መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሾተል » Mon Jul 23, 2012 2:43 pm

ኣሊዝ* wrote:ሀይ ሾተል መልካም ልደት

አሊዝ*

አሊዝ...በግብዳው አሜን!!

ሾተል ነን....የልደት አከባበሩ ጦፏል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Mon Jul 23, 2012 3:24 pm

ጁሀር2012 wrote:አምባቸው እንክዋን ለሀምሳ ሰባተኛ አመትህ አደረሰህ. አልላጭም ራስታ ነኝ እያልክ እንደ ሆሞር የቀረችህ ሁለት ጸጉር ላይ ክች ብትልም መጨረሽያ ላይ ተስፋ ቆርጠህ እንቁላል ራስ በመሆንህ ወኔህን አድንቄልሀለው :lol:


ጁሀር,እድሜ አድሉ ቢባል ወስደህ ልጅ አደረከን....ግን ይሁንልህ...አንተ መላጣ...ቢሊጮ....

ለልደታችን የተመኘህልንን በክብርነታችን ሆነን ከኛው ጋር በኮሚቴ አጽድቀን ተበብለናል...እናመሰግናለን::

ሾተል ነን.....መንገድ ልንሄድ ደፋ ቀና እያልን ነው...መልካም መንገድ ይሁንልን...አሜን!!!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 23, 2013 8:11 am

የክብርነታችን ሾተል የሰፈር መርፌ ወጊ የልደት በአል በመላው አለም በአሁኑዋ ሰአት እንደጉድ እየተከበረ ይገኛል ::

በዚህ ታላቅ ቅዱስ ቀን በረከት ለመቋደስ የምትፈልጉ ምእመናን ሁላ የመቀደስ እድሉ እንዳያመልጣችሁ ቀኑ የሚጠይቀውን ነገር ለማድረግ ተፍጨርጨሩ ::

መልካም ልደት ለክብርነታችን ይሁን ::

አሜን !!!!

ሾተል ነን .........ገና ምን አይተን እንደጉድ በደስታና በፌሽታ እንኖራለን !!!!
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Jul 23, 2013 10:03 am

አምላኬ በህይወት ዘመኔ በችግርም ቦታ በጥጋምብ ቦታ ተፈትኜም ተደስቼም እንድኖር ትግስቱን ደስታውን ማስተዋሉን በራስ መተማመኑንና በራስ ጥረት የጠበበ መንገድን ሁሉ ሾልኬ እንድወጣ የሰፋው ውስጥ ስገባ ደግሞ በሰፊው ተንደርድሬ እንዳልሄድ ባላንስን ሰጥተኸኛልና አመሰግንኻለሁ ::ቀሪው ሺኽ ዘመኔን አንተ ባርክ ::ሀብታም አታድርገኝ ...ካደረከኝ ደግሞ እንዳልስገበገብና ለሌላቸው እንድሰጥ ለጋስ አድርገኽ ስጠኝ ::ለእኔ ከሆነ ያሁኑ ህይወቴ የደስታ ጭንቀት አልባ ስለሆነ ህይወቴ በቂ ነውና ይቺን ህይወቴን ባርክ ::የሰው መውደድ እንዳለኝና የሚወዱኝ ብዙዎች አሉና እኔም አልጣቸው እነሱም አይጡኝ ::

ሾተል ነን ......መልካም ልደት ለክብርነታችን ይሁን ::አሜን !!!!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Jul 23, 2014 7:07 pm

ያዳምና የኼዋን ዝርያ ባጠቃላይ ልደታችንን ዛሬ እያከበረ ስለሚገኝ መልካም ልደት ይሁንልን ::

ለእድሜ ባለጸጋነት ያብቃን ...

ይኼ አመት በሁለት ነገር ለየት ያለ የደስታ አመት ሲሆን የልደት አከባበሩም ለየት ያለ ነው ::

አምላክ ሆይ ....አድርገኽልኛልና አመሰግንኻለሁ ::

ሾተል ነን .....ልክ በልደታችን ቀን,,,
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests

cron