎ ሲያበቃ ለሊቱንና ንጋቱን በሙሉ በአልኮል ካልተበሳበሳችሁ አዲሱን አመት መቀበል አትችሉም ተብሎ በሰውአዊ ይሁን በእግዚአብሄራዊ ህግ ማስጠንቀቅያ የተሰጠው ይመስል ወጣት አዛውንት ታዳጊ ሽማግሌ ሳይል በአልኮል ሲበሳበስ የነበረው አንቡላም ባጠቃላይ ምሱን እንዳገኘ ዛር ሁለመናውን አስደብቶ ፍዝዝ ድንግዝ ብሎ እኩሌታው እቤቱ ተሰንቅሮ ከፍሉም መሄድ ወዳለበት ብቻ ወድያ ወዲህ እያለ ወይ በእግሩ ወይም በከተማ ትራስንሶፕር ሲተም ላየው ሲያስገርም! አለም የደበረችው መስሎ በአልኮል አንጎበር የተነሳ ፊቱን ዘፍዝፎ ውጭ በዝናብ ሲመታ ያደረ ቆዳ ይመስል ተጣሞ ወደ ሚሄደው ይኼዳል ....ወደ ሚመጣው ይመጣል ::ያዳምና የኼዋን ዘር በሞላ....ጥቁር ሳይል ነጭ....ብቻ የሾተል አይን ያየው የሰው ልጅ ሁላ......ምድረ አንቡላም....ምድረ ትንቧኻም......እኔም ለፌሽታው ብለን አብረን ተነክረንበት የለ?ለደስታው ጊዜ ማዳመቅያ ስንል ምን ያልቀመስነው ያላስገባነው ነገር አለ?

ከእኩለ ለሊት በፊት ከአበሻ ወደ 6 ከሚጠጉ እህቶቻችን ጋር እየተራወጥን ወደ መሀል ከተማ ብንደርስም የርዶው አመት ወደ አዲሱ አመት መሸጋገርያ ዲቂቃው ሊያመልጠን ነበሩን ደቂቃዎች ቢኖሩ ጥቂት ስለነበሩ ከቋፉ ገጭ ብለን ደርሰንበታል::ልክ የቭየና ውቡ መዘጋጃ (ራት ሀውስ ) ፊት ለፊት እንደደረስን እኩለ ለሊት ሆኖ አዲሱን አመት በርችት ፍንዳታና በጩኸት አብረን እልፍ ሺኽ ሆኖ ከተሰየመው ህዝብ ጋር በመቀላቀል 2014 ትን ተቀብለን ስናበቃ የያዝነውን ሻምፓኝ ጠርሙሱን ከመክፈታችን በፊት ወዝውዘን ነቅንቀን ስንከፍተው ፊሽ ብሎ እንደ ፏፏቴ ወደታችና ወደላይ መስመር ሰርቶ ሲጎን እኛም በጩኸት ጉነን በመረጫጨትና ከመፍሰስ የተረፈውን እየተቀባበልን መልካም አዲስ አመት ተባብለን በመጎነጫጨት አዲሱን አመት ተቀብለን እልልል እያልን በመጣው እግራችን ወደቤታችን ሄድን ::

በርግጥ ቀድመን የነበርንበት ፍሬንዳችን ቤት በምግብም በመጠጥም በምኑም ምናምኑም ጥግብ ብለን ስለነበር ቀኑን በሙሉ የምወዳቸው ስደት ያስተዋወቀን እህቶቼ ሲጠብቁኝ ቢውሉም የነበርኩበት ቦታ ሲሞቀኝ ሲደልቀኝ ስለነበር መጣን በማለት ብቻ እዚሁ ተዘፍዝፈን ስናበቃ እንደምንም ብለን በሞተ ሰአት ወደ እህቶቼ ግብዣ ብንሄድ እነሱ ወደ መሀል ከተማ ሊሄዱ እየለባበሱና እየተጫመቱ ስለነበር እነሱ ጋር እንደደረስን ሾተልዬ በል እኛ ልንወጣ ስለሆነ ምግብ እዛ ላይ አለልህ በብርሀን ፍጥነት ብላና ሚድ ናይት ሳይደርስ ወደ ራት ሀውስ እንሂድ ብለው በማርፈዴ ተቆጥተው ቢያዙኝ ይኼንን ላዛኛ ሰላጣ ጥብስ ምናምን ቶሎ ቶሎ ብዬ ሰሀን ላይ አድርጌ እንደ አሳማ ብዙም ሳላኝክ ብውጠው ሆዴ ተነርቶ ዱቅ::ብቻ ዋጥኩት እንጂ በላሁት አልልም::ያም ሆነ ይኽ የአስረፈድክብን ተቃውሞ ሳይመጣብን ባልባከኑ ደቂቃዎች ሁሉንም አጠናቅቄ አብሬ ወደ ከተማ ጉዞ ጅምር.....ቀድመን የነበርንበት ቤት ጠጣጥቼ ስለነበር ይኼ አልኮል የማያዘወትረው አንጎሌ እንግዳ ነገር ሆኖበት ይሆን ብቻ መናገርያ አፌ ተለጉሞ መሳቅ ብቻ ቢቀድመኝ ሁሉም አውቆብኝ ሙድ በእኛ ተይዞ እየሳቁብኝና እኔም አንቡላ ውስጤን በሚሰራራው ጅልነት እንደ ጅል ስገለፍጥና መነጋገርያዬን ቆልፎ ብቻ ሲያስቀኝ ሰላም ያለው ጨዋታና ሳቅ እየተጫወትንና እየሳቅን ወደፈለግንበት ቦታ ብንሄድም ከክብርነታችን ደስ የሚለኝ ነገር ስንቀመቅም ሰላም ያለን ከማንም ጋር የማንንተናኮል ከመሳቅና መጫወት እንዲሁም ጆሮን አስልቶ ከማዳመጥ ውጭ ነገ የሚያስወቅስ አንዳችም አሳፋሪ ጋጠወጥ ነገር አንድም ቀን አድርገን ባናውቅም ያንን ደግሞ የሚያውቁን ሲመሰክሩ መቀምቀም ከሆነ እንደ ሾተል የተባለልን ስንሆን የብዙዎች አበሻ ወንድምና እህቶቻችን ጸባይ ማለት ከጠጡ በሁዋላ የሚያሳዩት አሳፋሪ ነገር ግርም ይለኛል ::

እኔ የአበሻ ፓርቲ ከሚዘጋጅበት ቦታ ከራቅኩ በጣም ብዙ አመት ቢሆነኝም ላለመማል በርግጥ እዚህ ለኦስትርያ የአበሻ እግር ኩዋስ ቡድን የተነሳ ቡድናችን ባለፈው ወደ ስዊዝ ለመሄድ አንድ ፓርቲ አዘጋጅቶ ነበርና እዛ ውስጥ በሙዚቃውና አንድ አንድ ስራዎች ውስጥ ስራ ተሰጥቶን ፓርቲው ውስጥ ብንኖርም ምንም ጥል ሳይነሳ በደስታና መከባበርና መፈቃቀር ፕሮግራሙ ተጀምሮ ያለቀ ቢሆንም ባለፈው እዚህ ወንድምና እህቶቻችን ተሰርገው ጋብዘውን እንደዚሁ ያለ ምንም ጥልና ጭቅጭቅ ደስ የሚል ፓርቲ ከወገኖቻችን ጋር አድርገን እንደዚህ ከሆነስ ሁሌም አበሻ ፓርቲ እንገኛለን ብለን ለራሳችን ቃል እስክንገባ ድረስ ሄድን እንጂ መች አበሻ አልኮል አጠገብ የተገናኜ ጊዜና መች ጥል ጭቅጭቅ አወቅኩሽ ናቅኩሽ ጥል ሳይስተናገድ ውሎ አድሮ ያውቃልና ነው?እኛ ሾተል በስራችን ጸባይና ባህሪ የተነሳ ቢያንስ በሳምንት 2 ጊዜ የተለያዩ ትላልቅ ኮንሰርቶችና ፓርቲዎች ጋር ሳንሄድ የዋልንበትና ያደርንበት ጊዜ ቢኖር ስራውንም አንፈልግም ብለን ከቀረን ነው እንጂ ታዋቂ የሙዚቃ ሆነ የድራማ ሰዎች ሲመጡ ተጋብዘን የማንገባበት ጊዜ ኖሮም አያውቅም.....ታድያ ሌላ ዜጎች ስለሆኑ ባህላቸው አንቡላ ተግቶ መጣላት በደባደብ የባህላቸው ስላይደለ አንድም ቀን ጥል ይኼንን ያኽል አመት ስቆይ አይቼ ሰምቼ ወይም የተጣሉትን አገላግዬ አላውቅም::ጭራሽ ሙሉ ለሙሉ ሴፍ ሆኖ አካባቢዬ ስለሚሰማኝ ማን ምን ይለኛል ማን መጥቶ ይለክፈኛል ሳልል በነጻነት ይዣቸው የሄድኩዋቸውን እንግዶች ጨምሮ (ሁሌም ስጋበዝ ከአበሻ ጀምሮ ሌላ ዜጋ ጉዋደኞቼን በነጻ ይዞ ጋብዞ ማስገባት ደስ ስለሚለን ብቻችንን ሄደን አናውቅም ) በደስታና በፌችታ ፕሮግራሙን ተከታትለን የሚሰራም ስራ ካለ ሰርተን እንመጣለን::ነገር ግን ብዙ የአበሻ ፓርቲዎች እዚህ ተካሂደዋል እኛን ነገር የፈለገን ኖሮ ተጣልተን ባናውቅም ነገር ግን ሁሌም በሚነሳ ረብሻና ድብድብ ወይ አገላጋይ ሆነን እናውቃለን ወይም ለሌላው የተወረወረ ጠርሙስ እያየነው በጭንቅላታችን አልፏል ወይም አንዱ ባስነሳው አንባጉዋሮ ዛባዎች ከች ብለው መታወቅያ ምናምን ብለው ሀራስ አድርግውን ያውቃሉና የአበሻ ፓርቲ ባፍንጫዬ ይውጣ ብለን ለረጅም ጊዜ ትተነው ስናበቃ ሰሞኑን ደግሞ ጀምረናል::

እና ነገር ቢበዛ በዶሮ አይሸከሙም እንደሚባለው መንዛዛቱን እናቁምና አገር ቤት ሄደን የታዘብነውን ለዚህ ቤት ወደሚመጥነው ጨዋታ በሚቀጥለው ገጽ እንምጣ:: ....

መጣን

ሾተል ነን............................እነሆ ታሪኩ እንደዚህ ነው.......


ሠላም ክቡርነትዎ ሾተል

መቼም ሰው ካለአንድ አመል አይፈጠርም እንዲሉ.....እርስዎም አንድ ክፉ አመል አለብዎ......በዋል ፈሰስ ነዎት :D.....ጥሩ ጨዋታ ጀምረው መጣሁ ብለው ከጠፉ ሁለቴ መሽቶ ነግቶ አሁንም እየጨላለመ ነው :D .....እባክዎን ብቅ ይበሉና ማህበራዊ; ፖለቲካዊ; ግብረስጋዊ; ኢኮኖሚያዊ; ሥነ-ልቦናዊ ወዘተ ጉዳዮችን ያውጉን
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ሾተል » Mon Jan 06, 2014 10:39 am

ዳግማዊ ዋለልኝ

ሠላም ክቡርነትዎ ሾተል

መቼም ሰው ካለአንድ አመል አይፈጠርም እንዲሉ.....እርስዎም አንድ ክፉ አመል አለብዎ......በዋል ፈሰስ ነዎት :D.....ጥሩ ጨዋታ ጀምረው መጣሁ ብለው ከጠፉ ሁለቴ መሽቶ ነግቶ አሁንም እየጨላለመ ነው :D .....እባክዎን ብቅ ይበሉና ማህበራዊ; ፖለቲካዊ; ግብረስጋዊ; ኢኮኖሚያዊ; ሥነ-ልቦናዊ ወዘተ ጉዳዮችን ያውጉን


ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዳግማዊ.....እንኩዋን ለ 2014 አዲሱ የፈረንጆቹ አመት በሰላምና በጤና አደረሰኽ::መቼም አዲሱን አመት በደስታ እንደተቀበልከው ተስፋ አደርጋለሁ::

እኛ ደህና ነኝ::አዲሱዋ ሚስቴ ኢትዮዽያ ሆና ስትበቃ ናፈቀችኝ እንጂ ደስታ ከእኛ መች ተለይቶ ያውቃል ብለኽ ነው?ሁሌም በህይወት ካላካበዱ ደስታ አይለይም::ሁሉን ነገር አቅሎ የሚያይ ጤነኛ ነው::ወንዳታ እኔም የማካብደው ነገር ስለማይኖር በጣሙን ጤነኛ ደስተኛ ነኝ::በሄድኩበት የማድር....ሲስሙኝ የምገለጨጭ....ፊት ካሳዩኝ ከአልጋ ውጭ ምንም የማይለየን::ፊት እንዲሰጡን ደግሞ አለቻ የምንላት ማስመጫ ተሰጦ አለን::ሲያቅፉንም እንታቀፋለን....ሲያስተኙን ለሊት ላይ ብንን ብለን ያው ከተሰጠን ስንገፋ እናድራለን::ከመግፋት ለላ የትኛው ሀሺሻ....ትንቡዋሆ....ሱረት....አንቡላ ወዘተ ነው የሚያስደስት?ድንቄም ከብድ ውጭ ደስታ.......ታድያ ምን ያደርጋል ምድረ በታቡ የተተበተበ ማድረግ እየፈለገ ሲሰይ የሚውል ወሲባዊ ስሜቱን በባህል ታቡ ይሉኝታ ምናምን አንጎሉ ውስጥ ገሎት ሲያበቃ ሌላው በተሰጠውና በበዳው የነገር ቂጡን የሚቆላ ምድረ ስልባቦት ስልባም ሁላ አንዳንዴ አላስበዳ ሊሉ ጉሮሮ ይሆናሉ እንጂ በርግጥ የሚነፋ ፑናኒ መች ጠፍቶ ያውቃል?

ብቻ እያልን ያለነው በርግጥ ነው አውቀኸኛል በዋል ፈሰስ ሆኛለሁ::የነ መምጫ መቼ እንደሆነ ባይታወቅም ሁሌም እንደመጣሁ ነው::ለምን መሰለኽ ጀምሬ ጽሁፍ የምተወው?ይኼ እናቱን የነጨሁለት ሾተል ሲጽፍ እየተንሰፈሰፈ እየገባ እውቀታችንን ለዛውም እንደወረደ የተለገሰው ልምድና እውቀታችንን በነጻ መጥምጦ መጥምጦ ሲያበቃ ልክ እኔ የምጽፈውን እንዳላነበበ ሁላ ዝም ምጭጭ ሲል ሳይ ሰው ለምን እራሱን አይሆንም ?እንኩዋን የሾተልን የጨዋ እዚህ ግባ የማይባል ጽሁፍ አይደለም አዲስ ሆነን ስንመጣ ቀድመው የመጡ ወንድም እህቶቻችን ኢሮቲክ ሾፕ ወስደው ላይፍ ባለጌ ነገር ሲሰሩና ሲባዱ ሲናጩ ሲላላሱ ሳንቲም ከፍለው አላሳዩንም?አርቴፊሻል የብድ ማቴርያሎች የሚሸጡበት ቦታ አልወሰዱንም?ማለቴ እንኩዋን የሾተልን ጽሁፍ አይደለም የፈረንጅን ብልግና ሰው ሄዶ ያያል::እና እኛስ አዳዲስ ለመጡ ቺክና ወንዶች ባለጌ ሙዝየም ወስደን አላሳየንም?የቆላቸውን አላስበዳንም?ምነው ሌላው ቢቀር የእኛን ኤክስ አበሻ ለፈረንጅ ጉዋደኛችን አላጋባንም?እና ይኽ በእንዲህ ሆኖ ሳለ ምድረ ሰፍሳፋ የሾተልን ጽሁፍ አይቶ እንዳላየ ተደናብሮ እንዳላነበበ ለምን ጭጭ ምጭጭ ይላል?

ለዚህ ነው ጽሁፍ እንጀምርና የማይረባ ብቻ ስለበዛበት ለምን ጨርሰን ጽሁፍ እናባክናለን ብለን ደብሮን ሳንጨርሰው ዝም እንላለን::እራሱን መሆን ስለሚያንሰው የእኛን ሰው ልብና ጭንቅላት እንዲሁም ነርቫቶሪው ላይ መጫወት አለብህ::ስታከብረው ስትጨነቅለት የማይወድ እናቱን የነጨሁለት ምናምንቴ ብቻ ነው ባብላጫው የተሰበሰበው::እንደዚህ ላለ ከብታ ከብት ሉዘር ልቡን እየሰቀልክ ሲልህም የተጀመረውን እየቋጨኽ ካለህም ጀምረኽ እየተውክ አብረህ ትኖራለኽ......በድብርት አለም ውስጥ ሆኖ ምድረ ከብቱ አንተ እየተደሰትክ ስትኖር ያንተን ደስታና ፌሽታ እየቆጠረ ያኑዋኗሩሀል::አንተ ስትኖር እነሱ አንተ እንድትኖር ጋዝና ኢነርጂ ይሰጡሀል::

ፍቅር አያውቁ......ጅማሬ የላቸው......ያሉበትን አያውቁ....ወዴት እንደሚሄዱ ኮምፓሱ እንደ እናታቸው ቂንጥር ጠፍቷቸዋል::ክብር ስጸጠው ክብር አይወድ::ብቻ ምድረ ከብት ሁላ....

እና ዳግማዊ ወንድማችን የጨዋ ልጆች እንዲቀየሙን አንፈልግምና ፍላጎትህን በደስታ ላሙዋላልኽ በሚቀጥለው ገጽ ልጽፍ ብዬ የተውኩትን ጽሁፍ ላንተና ለጨዋ ልጆች ሲልም ለከብቶቼ ስል እጽፋለሁ::

ቆይ አንዴ ማክያቶ ልስራ::

ሚስቴም ጋር ኢትዮዽያ መደወል አለብኝ::ከአዲስ አበባ አዋሳ አመት በአል ልታከብር ስለሄደች ምን ያኽል ቅርሺ ለአመት በአል እንደሚያስፈልጋት ልጠይቃትና ደስ ይበላት ትቀፍለኝ......ከዛ አመት በአሉን በደስታ እኔን እያሳለፈች እኛን በክብርነታችን ሆነን ታስበን::አይ ሚስ ያ!

ሾተል ነን..........................ወደ ጨዋታው እንሂድና ካልተጀመረበት ሲጀመር እንዲህ ነው....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jan 06, 2014 11:09 am

ተማሪው ፍሬንዴ ልበለው ወንድሜ በቃ እዛ የተማሪዎች ሀይም ውስጥ ነን::የምንገናኝበትን ሰአት ላለማስረፈድ ግማሽ ድረስ በሳይክሌ ከተነዳሁ በሁዋላ ፍሎሪስዶርፍ የሚባለው የውስጥ ለውስጥ ባቡር ጣብያ እንደደረስኩ ሁለት ስቴሽን 26 ቁጥር ትራም ወይም የሰፈር ለሰፈር ባቡር ይዤ ነው ብሮ ቤት የደረስኩት::

ይኼ ሰው ሰራሽ የተፈጥሮ መዛባት ባመጣው ጣጣ እግዜር አስተካክሎ የፈጠረውን የአየር ሁኔታ እኛ ሰው ተብዬዎቹ አጥፍተነው ወይም አንጎላችን በፈጠረው እጃችን በሰራው እኩይ ነገር ተፈጥሮን አዛብተነው ስናበቃ ዊንተር ሲሉት ሰመር....ሰመር ሲሉት ስፕሪንግ እየሆነ ኑሮዋችንና አስተሳሰባችን ቢደበላለቅብን ሰው ነንና ስለወደፊቱ የአለም ነገር ማሰባችን አልቀረ.......ምን ተፈጥሮን ብቻ አዛባን......ጤንነታችንንም ጭምር እንጂ::

እውነት ይገርማል እኮ::ሰው እንዴት በገዛ እጁ ለጥፋት ለስጋት ለስቃይ ይኖራል?ትላንት እንደ ልብ ያልነበረው ከነቀርሳ ጀምሮ የበሽቶች አይነት አሁን እድሜ ለፈጠራችን እድሜ ለእጃችን ይኼው በሽታ መልኩን እያሳመረ የአዳምና የኼዋንን ዘር እያሰቃየ እያጠበ ይገኛል::

ብቻ ዘመኑን ዋጁ ነው ነገሩ::

አዎ ይኼንን እያሰብኩ በቀለጠ የፈረንጆች ገና ሆነ አዲስ አመት ድሮ ከአንድ ሜትር በላይ ከሰማይ ተበትኖና ፈሶ በረዶ በበረዶ የአውሮፓ ምን የአውሮፓ የቭየና ኦስትርያ ምድር እንዳልለበሰች ዛሬ በረዶ ጠፍቶ በስስ ቲሸርት እስክሄድ ድረስ ጋል ያለች ጸሀይ ወጥታ ጊዜው ታህሳስ ሳይሆን መስከረም ይመስል ነበር::

ፈረንጅ ደግሞ ፈርዶበት ዊንተርን በረዶ ላይ ሊንሸራተት ሲለውም በበረዶ ሊወራወርና ሊጫወት በረዶን ይናፍቃል::በገዛ እጄ ጣቴን ተቆረጥኩ ይበል እንጂ ተፈጥሮ ተዛብቶ በረዶ የሌለው ክሪስመስና አዲስ አመት አሳለፈ::

በርግጥ የሆነው ሆኖ እያሰጋኝ ያለው መጪው ሰመር ምን ይሆን ነው::ዝናብ?ጎርፍ?ንፋስ?ቅዝቃዜ?....ኦ ኦ........እንግዲኽ ህይወትና ደስታ ፌሽታ ያለው እንዲሁም እንኩዋን ተፈጠርኩ የሚያሰኘው እዚህ አገር በሰመር ነው::ይኼ ደግ መንግስት በሰመር ወቅት ቭየና ውስጥ ብቻ ትላልቅ ፌስቲቫሎች ኮንሰርቶች በነጻ ለህዝቡ አዘገጃጅቶ በአለም ታዋቂ የሆኑ ዘፋኞችን እያመጣ በነጻ አለማችንን ያሳየናል::በየመንገዱ የሚደረጉ ትያትሮች ስፖርቶች እብደቶች ወዘተ በሰመር ጊዜ ነው ደስ የሚለው::ታድያ መጪው ሰመር እንደ አሁኑ ዊንተር ከተበዳዳ ኦስትርያ ውስጥ ምን ላይፍ ሊኖር ነው?.......ያለ ኑሮ ገንዘብ መሰብሰብ?.......እኔ ምን ቸገረኝ::እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ትኬቴን ቆርጬ ለ 3ስትም 4ትም 5ትም ሆነ 10ርም ወራት ቢሆን እናት አገሬ እምዬ ኢትዮዽያ ጋር ሄጄ ደስ ብሎኝ ከህዝቤ ከአገሬ ጋር እመጣለሁ::ኑሮው ሸራተን በሆነበት አለው ውስጥ እየኖርኩ ለእኔ ሸራተን ብርቄ ሆኖ እዛ ገንዘብ ላጠፋና እዩኝ እዩልኝ ልል አልሄድ::የሽሮና የጠጅ ካለኝ ጥጅ ቤት ዝቅተኛው ህብረተሰብ የሚዝናናበት ቦታ ገብቼ ለእኔም አንድ ብርሌ ይዤ እዛ ለታደመው ቀምቃሚ በዙር 2 ሁለት ብገዛለት አክብሬው አክብሮኝ ጨዋታ ለግሼው ጨዋታ አምጥቶ አስደስቶኝ በየቀኑ አብሬው ሽሮ እየበላሁ በደስታና ፌሽታ እውላለሁ::ጠላ ቤትም እንደዚሁ ቦቀልት አዘን እየበላን በጠላ እየተገባበዝን ስንት ጨዋታ እንጫወታለን::

ለምሳሌ እኛ ሰፈር የነበረችውን የክብረመንግስት ልጅ ሴና በዴዋን ያገኘሁዋት እኮ ጠላ ቤት ነው::ቡና ቤት አስተናጋጅነትና ሸሌነት ስለምትሰራ የጨዋታ ቱጃር ነች::እኔና ወንድሜ ለእሷ.....ለሁለቱ ሴት ጉዋደኞችዋ ጫት ገዝተንላቸው አብረን እየቃምን (ኢትዮዽያ እያለሁ ወደ 4 ጊዜ ጫት ቅሜያለሁ ባለፈው የሄድኩ ጊዜ ) ጨዋታውን አምጥታ ያጫወተችኝ ጨዋታዎች በመጽሀፍም ተጽፈው የሚያልቁ ታሪኮች አይደሉም::

ልጅት ግልጽ ባለጌ የምትመች ልጅ ነች::መቼም እሷን ልጅ እንደወደድኩዋትና እንደተመቸችኝ ውስጤን ያየ እንዴት ይገረም ይሆን?

ሴና የገባት የአራዳ ልጅ ነች::ጨዋታዋ የሚጥም::ስንቱን ባለስልጣን እንዴት አድርጋ እንደጠበሰችና እንዴት እንደምታተራምሳቸው እንዲሁም እንደምትጫወትባቸው ስትነግረን እንደ እናቱ ---- በለቀቀ አማርኛ ጭምር ስለሆነ እንዴት ደስ ይላል?

ከሴና ጋር የተጫወትናቸውን ጨዋታዎችና ያካፈለችኝን አስቂኝ አስተማሪ ልምዶችን አሁን አልጽፈውም::ግን የእሷን አንድ የቤት ኪራይ የሚከፍል በሸሌ ቁጥጥር ስር ሆኖ እንደልብ የምትጫወትበትን ልጅ የሆነ የብድ ምክር መክሬያት እንዴት እንደተጫወተችበት ልንገራችሁና ወደ ተነሳሁበት ጽሁፌ እሄድላችሁዋለሁ::

መጣን::

ሾተል ነን.......................
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jan 06, 2014 12:59 pm

ሴና የክብረመንግስት ልጅ ስትሆን ፍጥረቷ ካላቸው ቤተሰብ ነበር::የተፈጥሮ ጉዳይ ሆኖ ወላጅ እናቷና አባቷ ከዚህ አለም ቢለዩም ለሁለት እህትማማቾችና ለ2ቱ ወንድሞቿ የሚሆን ጥሪት ሳይተዉላቸው ስላልሞቱ በቤተሰቡ መሀል ጠናዊ ግንኙነት ካለ ወላጆቻቸው ትተውላቸው የሞቱት ሀብት እንኩዋን ለነሱ አይደለም ለሌላም ለባዳና ለልጅ ልጅ ይበቃ ነበር::ነገር ግን የጥቅም ጉዳይ ሆኖ አራቱ ልጆች ይበልጥ ሁለቱ ወንዶች ሊባሉ ሲሉ ሴናና እህቷ እዛው ተገዳደሉበት ብለው ከክብርነመንግስት በራሳቸው ጊዜ አዲስ የልፋት ኑሮን ለመመስረት ይሄዳሉ::የሴና እህትን ሁኔታ ልተወውና ሴና በቃ መኖር ስለነበረባትና ጭቅጭቅ የበዛበት ኑሮ ስላልተመቻት አዋሳ መጥታ ቡና ቤት አስተናጋጅነት ተቀጥራ መስራት ትጀምራለች::በዚህ ስራ ላይ እያለች አንድ ወንድ ልጅ ትወልዳለች::ወልዳም ሲንግል ማዘር ሆና ልጇን የምታሳድገው እሷ ነች::

እናላችሁማ በዚህ የቡና ቤት አስተናጋጅነት ስራዋ በጣም ኩል የሆኑ ልምዶችን አካብታለች::ልጅት ግልጽ ስትሆን እንደ እሷ ያሉ ሰዎችን ያየሁት ባለፈው ከቺኬ ጋር ሀረርን ልንጎበኝ ሄደን በምርጦቹ የአራዳ ልጆች በለጋሾቹና ፍሬንድሊ በሆነው የሀረር እንዲሁም የጀጎል ህዝብ የተነሳ ጉብኝታችንን ትተን ነዋሪ ሁሉ የሆንንበት አገር ብቻ ነው እንደ ሴና ያለ ግልጽና ለምንም ነገር ጣጣ የሌለው ፍጡር ያየሁት::

ዋው ጀጎል ትዝ አለኝ::አዎ ጀጎል....አንዴ ውጩን በወክ ስንዞር አንዴ ውስጥ ለውስጥ ገብተን ግሽጣ እየበላን ኦቾሎኒ እየጠረጠርን ጀጎልን ውስጥ ለውስጥ ለተከታታይ ቀናት ስናዳርስ እንዳጋጣሚ ሆኖ ከአንዱ የጀጎል ነዋሪ ጋር ዳያሎግ ብንጀምር እኔና ቺኬን በሉ እናታችሁን ልንጫትና በጣም የምትመቹ ናችሁ እቤት እንሂድ ብሎ ቤተሰቦቹን አስተዋውቆ እዛው ቀልጠን ቤተሰብ ሆነን ቀረን::ታድያ አስተማሪው አዲሱ ዘመዳችን እያዞረ ያላሳየንና ያላስተዋወቀን ቤተሰብ አልነበረም::ኢትዮዽያ እያለሁ ከቃምኩዋቸው ከ 4 ወይም 5 ጊዜ ከማይበልጡ ቅሚያዎች የጀጎሉ በቁጥር ውስጥ ተካቶ ነው::ታድያ በቃ ማን ይንቀለን ከዛ?መቼም ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜው ደረሰና ሳንወድ በግድ አዲሶቹ ጉዋደኖቻችንን ተሰናብተን ወደ ድሬዳዋ ሄድን:: ....ወይኔ ከመጣሁ አልደወልኩላቸውም....ሰሞኑን እደውልላቸዋለሁ::የሀረር ውሎና አዳሬ በጣም ብዙ ታሪክ ይዟል::ጀጎል ስትሪት ላይ የተኮለኮሉት ተበድቶ አደሮች መሀል አብሬ መሀላቸው የሰው በረንዳ ላይ ዱቅ ብዬ ከነሱ ጋር የተጫወትኩት ጨዋታ እንዲሁም እርስ በርሳቸው የሚያደርጉት ድርጊትና ጨዋታ ጥል ስድድብ ፍቅር እንዲሁም ምንገድ ላይ የተቀቀለ ድንች በሶስ እያደረጉ የሚሸጡ ፈኒ ሴቶች መሀል ዱቅ ብዬ የተጫወትኩት ጨዋታ መቼም አይረሳኝም::ሀረር ስቄባት ተደስቼባት አለሜን አይቼባት ደስ ብሎኝ ወድጄና ተወድጄ ዘመድ አፍርቼባት የመጣሁባት ከተማ ናት::

ሀረርዬ መቼም አልረሳሽም::2011,12 ትና 13 ለእኔ ሆኖ ነው ያለፈው::አምላክ ሆይ አገሬ እንደ ልብ እንድሄድ ሁሉንም ነገር ስላመቻቸኽልኝ ከልቤ አመሰግንኻለሁ::ኢትዮዽያዬ ሁሌም እወድሻለሁ::ህዝቤ ሆይ ከናንተ አይለየኝ::

እና ጨዋታን ጨዋታ አምጥቶ ነው የሚያስቀባጥረኝ እንጂ ጨዋታዬ ስለ ሴና ነበር::በርግጥ የምን ለጽሁፍና ለጨዋታ ወሰን ማበጀት ነው?እንደተመሩ መሄድ ነው እንጂ::ዋናው የጀመሩትን ነጥብ አለመርሳት እንጂ አንጎል ፈጥሮ በሚያጯጩኻቸው ቃላቶች አብረው እየተጯጯሁ ራያና ቆቦ ሆነ ራያና አዘቦ እንደ ወረደ መጻፍ ነው::እና ስንጽፍ ግድ የለን እንጽፋለን::

ውይ አንዴ አገር ቤት አንዴ እዚህ አንዴ በቫይበር አንዴ በስካይፕ ልጽፍ ስለተነሳሁ ብቻ አጣደፉኝ ጃል?ሚስትዬ አገር ቤት የሆነ ጉዳይ ልታስፈጽም ላይ ታች ትላለች::ውይ አገር ቤት ደግሞ የሆነ ቢሮክራሲ የበዛበት አገር....ይኼንን አምጪ ይኼንን ውሰጅ ምናምን ምን የሚሉት አሰራር ነው?ውይ ማካበድ::ምን ቸገረኝ አፍጉዋት....ለእኔ ትጠነክርልኛለች::

ውይ ስታምር እኮ::ጸባይዋ ደግሞ አይነገር::ልቤን የምታሸፍት ልጅ ነች::ሁለመናዋን ያስረከበችኝ ሊጎዷት ከቶም ሀይልና ጉልበት የምታስከዳ.....ጭንቅላቷ ከእድሜዋ እጥፍ የሆነ.......ይገርማል እኮ::ሰው እንዴት በአንጎልና በሆቢ አንድ ይሆናል?የኔ ፍቅር አልጎዳሽም::ውድድድ እያደረኩሽ ነው::ያቺን ቀን አልረሳትም::ወደ ሴትነት እቀይርሽ ዘንድ ሁለመናሽን ነጻ አድርገሽ የሰጠሽኝ ቀን::ከልጃገረድነት ወደ ሴትነት የተቀየርሽባት ቀን::አልፎም ባንቺ የተነሳ ልመጣ ስል የተደባደብኩባት ቀን::ግቢያችንን ፌዴራል ሞልቶ ከዘመዶችሽ ጋር ያገላገሉን ቀን::

በዚህ አጋጣሚ አንድ የተገረምኩት ነገር እኔና የልጅት አንድ ዘመድ ነኝ ባይ ጋር ስንደባደብ ፖሊሶችንና ፌዴራሎችን ማን ደውሎ እንደጠራቸው አይታወቅም ገና ሰውየው ተመችቶኝ እያጠቃቀስኩት እያለ 5 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እኛ ግቢ ፖሊስና ፌዴራል ከች ሲል ዋው ለካስ አገሬ እንደ ውጩ ሆናለች ብዬ ግርም አለኝ::ፖሊሶቻችን እንደዚህ ፈጥኖ ደራሾች ከሆኑ ምን ቀረን ታድያ::ለምሳሌ ፖሊሶቹ ተደውሎላቸው ባፋጣኝ ከች ባይሉ ከዚያ እናቱን ከበዳ ገገማ ሰውዬ ጋር ድብድብ ላይ ስለነበርን ፊት ለፊታችን የተቆፈረ ወደ ታች 5 ወደ ጎን 3 በሶስት የሆነ ጉርጉዋድ ላይ ድብድብ ሳልፈልግ በቦክስ ፊቴን አጠቃቅሶ የጀመረኝ ሰውዬ ጋር ወይ ጉድጉዋድ ውስጥ እንደተያያዝን እንገባ ነበር ወይም በርግጥ 85 ፐርሰንት ድብድቡ በቁጥጥሬ ስር ስለነበር ባለማስተዋል ጉርጉዋዱ ውስጥ ከትቼው ሰባብሬው እኔም ተፈርዶብኝ እዛው እስር ቤት እበሰብስ ነበር::ግን ፖሊሶቻችን እግዜር ይስጣቸው ቶሎ መጥተው ነገሩን ባያበርዱት ኖሮ ኢትዮዽያ ሄጄ ለሁለተኛ ጊዜ እታሰር ነበር::ባለፈው በ 18 አመቴ ሄጄ ሳበቃ እስር አልቀረልኝምና ታስሬ ያንን ቱሀን የሸተተ ሴል አይቼ በስንት ጣጣ ነው የወጣሁትና አሁንም እደገም ነበር::ደግሞ የሚገርመው ባለፈውም ሁለት አብሮ አደግ ተብዬ ጉዋደኞቼ ናቸው እየናፈቅኩዋቸው....እየወደድኩዋቸው....እየሳሳሁላቸው ገና ለገና ከአውሮፓ መጣ ተብሎ ምን ታስቦ ይሆን ባይታወቅም በእለተ ቀኗ በእምዬ ማርያም አመታዊ በአል እለት እዛው ውዬና አምሽቼ በአሉን አክብሬ ቪድዮ ስቀርጽ ውዬና ስለቴን ሰጥቼ መጥቼ እቤቴ ጋደም ብዬ እያለ ነው ያክስቴ ልጅ እኛ ቤት መጥቶ ተጫውቶ ሲሄድ ልሸኘው ብዬ ወጥቼ ነው በሁለቱ ጉዋደኞች ተብዬ የዱላ ናዳ ደርሶብኝ እንደምንም ከዛ ዱላ ውርጅብኝ ወጥቼ ከመከላከል ወደ አጥቂነት ተቀይሬ ሳበቃ ነው ሁለቱንም እንዳልነበሩ አድርጌ ህግ ነውና ምንም እነሱ ቢጀምሩን ያ ሁሉ ቦክስና ጥፊ ፊቴ ላይ ወርዶብኝ ለመሀላና ለምስክር እንኩዋን ጭረት ጠፍቶ ህግ ፊት ምን ላሳይ?ልጆቹ ግን ያው ሆስፒታል እስኪገቡ ድረስ ምናቸው ተረፈ?በቦክስ የተናጋው ጭንቅላቴ በዛን ሰአት ማሰብ አይችልም ነበር::እኔም የቀረችኝ ጸጉሬን እዛው በድብድብ ተገላገልኩ::

እና ልል የፈለግነው ኢትዮዽያ ውስጥ ካልተገገመ በስተቀር ነገሮች ሁሉ የውጭ የውጩን ሆኗል::ሰው እንደ አውሮፓ ተከባብሮና ተፋፍሮ ነው የሚኖረው::በአሁኑ ሰአት የሰውን ልጅ መምታት አይደለም መስደብ እራሱ በህግ ያስቀጣል::ጉልበተኛ እየጠፋ ነው::ህጉ ከውሀ የቀጠነ ስለሆነ ምንም ወንጀል ቢበዛም ወንጀለኛው የትም አባቱ አይጠፋም::በርግጥ አንዳንድ የአሰራር ብልሹነት ቢታይና ከወንጀለኞቹ ጋር የተወሰኑ የህግ ሰዎች እንበል ባለስልጣኖች ተዛምደው ነገሮች ሲሰሩ አይተው እንዳላዩ ቢሆኑም እንዲሁም ወንጀለኞቹ ተይዘው ህግ ፊት ሲቀርቡ እንደ ወንጀላቸው ሳይሆን የሚፈረድባቸው እንዳላቸው ትልቅ ሰው ሆኖ ወድያው ሲወጡ ቢታዩም ያንን መንግስት አጽድቶ ትክክለኛ ፍርድ ለሁሉም እኩል እንደሚሰጥ እንደሚያደርግ ምኞታችን የሰፋ ነው ስንል አሁን እራሱ እየተደረገ ላለው ጥሩ ነገር ምስጋናችንን ለኢትዮዽያ መንግስት ሳናቀርብ አናልፍም::
ግን አንድ የታዘብኩትን ነገር ላጫውታችሁና ወደ ጨዋታዬ::

የኛ ሰፈር ልጅ ነው::ልጅ እያለ ስለወጣሁ ብዙም ልጁ ትዝ ባይለኝም አበልጅ ነን::እናማ ባለፈው አመት የሆኑ ልጆች ልጁን በጩቤ መንገድ ላይ ወግተው ይገሉትና ልጆቹን በዚህም በዚያም ተፈልገው ይታሰራሉ::መግደላቸውን ህግ ፊት አምነዋል::እንደገናም ምስክር እማኝነቱን ሰጥቶ ሲያበቃ ልጆቹ በሬ ላም ከብት ነበራቸውና ያንን ሸጠው ለዳኛውና ለአንዳንድ ባለስልጣኖች ቢያበሉ ሰውን ያኽል በአሰቃቂ ሁኔታ በጩቤ የገደለው ዋናስ ወንጀለኛ 3 አመት ከስድስት ወር ሲቀጣ ተባባሪዎቹ 6 ወር እስራት ከ 300 ብር ይቀጣሉ::የተገዳይ ቤተሰቦች ገንዘብ ስለሌላቸው ወዴት ሄደው አቤት ይበሉ?ይኽ ድርጊት የአዋሳን ህዝብ ጉድ ያሰኘ ፍርደ ገምድል ፍርድ ሲሆን ምን አልባት ደቡብ ኤፍ ኤም በጉዳዩ እገባበታለሁ ብሎ የተገዳይ ቤተሰቦች ያንን ብቻ ተስፋ አድርገው ሲጠብቁና በፍርደ ገምድል ፍርድ የተነሳ አንጀታቸው አሮ በኢትዮዽያዊነታቸው አፍረው ግራ ገብቷቸው እያለ ነበር ወደዚህ የመጣሁት::አሁን ምን ደረጃ ላይ ደርሰው እንደሆነ ባላውቅም ትክክለኛ ፍርድ እንደሚያገኙ ምኞቴ የጸና ነው::

እና እንደዚህ ያለም ነገር ይደረጋል::ብዙ ጥሩ ነገር እያየን ስናበቃ እንደዚህ ያለም መንግስት አሰዳቢ ነገር ይደረጋል::

እናማ ወደ ሲና ታሪክ ስንመጣ

መጣን

ሾተል ነን...........................የእሷ የሰፈራችን ልጆች ሁለት ጉዋደኞችዋ.,,,,,እኔ.....ታናሽ ወንድሜ ሆነን መሬት ላይ የተነጠፈው ፍራሽ ላይ ዱቅ ብለን ጫታችንን.......
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jan 06, 2014 6:18 pm

ይቅርታ እንግዳ መጥቶብን ስለሆነ ነው::

ቆይ እንግዶቻችንን እናስተናግድ....የሆነ የሚቀመቀም ነገር እንጋትና ወደ በሁዋላ የጀመርኩትን ጽሁፍ እጨርሳለሁ::


ሾተል ነን.............መልካም የ ኢትዮዽያ የገና በአል ለሁላችንም ይሁንልን::አሜን!!!!!!!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Jan 08, 2014 8:13 am

በህይወቴ ከብዙ የተለያዩ ሰዎች ጋር በመዋሌ የብዙ ሰዎችን ባህሪ በጥቂቱ ገምግሜያለሁ ወይም በጣም በጥቂቱ አውቄያለሁ ብል አላጋነንኩም ::እውቀት አንድ ነገር ነው ::እውቀትን ግን ከልምድ ጋር እንደ እንደ ኬሚስትሪ ኮምፓወንድ ካላስተሳሰርከው እውቀት ብቻ ምንም አይደለም ::ስለዚህ በልምድ መገንባት በጣም ትምህርት ቤት ሄደው አስተማሪ ጥቁር ሰሌዳ ላይ በጠመኔ እየቸከቸከ በአፉ እየለፈለፈ ከሚያስተምረው ይኼኛው ረቀቅ ያለና ሰላዊ ሜሞሪ አንጎል ውስጥ አትሞ የሚያስቀረው ትልቅ ነገር ነው::እንደዛ ሲሆኑ ደግሞ ከደስታ ሁሉ ደስታን ይጎናጸፏል::

ይኽ ልምድ የሚሉት ነገር ታድያ የሚገርመው ብዙ ጊዜ የጠበቋቸው ነገሮች እንደጠበቅኩዋቸው ሳይሆኑ ሌላ ሆነው አግኝቻቸው መደነቄና መገረሜን ልምዴ ውስጥ የተካተተቱት አዳዲስ ልምዶቼ ያውቃሉ ::

ለዚህ ነው የሴና ታሪክ አንዲት እዚህ አውሮፓ አውቄያት ከነበረች ልጅ ጋርና ሰሞኑን አንድ ጉዋደኛዬ ካካፈለኝ ኤክስፔክቴሽኑ ጋር አልገናኝ ያለ ክስተት ጋር አንድ አይነት ያደረገው ::አዎ ሴናን የጠበቅኩዋት በዚህ በኩል ያገኘህዋት በሌላ በኩል ሆነ :: ከሴና ባህሪ ጋር የተቧደነው ወይም የተማሰለው አንድ ልምዳዊ ታሪክ አለና ስለዛ ትንሽ ብዬ ወደ ሴና ታሪክ ከዛም በሁዋላ እኛ ጉዋደኞቹ የገባን ምርጦቹ የአመት በአል ቀን የተጫወትናቸውን የሚገርም ጨዋታ ለምታነቡኝ ሁላ ቆጥቤ እጽፍላችሁዋለሁ::

ነገሩ ወዲህ ግድም ነው::

ጊዜው ነፍሱን ይማረውና ቢኮበልልም የዛሬ 6 አመት ገደማ ነው ::እዚሁ አውሮፓ ውስጥ ነው ::ከቭየና ራቅ ያለች ቦታ ::እናማ አንዲት ልጅ ጋር እተዋወቅና ጥሩ ጉዋደኛሞች ሆነን አርፈነው ነበር ::ልጅት ዱርዬ ነገር ልበላት ግልጽ ነገር ብቻ ወንድ የለ ሴት በስድብ ሆነ በድብድብ ቁጭ ብድግ የምታደርግ የገባትና ያወቀች የከተማ ልጅ ነች::የከተማ ልጅት በመሆንዋ ሳይሆን በባህሪዋ አራዳ የአራዳ ልጅ ወይም የአራዳ ሰፈር አራዳ ብትባል አያንሳትም::ከትላንት ወድያ ከሌላ አገር አውሮፓ የመጣው አበሻ ጉዋደኛዬ ጋር እኔ ቤት ዱቅ ብለን ስንጫወት ሳትጠራ መጥታ ጨዋታ አበላሽታ ሙዳችንን እንደበዳዳችሁ ጌጃ አይነት አይደለችም....ልትሆንም አትችልም::ውይ ውይ ጌጃ አያጋጥማችሁ::ጨዋታቸው አይጥም.....ምቀኞች....ሰልፍ ኮንፊደንስ የላቸው.....በሞቀ ጨዋታ እራሳቸውን ከሌላው ጋር እያመሳሰሉና ለተጀመረው ጨዋታ በእውቀትም ሆነ በልምድ ፊት ሳያደርጉ ሲቀሩ ጨዋታ ረብሸው የሚጭሩ.....እናታቸውን ልብዳና አይመቹኝም::እናማ ይቺ ጌጃ የሞቀ የፍልስፍና ጨዋታችንን በዳድታው አናዳን ብታበቃ በዚህም በዚያም ብለን አስቀይሰናት ማለት እሷን ከሸኘን በሁዋላ ሌላ ቦታ ቀጠሮ ልንሄድ ነው ብለን አብረን ከኔ ቤት የወጣነው ሰዎች የከተማ አውቶቢስ ውስጥ ከተን አስቀይሰናት እኛ ወደ እኔ ቤት ሄደን የተነጫጨው ጨዋታችንን መልሰን ሬትሪቭ አድርገን ስንጫወት ልምድ ስንከፋፈል አመሸን:: (ብሮ አይ ሚስ ዩ:በሄድክበት ይቅናኽ ) ከዛ ወደ አራዳዋ የተመቸችኝ ልጅ ልመልሳችሁና ያቺ የአራዳ ልጅ የበዳትን ሰው ሳይቀር ደስ ካላት በሰው ፊት እንደ አበዳዱ የምታዋርድ ልጅ ነች ::አፏ አሻሮ ያለ እሳትና ብረምጣድ ይቆላል ::ወንዳወንድ ስለሆነች ሰው ሁሉ ይፈራታል ::የሚቀርባትም ጥቂት ነው ::እናማ እኔ ጋር ጉዋደኛ ከመሆናችን አልፎ በባቡር አገር አቁዋርጬ እየኼድኩ እንደ ጥሩ ጉዋደኛዬ እጠይቃት እሷ ቤት አድር ሁሉ ነበር ::አንድም ቀን ለወሲብ አስቤያት አላውቅም ነበር ::የሆነ ጊዜ እቤቷ አደርኩና ጧት አካባቢ አገር የሚያክል ሶፋዋ ላይ ጋደም ብዬ ቴሌቪዥን እያየሁ ሳለ ብርድ ነገር ስለተሰማት አጠገቤ ብትተኛ የማልቃወም መሆኔን ጠየቀችኝኛ እሺታውን ከእኔ ስታገኝ መጥታ አጠገቤ ሶፋው ላይ ጋደም ብላ ወሬ ማውጋት ጀመረች ::ላሰፈሰፈችበት ተልእኮ ያመቻት ዘንድ ለምን አንለብስም ብላ የሆነ ግብዴ ጋቢ ከች አደረገችና ሁለታችንንም አለበሰች ::እኔ በስተቀኝ ጎኔ ነበር በጎን ጋደም ብዬ የነበረው .....እሷም ቂጧን ወደ እኔ አድርጋ ፊት ለፊትዋን ወደቴሌቪዥኑ አቅጣጫ አድርጋ ነበር በቀኟ እሷም የተጋደመችው ::ከዛ የባጥ የቆጡን እያወራን ሳለ ሳይታሰብ ወደ እኔ ዞራ እንደበረዳትና እንዳቅፋት ትእዛዝም ልመናም ነገር በማይመስል ብቻ በተቀላቀለ ስሜት ትጠይቀኝና እኔም መንተፍረቴን ምን ችግር አለው ብዬ ጥያቄዋን ተቀብዬ እንደፍላጎትዋ እቅፍ ........ከዛ አንዴ ጆሮዬን አንዴ ፊቴን በጣቶችዋ መነካካት .......በዛን ጊዜ ኦ ገታ እንዳልሳሳት እባክህ ጠብቀኝ እያልኩ የሚሆነውን ስጠባበቅ ሳላስበው ከንፈሯ ከንፈሬ ጋር ደርሶ ከንፈሬ ያለ እኔ ፍላጎት ተጎረሰልኝ ::ከዛማ አታሳስተኝ ያልኩትን አምላክ አምላኬ ሆይ አይ አሁን እሳት ሰአት ስለሆነ ልሳሳት ምንም አይደል ግን አመንዝራነቴን ከሀጥያት አትቁጠርብኝ ብዬ ሳልፈልገውና ሳላስበው እጄ የወደቀን ጣፋጭ ነገር ሲመጣ ወግድልኝ አልልም ብዬ እኔም ለወርማፑ ለማጋጋሉ ለመሳሳሙ አስተዋጽኦ አድርጌ ሳበቃ ጭንብል አጠገባችን ስላልነበረ በማስጨርሳት አስጨርሼ ለለላ ጊዜ ነገረ አለሙን አድርጌ የዛን ቀን እንደ አደረኩት ብቻ አድርጌ ተውኩት ::

ውይ የሽቁል ሰአት ደረሰ::

በሉ ወደ በሁዋላ እንገናኝ::

መልካም ቀን

ሾተል ነን..........መጣን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests