የሀሪከን ሚስጥሮች

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የሀሪከን ሚስጥሮች

Postby ሰልማ1 » Tue Oct 28, 2008 10:04 pm

ለምን ያህል ሰአቶች በነበርኩበት ሁኔታ እንደነበርኩ ለማስታወስ አልቻልኩም when i woke up the orange sun had fallen towards the tree line and i heard a voice you ! ግን ምንም ነገር ማየት አልቻልኩም ...there is a thick shadow infront of me, ድምጹን ወደ ሰማሁበት አቅጣጫ ዞር ለማለት ፈለግኩ, i couldn't move my neck እናም አይኖቸን እንደገና ከደንኩና የሚሆነውን መጠበቅ ጀምርኩ
ያ ድምጽ እንደገና መጣ it was a familiar voice ....ለብዙ ጊዚያት ስሰማው የነበረ ድምጽ አይነት, አይኖቼን እንደከደንኩ የድምጹን ባለቤት ለማስታወስ ሞከርኩ :lol: :lol:
የሚሰማኝን ህመም ተቌቁሜ አይኖቸን ድጋሚ ስከፈት አይኖቼ በድንጋጤ ፈጠው ቀሩ, time stands still, i stayed there few days and nights...
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ጌታ » Tue Oct 28, 2008 10:19 pm

እሽሽሽሽሽሽሽ ባክህ?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሰልማ1 » Tue Oct 28, 2008 10:54 pm

ጌታ wrote:እሽሽሽሽሽሽሽ ባክህ?

ቆይ ጌታ ግን ለምን አትተወኝም ሚስጥሮቼን አላወራበትም :lol: :lol:
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ወሮበላው » Tue Oct 28, 2008 11:24 pm

ጌታ wrote:እሽሽሽሽሽሽሽ ባክህ?


ጄታው ... እሽሽሽ ባክህ ብሎ ጥያቄ አለ እንዴ ?... ወደው አይስቁ አሉ ... የባሪያው ማዘር .... ምናለ ቢያወራበት ....

ሰልሜክስ ጨዋታህ አጀማመሩ ዲየስስስስ ይላል ... እና ብዙም ግእዝ ሳታበዛ ያው ለአመል ያህል በስሱ ደብለቅ እያረክ አጫውተን ... እንትን ፍለጋ እንሩዋሩዋጥ እንዴ ??
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ጌታ » Tue Oct 28, 2008 11:39 pm

ሰው ሰፍ ብሎ ስላዳመጠ ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ ይደርስበታል?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby እህምም » Tue Oct 28, 2008 11:44 pm

አከሲ?..... :lol: why don't i know this ሰልማ....

እኔ ከጌታ ጋ ነኝ......ቆሎ ይዤ እየጠበኩ ነው ታሪኩን.....
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሰልማ1 » Wed Oct 29, 2008 2:29 am

i begun to wonder how long i stayed in that condition , the heavily scarred face guy is still staring at me with amusment, የምነቃ እንዳልመስለው ከሁኔታው መረዳት ችያለሁ, he was there before and after
ከጎን በኩል ግርግዳውን ተደግፈው የቆሙትን ሁለት ሰወች ግን ዞሬ መመልከት አልቻልኩም, እነማን እንደሆኑ ከእኔ ምን እንደሚፈልጉ ለመጠየቅ ፈልጌ አፌን ልከፍት ሞከርኩ, my throat was so dry and couldnt make ምንም አይነት ድምጽ .
again my vision became unreliable and wanted to go back to the world i was before, i didn't feel like living እናም I was very sure that i was dying በግማሹ የጭንቅላቴ ክፍል የመኖር ፍላጎቴን የሚጨምር ደብዛዛ ሀሳብ ብቅ አለ i thought of my mom and her fruity smell, her laugh and her gentle touch :roll: እሷ በሌለችበት የእሷን ጥላ እና ድምጽ ማዳመጥ አሁን በድካም በምሄድበት አለም የለመድኩት ነገር ሆኗል, my mom with her blue dress.... i become weak, disoriented and unconscious again
Last edited by ሰልማ1 on Wed Oct 29, 2008 2:54 am, edited 4 times in total.
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby *ማህደረ* » Wed Oct 29, 2008 2:32 am

አሀ! :) ሀሪከን እንደገና ሊወለድ ነው እንዴ?

እስኪ ቀጥል ባክህ? ራፊኪ :D
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby ሰልማ1 » Wed Oct 29, 2008 9:59 pm

i had been in the hospital in and out of sleep for many days, i dreamt of me and helen laying side by side, it was a very clear የበጋ ምሽት ክዋክብት randomly splashed acroos the blue sky .

ህሊና በለስላሳ ክንዶቿ አንተርሳኝ እንደምትወደኝ ትነግረኛለች,,ልጆች ወልዳ ከኔ ጋር ለዘላለም መኖር እንደምትፈልግ አሁን ግን ለመጨረሻ ጊዜ ከመሄዷ በፊት መነሳት እንዳለብኝ ትወተውተኛለች, then i was not dreaming, In the back of my mind i knew the day of her departure was fast approaching, ግን ደግሞ አምሮየን የሽፍነውን ብዥታ አጥርቼ መንቃት አልቻልኩም, then i fell back sleep and didn't see her again...
i knew all this but i don't remember how i knew this

ከከረምኩበት ሌላ አለም ሙሉ ለሙሉ ስንቃ ----ውቅያኖስ ተሻግራ thousands of miles ሄዳ ነበር 8) i was too late damn
Last edited by ሰልማ1 on Thu Oct 30, 2008 1:09 am, edited 1 time in total.
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ዋናው » Thu Oct 30, 2008 12:50 am

ምስጢሮችህን ወደድኳቸው ሀሪከን.....

ሠሞናቱን ዋርካ ውስጥ ከራሱ ጋር 'ሚያወራ በዛ ልበል....?
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2799
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ሾተል » Thu Oct 30, 2008 1:17 am

ልብ አንጠልጣይ ነው ምንም ጉራማይለ የተነቀሰ ቢሆንም:;አደራ እንዳታቆም....ቀጥል ቀጥል....በጣም ይጥማል....ጥልቅ ነው::አጀማመሩን እያደነቅኩት ነው....

ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሰልማ1 » Thu Oct 30, 2008 4:38 am

ሾትል
ይህ ሚስጥሬ ስለሆነ ግምገማ የሚባል ነገር የለም :lol: :lol: :lol:
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ሰልማ1 » Thu Oct 30, 2008 5:18 am

እንደገና ነቃሁ it was dusk, it was dawn, how do i know? . አይኖቼን ለመክፈት ሞከርኩ, trying to open my eyes caused enormous pain, i prayed the pain to end....

እንደምንም የሚሰማኝን ህመም ተቌቁሜ አይኖቼን ከፈትኩ the room was dark, ጸጽታው ግን ፍጹም አልነበረም ,,,,ከጎን በአጎበር የተሽፈነው አልጋ ላ የተኛው በሽተኛ አልፎ አልፎ ያንኮራፋል

በጸጽታ የሆነውን ሁሉ ለማስታወስ ሞከርኩ ፊቱ ላይ ትልቅ ጠባሳ የተጋደመበት ሾፌር, መኪናው ኦ መኪናው, the squeal of the machinery, the breaking of the glass, የህጻናት እና የሴቶች ጩህእት, the white and the red bright lights and the pain shoot from the center of my head straight to the center of my eyes
ከዛ ደግሞ ጥቁር ጨለማ

ህሊና እና እኔ, neither of us had enough money, በቀላሉ ደሀወች ነበርን ,,,,but we had the best romance in the land so desolate and parched. በግራጫማው ሰማይ ላይ ብቅ ጥልቅ በምትለው የጨረቃ ብርሀን እየተረዳን ተሳሳምን ፍቅር ሰራን, helen's voice was always very seductive ጔደኞቼ በዙሪያችን ሲኖሩ ወደ ጆሮየ ተጠግታ እንደማፈር እያለች በፍቅር ታንሾካሹልኛለች how badly she wants to make love with me :lol: there had never been such romance in that land

ድንገት እንደገና ነቃሁ ህጻኗ ...... ህጻኗ ,,ህሊና is gone ህጻኗስ ?
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ሀሪከን2 » Fri Oct 31, 2008 4:11 am

ጋይስ አይገርምም አይ ፎርጋት የት where i put ዘ ፓስወርድ ፎር ሰልማ1 i want to tell the world this is ሰልማ1 :lol: :lol:
የምር የመንፌውን ስታይል መጠቀሜ አይደለም :lol: :lol:
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ሀሪከን2 » Fri Oct 31, 2008 5:02 am

the baby girl with glittering eyes, ሚጣ has an electric beauty like her mom, sitting ሚጣ is also electric, i never got enough of watching her doing her stuff.

አንዳንድ ጊዜ ግን ከልቤ ታሳዝነኛለች :አርፋ መቀመጥ አትችልም ለነገሩ ሰውም አያስቀምጣትም :lol:
ለተጠየቀችው every ጥያቄ ሁሉ እየተኮለታተፈችም ቢሆን መልስ ትሰጣለች :lol: የሚጣ ችግር she doesn't know what she doesn't know, :lol:

ሚጣ በሰፈሩ አዋቂወች እንጅ በህጻናት ዘንድ ብዙም ተወዳጅነት የላትም, ትንቃቸዋለች, ለሷ የስፈሩ ህጻናት በሙሉ ምንም ነገር የማይገባቸው ገገማ እና ፍራወች ናቸው. የመሰረት ልጅ ማሙሽ ይወዳታል ሁልጊዜም ከስሯ አይጠፋም he thinks she is his best friend, i don't think mita see him as a friend though.

i begun to wonder what Mita is doing at this moment ? ህሊና እነ ማ ጋ ይሆን ትታት የሄደቸው i wish mita to be with me, being with ሚጣ is being like in the presence of a morning light,
Last edited by ሀሪከን2 on Fri Oct 31, 2008 6:59 pm, edited 2 times in total.
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 1 guest