መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

Postby አዋሳው » Thu Jul 24, 2008 12:14 am

መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳው
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Re: መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

Postby ሾተል » Thu Jul 24, 2008 12:46 am

አዋሳው wrote:መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳው

ወንድምዬ ያገሬ ልጅ በጣሙን ከልቤ አመሰግናለሁ::እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ::

ክብርነታችን በደስታ አዲሱን እድሜ ጀምሮታል....እግዚአብሄር ቀሪ አመቶቻችንን በደስታና ከራሳችን አልፈን ለሰውም ጭምር እንድንኖር ፍቃዱን ይሰጠናል.....

ወንድማችን አዋሳው ለናንተም መልካሙን እንመኝላችሁዋለን...ያሰባችሁት,የሞከራችሁት ሁሉ በጥሩ ውጤት ይሳካላችሁ...ሀብት ጤንነት የሰው መውደድ ይስጣችሁ.....ውለዱ...ክበዱ...እንቅልፉን ወድያ እንድትሉ ይሁን::

ደህና ናችሁ ግን?ትላንት ሳይታሰብ ሉባ ብትመጣብን ጨዋታችንን አቋረጥን አይደል...በጣም ይቅርታ ብለናል::

እስቲ እዛኛው መገናኛ የተጠናውቶ መንደር ከቦታችን ካላችሁ ቼክ እናድርጋችሁ...

ወንድምህና አክባሪህ

ሾተል.............ከአዋሳ ሀይቅ አሳ እያጠመድን ሳይሬ በበርበሬ እያጣቀስን በወላይታ ግብዴ የቦቆሎ ሽልጦ እየበላን እያጠመድን እየዋኘን....ሲያንቀን ደግሞ ሾርባም ጎንጨት እያልን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ጌታ » Thu Jul 24, 2008 2:51 am

ክቡርነትዎ እንኳን ለ49ኛ ዓመት ልደት በዓልዎ አደረሰዎ እያልኩ በስተርጅና ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ ሕይወት እንዲገጥምህ ምኞቴን አቀርባለሁ:: እኔ ለሾተል የምመኝለት

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ሸጋ ልጅ ማግባት
በዘጠኝ ወሩ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
ከሙሉ ጤና
ሰላምና
ፍቅር ጋር

አክባሪ ታላቅ ወንድምህ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

ለአለቃ ሾተል

Postby የመጨ » Thu Jul 24, 2008 12:05 pm

እኔ ምለው ግን:- አለቃ ሾተል እንደሚሉት ከሆነና ሁሌ ትርፍ ጊዜአቸው በ እንትን የሚያሳልፉት ከሆነ (ቢያንስ ላለፉት አስርት አመታት) አሁን ልጅ ለመውለድ የዘር ፍሬ ቀርቷቸዋል ብላቹህ ታስባላቹ እንዴ? ታየኝ እኮ...
(ሾተል አደራ በማሪያም ይዤሀለሁ እንዳትስድበኝ: ለጠብ አይደለም እንዲያው ነገሩ አሳስቦኝ ነው :lol:

አሳቢክ
የመጨ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Fri Jul 04, 2008 2:40 pm

Re: ለአለቃ ሾተል

Postby ሾተል » Thu Jul 24, 2008 3:36 pm

የመጨ wrote:እኔ ምለው ግን:- አለቃ ሾተል እንደሚሉት ከሆነና ሁሌ ትርፍ ጊዜአቸው በ እንትን የሚያሳልፉት ከሆነ (ቢያንስ ላለፉት አስርት አመታት) አሁን ልጅ ለመውለ
ድ የዘር ፍሬ ቀርቷቸዋል ብላቹህ ታስባላቹ እንዴ? ታየኝ እኮ...
(ሾተል አደራ በማሪያም ይዤሀለሁ እንዳትስድበኝ: ለጠብ አይደለም እንዲያው ነገሩ አሳስቦኝ ነው :lol:

አሳቢክ

ሰላም የመጨ::እስቲ አስብ እኔ ምን አድርገኸኝ እሰድብሀለሁ?በሾርኒ ተሳዳቢ ነህ ለማለት ነው አይደል አጽደበኝ የምትለው?እኔ ግራ የገባኝ ስድብና ጥቆማ ወይም የሰውን እራስነት እስከነግብሩ መናገር ስድብ ነው?እኔ ተሳዳቢ አይደለሁም.....መልስ እመልስ ይሆአንል...ጥቆማ አካሂድ ይሆናል እንጂ አልሳደብም...ስድብ እራሱ ያስጠላኛል...ስለዚህ አንተ በግብዴው ብጸድበኝም አልሰድብህም...እኔ ባለጌ አይደለሁም...ስነስራት ያለኝ ጠቋሚ ነኝ::እና ይመችህ...

ሌላው እንትን ያልከው ብድ ነው?እንደሚሉት ሳይሆን ጀግንነት አይደለም እንጂ እድሜ ለነሉባ እንደጉድ እየበዳሁ ነው::ስለዚህ የዘር ፍሬህ በመብዳት ብዛት አልቆዋል አይነት ነገር ነው አይደል ያልከው?ምን ችግር አለው የበግ ኮለጥ ከቅንጥብጣቢ ቤት ገዝቼ ጠብሼ እየበላሁ በላዩ ላይ አጥሚት እንደጉድ እጠጣበታለሁ::ያው ዘር የሚያስቁዋጥረው ነገር ከቆለጥ የወጣ ስፐርም ነው አይደል...አጥሚት እንደወላድ እያሞቅኩ እጋትበታለሁ::
ምን ላድርግ ብለኽ ነው ጥዋት ስነሳ እንደዛሬ አስር አመት እቃዬ እንደሳንቃ ቆሞ ይጠብቀኛል...ሴት ሲያይ ወጥቼ እንትናቸው ውስጥ ካልተሸጎጥኩ ይለኛል...እምቢ ብለው ስለማብድ ያው እየወሰዱ መጨመር ነው እንጂ::

ግን አደራ ተጠንቀቁ....በኮንዶም ብዱ ወይም ተበዱ::

አንተ ግን ደህና ነህ?ኑሮ እንዴት ነው?
በል ሰው ቤት ሆኜ ነው...

መልካም ቀን እመኝልሀለው::

ሾተል......አክባሪህ
Last edited by ሾተል on Thu Jul 24, 2008 3:42 pm, edited 1 time in total.

Postby ሾተል » Thu Jul 24, 2008 4:02 pm

ጌታ wrote:ክቡርነትዎ እንኳን ለ49ኛ ዓመት ልደት በዓልዎ አደረሰዎ እያልኩ በስተርጅና ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ ሕይወት እንዲገጥምህ ምኞቴን አቀርባለሁ:: እኔ ለሾተል የምመኝለት

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ሸጋ ልጅ ማግባት
በዘጠኝ ወሩ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
ከሙሉ ጤና
ሰላምና
ፍቅር ጋር

አክባሪ ታላቅ ወንድምህ

ወንድማችን ጌቶች እንደምን አላችሁልን?እግዚአብሄር ለተመኙልን ነገር ሁሉ አብዝቶ ይስጥልን::ሁሉንም የተመኛችሁልንን ስንቀበለው አንድ ነገር ግን ቅር ሊለን ሞከረ::ምነው አትወዱንም እንዴ?ሚስት አጋብተው ሊያስጨቀጭቁን ነው?እንዴው ተጋብተን ብንፋታ በቁማችን ያላፈራነውን ንብረት ስላስቀሙን ነው?ምን ንብረት አለን?ያው ያለችን አሳንቴ ነች እሱዋን ልታስወስዱብን ነው አይደል?ውይ እረስተነው አንዲት ስኮት የተራራ ሽቅብ መውጫና ቁልቁል እየተንደረደሩ መውረጃ ብሽክልሊት አለችኝ...እሱዋን ሊያስወስዱብን ነው አይደል ወገባችሁን ዝናር ታጥቃችሁ የተነሳችሁት::ምነው እንደዚህ ስንወዳችሁ ነጻነታችንን ልታስገፍፉ,ዋርካ እንደጉድ እንዳንገባ ልታደርጉ,እንደወጣን እንዳናድር,ዛሬ ይቺን ነገ ያቺን በፍቅር እንዳናውቃት ልታደርጉ አስባችሁ ነው አይደል?እስቲ የምናውቃቸውና እያወቅናቸው ያሉት ጉብሎች ምን ይሁኑ?ዘንድሮ ወንድ ተወዶ ባለበት ሰአት ሲሳያቸው ሆነን ወገባችንን ያለጊዜው ስናጎብጥላቸው እንዳልነበር እሱን ልታስቋርጡባቸው ነው?እንዴው ታማኝነታችንን አውቃችሁ ነው አይደል ባንድ ጸንተን በቃልኪዳን አብረን እንድንኖር የተመኛችሁልን?
ጥሩ ምኞት ነው ግን ማንን አግብተን ኑሮን እንመስርት?እንደኛው ጅራሬ ብቻ ናቸው ያሉት...የተምታታባቸው...የተጭበረበረባቸው....የያዙትንና የለቀቁትን የማያውቁ...ታድያ እንደኛው ማለት ነው...ስለዚህ እንደዚህ ያለ ኮሚትመንት ያስፈራናል...ያው እድሜ እንደጉድ ይጭራል....ግን ምን እናድርግ...የጠፋው ትውልድ...የተጋባ ይፋታል...የተፋታ መልሶ በድብቅ ግንኙነት ይጀምራል...እንዳዲስ ይፋቀራል...የተያያዙት ይጣላሉ...ይናናቃሉ...አይ ዘመን...
ጥሩ ምኞት ነው ብሮ...እስቲ በዚች ሁለት አመት ውስጥ አስብበታለሁ....ቀልዱ ቀልድ ነው ልጅ የግድ ያስፈልገኛል...በዴ ልጅ እንዳይሆንብኝ ጸልይልኝ....ባይሆን በሆነ ነገር ታዋቂ ይሁን እንጂ...በርግጥ ይወለድ እንጂ የምችለውን ነገር አደርግለታለሁ....እናቱም ለእንክብካቤ የምትመች ከሆነ በአለም ላይ ያለን ነገሩ ሁሉ ማድረግ ካለብኝ አደርግላታለሁ.....በዝቶባት ካልጠገበች::

አንተ ግን ደህና ነህ?ምስልህ ደህና ነው?ምለው ገብቶሀል አይደል ብሮ::በአለም ያለህ ሀብትና ደስታ ምስልህ ነውና አደራ ጥሩ ፍሬም ያለው ህይወት ውስጥ አድርገው::አሁንም ምልህ ገብቶሀል::

በድጋሚ ለምኞትህ አመሰግናለሁ...

መልካም ቀን...እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን::ሰው በእድሜ በእውቀት እንጂ በእድሜ ሲበልጠኝ ስለምናደድ አትበልጠኝም ታላቅህ ነኝ......እበልጥሀለሁ በእድሜ ካልከኝ ለገላጋይ ግራ የሚገባ ጥል እንጣላለን::

ሾተል....ወንድምህ.......ከፍቅርና አክብሮት ጋር....ታድያ በእድሜ በመብለጥ ነው..
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Jul 24, 2008 4:02 pm

ትላንት የክብርነቴ ልደት ቀን...ሀምሌ 16,2008

እነ እንትና ቤት......

Image

ሾተል
Last edited by ሾተል on Fri Jul 25, 2008 12:33 am, edited 2 times in total.
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Jul 24, 2008 4:03 pm

ሀምሌ 16,2008
እነንትና ቤት

Image

ሾተል-አባተ
Last edited by ሾተል on Fri Jul 25, 2008 12:40 am, edited 1 time in total.
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ብራንጎናትርን » Thu Jul 24, 2008 9:37 pm

የረፈደ ቢሆንም መልካም ልደት ብያለሁ ወንድም ሾተል:: :)
"The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats
ብራንጎናትርን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 736
Joined: Fri Dec 29, 2006 6:31 pm

Re: መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

Postby መሰማማት » Thu Jul 24, 2008 9:44 pm

አዋሳው wrote:መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳው

ኸረ ይድፋው::የተወለደበት ቀን የተረገመ ቀን ነው::የሱን ልደት ማክበር የዲያብሎስ ልደት እንደማክበር ያህል ነው::
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Re: መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

Postby ቅርፉል » Thu Jul 24, 2008 10:04 pm

መሰማማት
ኸረ ይድፋው ነብሱ እዴ ምን አደረገህ
የተወለደበት ቀን የተረገመ ቀን ነው::ክፉ ካንተ በእድሜ 12 ዓመት ስለሚያንስ ነው:ቅቅ
የሱን ልደት ማክበር የዲያብሎስ ልደት እንደማክበር ያህል ነው::>>አተ እራስህ ዱያብሉስ ያለመሆነህ ምን ማረጋገጫለህ :o

ሾተል ይመችህ አባ መልካም ልደት ካዓልጋ ላይ እስከምታረጥብ ቅቅ 120 ዓመት
ቅርፉል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 149
Joined: Sat Jul 19, 2008 1:43 am
Location: Good G????

Postby ጌታ » Thu Jul 24, 2008 11:57 pm

ክቡርነትዎ

ምርቃቴ ላይ ይህን ማስተካከያ ባደርግ ያስማማናል::

የኔን ዓይነት ሚስት ይስጥህ!!

የዕድሜ ታላቅነቱን በጉልበት ወሰድክ ማለት ነው? ታላቅነቱን በምስር የሸጠውን የኤሳውን ታሪክ እንደምታውቀው እርግጠኛ ነኝ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሾተል » Fri Jul 25, 2008 12:45 am

ብራንጎናትርን� wrote:የረፈደ ቢሆንም መልካም ልደት ብያለሁ ወንድም ሾተል:: :)

ወንድሜ ብራንጎ እግዚአብሄር ይስጥልኝ::
ምንም የዘገየና አዲስ ነገር የለም ወንድማለም::ሁሉም ያለና የነበረ ነው::ስለዚህ በሰአቱ ነው የደረስከው::

በድጋሚ እግዜር ይስጥልኝ::

ወንድምህ

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

Postby ሾተል » Fri Jul 25, 2008 12:54 am

መሰማማት wrote:
አዋሳው wrote:መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳው

ኸረ ይድፋው::የተወለደበት ቀን የተረገመ ቀን ነው::የሱን ልደት ማክበር የዲያብሎስ ልደት እንደማክበር ያህል ነው::

መስማማት...
አሜን ይድፋኝ ይደፋፋኝ...ግን የት እንደሚደፋኝ የገለጽከው ነገር የለምና እስቲ ላስመርጥህ

ከምኑ ይድፋኝ

ሀ-ሀብት ላይ
ለ-እውቀት ላይ
ሐ-ሀ ና ለ መልስ ናቸው::

ሌላው ደግሞ ጥያቄ

ዲያብሎስ ምን ይመስላል

ሀ-አንተን
ለ-እናትህን
ሐ-አባትህን
መ-ሁሉም መልስ ናቸው::

በል ጥግብ ብያለሁ....ከትልቅ ፓርቲ ጭፈራና ቅምቀማ ነው የመጣሁት::ያላቅሜ አልጎል ስለተጋትኩኝ ክፉ አልናገርም::በራሴ ምተማመነው በተፈጥሮዬ ስሆን ነው::በአሁኑ ሰአት አርቴፊሻል ስለሆንኩኝና አልኮል እኔነቴን ስለወሰደ ጭጭና ምጭጭን እመርጣለሁና አደራ መልሱን መመለሱን እንዳትረሳ:.ፈተናውን ካላለፍክ ያው ወደከፍተኛ ክፍል ወደ 3ስተኛ አትሸጋገርም:.ሶስተኛ ክፍል ኤ ቢ ሲ ዲ ፈረንጅኛ ቋንቋ ሚጀመርበት ስለሆነ እንዳያመልጥህ....

በብቸኝነትህ ሆነህ ብቸኝነት እያማረረህ ደህና እደር::

ሾተል.......
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests